3 Jul 2026, 15:50 UTC29 viewsread 9 August 2026 Photo
ዛሬ ልዩ ትብብራችሁ ይፈለጋል‼
====================
(የቻለ የአቅሙን በመሰደቅ፣ አቅም ላላቸው ኸይር በማመላከት፣ መልዕክቱን በማደራጨትና በዱዓእ እናግዛቸው!)
||
✍️ ወላሂ በጣም ነው ያሳዘኑኝ! የዚህን ሚስኪን ቤተሰብ መከራ ሲነግሩኝ አንጀቴ ነው የተላወሰው።
የአንድ አባት ስቃይ እና የቤተሰብ ፈተና ነው... ከሁለት ዓመት በፊት መኪና እያሽከረከረ ባጋጠመው አደጋ ምክንያት ፖራላይዝድ ሆኖ አልጋ ላይ ይውላል። የዚህ አባት እና ቤተሰብ መከራ ግን በዚህ አላበቃም፤ ከሁለት ዓመት የአልጋ ቁራኛነት በኋላ ድንገት ሌላ ከባድ ህመም ጣለው። ከደሴ ወደ አዲስ አበባ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል አምጥተውት፣ የደም እና የሽንት ናሙናው ወደ ህንድ ሀገር ተልኮ …
Signed šə£ BãBã😍
21 May 2026, 03:21 UTC42 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @anbeb_islamic
ጌታችን ከኛ ምንም የሚሻ አይደለም ከአንድ ነገር ውጪ ! አላህ ከኛ ሰላት ከጎደለው ጎንበስ ቀና...ፆም ከጎደለው ርሀብ ...መስጠት ከጎደለው መስጠት ምንም የለውም ....አዎ አላህ የሚሻው እኛን ብቻ ነው ።
ትዕዛዛቶችሁ ሁሉ ...ሰላቱ ፣ፆሙ፣ሀጁ ሰደቃው ሁሉ የዚህን ምድር ግፊት እንድንቋቋምበት የሰጠን ሀይል እንጂ ለስልጣኑ ለሀያልነቱ ግብዓት የሚውሉ አይደሉም ። ሁላችሁም የረሱል አምሳያ ሆናችሁ ብትገዙኝ ከስልጣኔ አንዳችም አትጨምሩም አላለንም ? የምንሰግደው ለአላህ ብለን....የምንፆመው ለሱ ብለን ለምን ይመስለናል ? በኛ ኢባዳ አላህ የሚጠቀም እስኪመስለን ለምን ተሳሳትን ?
ሀቢቢ ጌታህ በኢባዳህ የሚደሰተው እኮ ጀነት ሊያስገባህ ስለሚሻ ነው ....…
Signed šə£ BãBã😍
15 May 2026, 15:19 UTC40 viewsread 9 August 2026 🌙 የመጀመሪያዎቹ ዐሥር የዙል-ሒጃ ቀናት ታላቅነት
[ فضل الأيام العشر من ذي الحجة ]
┄┉┉✹༄ 🤍🍃 🤍༄✹┉┉┄
بِسْــــــــــــــــــمِ اللَّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيم
الْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ، وَالصَّلَاةُ وَالسَّلَامُ عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِهِ وَصَحْبِهِ أَجْمَعِينَ
💕ውድ የዲን ወንድሞቼና እህቶቼ፤
👉እነዚህ የመጀመሪያዎቹ 10 የዙል-ሒጃ ቀናት (የአመቱ ምርጥ አስር ቀናት) እጅግ በርካታ በረከቶችንና ረድኤቶችን አዝለው መጥተዋል። እኔንም እናንተንም እነዚህን ውድ ቀናት በኢባዳ እንድንጠቀምባቸው በታላቅ …
