ውድ የዚ ቻናል ተከታዮች በቅርቡ አዳዲስ ነገሮችን መልቀቅ እንጀምራለን
Signed RØBĪ MÃ¥

Channel
@justclic
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
76subscribers
+0 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001248554248 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @justclic |
| Description | ✔በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን። ✔ @nobifric |
| Created | Between 1 March 2018 and 3 May 2018 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 11 September 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/justclic |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 9 Aug 2026, 20:46 | 76 | no change |
| 6 Aug 2026, 06:04 | 76 | first reading |
20 posts held, back to 3 May 2018 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 10 December 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
ውድ የዚ ቻናል ተከታዮች በቅርቡ አዳዲስ ነገሮችን መልቀቅ እንጀምራለን
Signed RØBĪ MÃ¥
Sticker, posted without a caption
እንድወድሽ -- ጥይኝ ... ሀይ ስልሽ ሀይ አትበይ ሰላምታዬን እንኳን በደንብ አትቀበይ፡፡ ስደውል አታንሽ ስጠራሽ አትምጭ በበራፍሽ ላይ ሳልፍ ከቤትሽ አትውጭ፡፡ ቀጠሮዬን እርሽ ቃሌን አታክብሪ አጠገቤ ሆነሽ ከሌሎች ጋር አውሪ ከኔ ጋር ተቀምጠሽ ሌላ ሰው ቅጠሪ፡፡ በተለይ አንዳንዴ እስከ ስሜም እርሽኝ ወዳንች ስመጣ ከስተሽ መልሽኝ፡፡ ባንች የተነሳ ይብዛብኝ ፈተና አሁንም ፊት ንሽኝ ዳግም እንደገና ልቤ ውስጥ ስመጭ ላፍቅርሽ በፀና ያልለፉበት ነገር አይጣፍጥምና፡፡ ታዲያ በጥቂቱ ብዙም አትቀልጅ በድንገት አምርረሽ በዚያው እንዳትሄጅ፡፡
የአንድነት ቅኔ ወርቁ ያልገባቸው ስለ ዘር አይማኖት ያስባል ልባቸው አንድነት ነው ቅሉ ነገረ ወንጌሉ ነገረ ቁርአኑ አንድነት ነው ውሉ ጉራጌ ሆሮሞ ትግሬ የመባሉ ከአዳም ነው ትልትሉ የዘር ቅብብሉ የትውልድ ባእሩ ቀን ቀንን ስወልድ ቀንን ቀንን ሲተካ አዳም ተረሳና በብሔር ተተካ ከዚ በላይ የለም መጥፎ ፓለቲካ @fetamuzic
ÑØB FRĪÇ: ግጥም ብቻ: Dagmawi Dagmawi በጠዋት... በመስኮቴ በኩል አጮልቄ አያለሁ... ከቤቴ ፊትለፊት ~ ባለች በጠባብ መንገድ ~ ሰዎች ይጎርፋሉ ብዙ ተረከዞች ይመላለሳሉ! ፍልቅልቅ ሚስቲቱን በክንዱ እንዳቀፈ አይን አይኗን እያየ ያ ሰውዬ አለፈ! ... ከቤቱ ተኝቶ ሰአት ያለፈበት ሰነፍ ሰራተኛ... በጠባቧ መንገድ ሄደ እየከነፈ ኮቱን አወላግዶ በበሬ ጋ አለፈ! ... ያቻትና አለፈች... ሽቶዋ ሰፈሩን ለጉድ የሚያውደው ወንድ አዳሙ ሁሉ በፍቅሯ የሚያብደው አለፈች በረረች... በሩቁ እያየኋት ከአይኔ ተሰወረች! ... ህፃናት አለፉ እየተሯሯጡ አዛውቶች ሄዱ በእድሜ የጎበጡ! ... እኔ እንዳጮለኩኝ ቀኑ ማታ ሆነ... ጠዋት ያየኋቸው በሌሊት የወ…
just click: ለመሳቅ ለመዝናናት አዲሱ ና ገራሚውን chanalchenn ይቀላቀሉ join ማንን ገደለ @justclic @justclic @justclic
ÑØB FRĪÇ: ግጥም ብቻ: //እኔና እንቺ// ===//=== አንቺ ማለት ጨረቃ:እኔ ማለት ፀሐይ፡ አብረን የማንወጣ አብረን የማንታይ፡ ሥጠልቂ ምወጣ ሥወጣ ምጠልቂ፡ ሢከፋሽ ምደሠት ሣዝን የምትሥቂ፡ መቼም ማንገናኝ አብረን የማንሆን፡ እኔና አንቺ ማለት ፍፁም ተቃርኖ ነን፡፡ (------) እስኪ share አርጉት!! @justclic @justclic @justclic
1. ወንድ ልጅ ማፍቀሩን እንዴት ማወቅ ይቻላል?? 2. ሴት ልጅንስ እንዴት በፍቅር ጠብ ማድረግ ይቻላል? በእርጋታን ያንብቡት። አስገራሚ መልሶችን ከታች ይዘን ቀርበናል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉👉👉🆗🆗🆗👈👈👈👈 👉👉👉@justclic👈👈👈👈 👆👆👆👆👆👆👆👆
😳 አስገራሚው ዜና 😳 Top 5 የኢትዬጵያ ባለሀብት 🎤ዘፋኞች🎤 list ወጣ ሊንኩን ተጭነው ይዩት Join us to @justclic 🎧Trap City🎧 🎶 Hip Hop Music 🎶 Best Hip Hop Selection:
አራዳው የጻፈው የስራ ማመልከቻ ደብዳቤ ነው። ይመቻቹ!! ዲር ማናጀር አማን ነው? ክብሩ ይስፋ፣ አንተ አትከፋ፣ ምቀኛሽ አንገቱን ይድፋ፣ ድርጅትሽ ይስፋ፤ እኛ ምችት ብሎናል ይኸው አራት አመት ወጥረን ቸክለን ካምፓስን ቻው ብለን ቀሚሶችን ገላልበን ጋውን ለብሰን ፋሚሊን ሀፒ አስነክሰን ጀል ጀል እያልን ሰፈር ገብተን አቦ ሚስማር እየቃምን ቦዛ እየቀመቀምን ዱቅ ካልን አመት ሊያልፈን ነው። ጀለሴ እሙች ..... ኧረ ምን በወጣሽ እኔ ልሙት የሰፈር ሼቦች የሌለ መሬ ብለዋል በቃ ሲሄዱ እርግማን (እዛው ባህር ዳር ሰምጠህ በቀረህ) ሲመለሱ ስድብ (እዚህ ዲንጋይ ላይ ለመቀመጥ ነው አራት አመት የተወዘወዝከው።) ኧረ ታክቶናል። እና የኔ ማኛ እእ... በቃ አለ አይ…
Selamawit Yohannes ሰላማዊት ዮሐኒስ is with Brook Man. 23 May at 04:41 · ይህ እውነተኛ ታሪክ እንጂ ልብ-ወለድ ወይ አፈ-ታሪክ አይደለም!! #ልብ ብለው ያንብቡ!! ®አንድ ሰው በጣም የሚያፈቅራትን ፍቅረኛውን ይቀጥራታል፡፡ ትንሽ ከተጨዋወቱ በኋላ አንድ የተጠቀለለ ስጦታ ይሰጣታል፡፡ ፍቅረኛውም ከፍታ ስታየው አሻንጉሊት ነው፡፡ ወዲያውኑ አመናጭቃ ስጦታውን ትወረውረዋለች፡፡ እሱም በመናደድ ግን ረጋ ብሎ “ምነው ውዴ ለምን ወረወርሺው?” ይላታል፡፡ “ይህን የልጅ ስጦታህን አልወደድኩልህም!” ትለዋለች፡፡ ይናደድና አሻንጉሊቱን ከወደቀበት አንስቶ ጥሏት ይወጣል፡፡ በሚያስጠላና በሚገርም አጋጣሚ ጥሏት በወጣ ቅጽፈት አስፓልት ሲሻገር መ…
እስቲ ደሞ በዚ Artist yared negu song yayina marefiya @nobifric አይንሽን እንዳየዉ እድል ስጪኝ ዉዴ ፍቅርዬ አንቺ ሆነሽ ቀርተሻል ገና ያኒ የፍቅር ምርጫዬ በናፍቆት መረብ ላይ ተቀምጬ ሳለሁ ብቻየን ላንድ አፍታ እንኳን መጥተሸ ብታይልኝ ይሄን ስቃዬን ያይኔ ማረፊያ…. የኔ…የኔ የኔ…የኔ(2) መቼ ትመጫለሽ አልል ነገር ብቻ በትዝታ መደናበር እኔ ትዝተኛ ያንቺ እስረኛ የሌለሽበት እንዴት ልተኛ ካለሽበት ማዶ አሻግሬ አንቺን ሳሰላስል ዉየ አድሬ በናፍቆትሽ ልቤ ቢዳከምም አንቺን ለማየት ተስፋ አይቆርጥም ነይ በሞቴ … ባየር በመኪና ነይ በሞቴ …አልመጣም በርሬ ነይ በሞቴ …እህህ ብቻ ነዉ ነይ በሞቴ …የኔ ነገር ፍቅሬ ነይ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @justclic. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
@justclic named 2 handles that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all. A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 9 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“VOICE OF NOBEL❤️❤️” (@justclic), 76 subscribers as measured 9 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/justclic.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.