Signed šə£ BãBã😍
10 May 2026, 04:17 UTC45 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @tdarna_islam
⚠️ ለአላህ ውሳኔ ቀድር እጅ መስጠት ያለውን ውበትና ጥፍጥና ⚠️
⚠️የአላህ ምርጫና ሁሌም ለኛ የተሻለ ነው
ለህይወትህ ከአላህ ምርጫ የተሻለ ውብ ነገር ከቶ አታገኝም። አንዳንድ ጊዜ ነገሮች የተመሰቃቀሉ፣ ጨለማ የዋጣቸውና የማይሳኩ ሊመስሉህ ይችላሉ። ነገር ግን የአላህ ውሳኔ ልክ እንደ ጥበበኛ ሰዓሊ ነው፤ ምስሉ ተስሎ እስኪያልቅ ድረስ መስመሮቹ የተዘበራረቁ ሊመስሉ ይችላሉ፣ ሲጠናቀቅ ግን እፁብ ድንቅ ይሆናል።
⚠️የዕቁብ (ዐ.ሰ) ዩሱፍን ሲያጣው እንደማንኛውም አባት በሀዘን አይኑ እስኪጠፋ ድረስ አልቅሷል። ያኔ ያጣው ገና ህፃንና ደካማ የነበረውን ዩሱፍን ነበር። አላህ ግን ያንን ልጅ ለዓመታት ርቆት እንዲቆይ የወሰነው ለክፋት አልነበረም፤ ይልቁን…
Signed šə£ BãBã😍
5 May 2026, 04:50 UTC44 views2 reactionsread 9 August 2026 Forwarded from @ibnuahmed11
እኔ እና ቁርአን
እኔ :- "ያ ረቢ! ሶሻል ሚዲያ ላይ የማሳልፈው ሰዓት ውስጤን ባዶ እያደረገው ነው። ስልኬን 'Scroll' ባደረግኩ ቁጥር የሰዎችን 'Perfect' ህይወት፣ ሽርሽራቸውን፣ ስኬታቸውንና ሳቃቸውን ሳይ የኔ ህይወት 'Boring' ሆኖ ይታየኛል። 🙁
ሳላስበው የነሱን 'Highlight' ከኔ 'የዱንያ ግብግብ' ጋር አወዳድረዋለሁ። 'ለምን እኔ እንደነሱ አልሆንኩም?' የሚለው ጥያቄ ሰላሜ ነሳኝ። በዛ ላይ 'Likes' እና 'Views' ለማግኘት የምደክመው ልፋት የልቤን 'ሰኪና' (መረጋጋት) እየወሰደብኝ ነው። ቆይ ግን... በዚህ በዲጂታል ጫጫታ ውስጥ እንዴት ነው ልቤን የምጠብቀው?"
ቁርአን :- >
وَلَا تَمُدَّنَّ عَيْنَ…
❤2
Signed šə£ BãBã😍
12 Mar 2026, 14:37 UTC100 viewsread 9 August 2026 Photo
የበኩሉዎን አስተዋፆ ካደረጉ ከስር ባለው አካውንት screen shot ይላኩልን ባረከላሁፊኩም
@Hiranurm
ለሌሎችም share በማድረግ በነዚህ ወርቃማ ቀናቶች የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።
Signed šə£ BãBã😍
5 Nov 2025, 06:25 UTC647 views0 reactionsread 9 August 2026 🎁 ዚክር❗️❔
በዱንያ እያለን የጀነት ስጦታ!
ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ
አላህን መዘከር ከፀጋዎች ሁሉ ፀጋ ነው ሁሉም ስራዎች ትንሽም ቢሆን ቢዚ መሆን አላቸው ማለትም ለምስሌ የአካል እንቅስቃሴ ሶላት፣ሃጅ፣ፆም። አላህን መዘከር ግን ምንም የሚያስቸግር ነገር የለውም ጥርት ያለ ኒዕማ ነው።!
የዚህም ማስረጃው ሁሉም ስራ በጀነት ይቋረጣል። አላህ በእዝነቱ ጀነት ካስገባን አንሰግድም፣ አንፆምም፣ ዘካ አናወጣም ዚክር ሲቀርአዎ በጀነት ዚክር እናደርጋለን። በዱንያ ላይ መተንፈስን እንደተለገስነው የጀነት ሰዎችም በጀነት ዚክርን ይለገሳሉ። ዑለማዎች ዚክር ኒእማ መሆኑን ይህ ያመለክታል ይላሉ። ምክንያቱም ጀነት ኒዕማ ብቻ ነው ያለው ጀነት ውስጥ ልፋት የለም።! ጀነት…
Signed šə£ BãBã😍
1 Oct 2025, 12:40 UTC110 viewsread 9 August 2026 ስሜት ተከታይ ከመሆን ራስህን ማዳን ከፈለግክ ሰላትህን አጥብቀህ ስገድ። ሰላቱን ችላ የሚል ስሜቱን ተከታይ መሆኑ አይቀሬ መሆኑ ተነግሯል።
فَخَلَفَ مِن بَعْدِهِمْ خَلْفٌ أَضَاعُوا الصَّلَاةَ وَاتَّبَعُوا الشَّهَوَاتِ ۖ فَسَوْفَ يَلْقَوْنَ غَيًّا( مريم 59)
እድለቢስነት፣ ኩራተኛነት ከተሰማህ ከ እናትህ ጋር ያለህን ግኑኝነት አስተካክል። ለ ወላጆቹ በጎ የሆነ ከነዚህ በሽታዎች ይድናል።
وَبَرًّا بِوَالِدَتِي وَلَمْ يَجْعَلْنِي جَبَّارًا شَقِيًّا(مريم 32 )
ህይወትህ በጭንቀት ከተሞላ፣ ከጠበበህ ከ ቁርዓን ጋር ያለህን ግኑኝነት አስተካክል። ነገሩ ቁር…
Signed šə£ BãBã😍
30 Aug 2025, 03:34 UTC116 viewsread 9 August 2026 #ታላቁ መፅሀፍ
ዛሬ ደግሞ ከቁርአን ስለመራቅ የተወሰነ ነገር ልበላቹ
ቁርኣን ዘወትር ሊቀራ ፣ሊደመጥ፣ ሊጠና፣ ሕጉ በሁሉም የህይወት መስኮች ላይ ሊተገበር የሚገባ ታላቅ መፀሀፍ ነዉ። ከቁርኣን መራቅና መቆራረጥ የልብ መድረቅን፣ ዓላማ መሳትንና አኼራን መርሳትን ያስከትላል። ዓሳ ከባሕር ወጥቶና ርቆ መኖር እንደማይችለዉ ሁሉ ከቁርኣን የራቀ ልብም የተሟላ ህይወት አይኖረውም። ቁርኣን የአማኝ እስቲንፋስና መንፈስ(ሩሕ) እንደሆነ አላህ ጠቁሟል፦
{ وَكَذَ ٰلِكَ أَوۡحَیۡنَاۤ إِلَیۡكَ رُوحࣰا مِّنۡ أَمۡرِنَاۚ
"ወደ ሌሎች ነብያት እንዳወረድነዉ ሁሉ ወዳንተም መንፈስ የሆነን ቁርአን በትዕዛዛችን አወረድን (አሽ_ሹራ 52)
…
Signed šə£ BãBã😍
27 Aug 2025, 03:53 UTC127 viewsread 9 August 2026 ⤵ #ህይወትህ_በደስታ ለማሳለፍ የሚጠቅሙ ምክሮች
➊• የቀንህን መጀመሪያ ሱብሂ ሶላትን በመስገድና (አዝካሩ ሰባህ) የጠዋት ዚክሮችን በማድረግ ጀምር ያንን ቀን ደስተኛ ሆነህ ታሳልፋለህ ምናልባት ችግር እንኳን ቢፈጠር አላህ ይረዳሃል።
➋• ሸይጣን እራሱን ማነቅ የሚደርስበት ደረጃ እስኪደርስ ድረስ ኢስቲግፋር አብዛ።
➌• ዱአ ማድረግህን አታቋርጥ ከጀሃነም የመትረፊያ ገመድ ነውና አይስጠኝም ብለህ ከአላህ ተስፋ አትቁረጥ አላህ አንተ ያደረከው ዱአ በሶስት አይነት መንገድ ሊመልስልህ ይችላል
1⃣/ የጠየቅከውን ነገር ወዲያው ይሰጥሃል
2⃣/ የጠየቅከውን ነገር አዘግይቶ ከጠየቅከው በላይ በተሻለ ነገር ይሰጥሃል
3⃣/ ያደረከውን ዱአ …
Signed šə£ BãBã😍
1 Jul 2025, 07:26 UTC89 viewsread 9 August 2026 ማስታወሻ!
ዓሹራን ለመፆም ያቀዳችሁ! ዛሬ ሙሀረም 1 ሲሆን
#ጁምዓ July 4 ( ሰኔ 27) ሙሐረም 9ኛው እና #ቅዳሜ July 5 (ሰኔ 28) ደግሞ ሙሐረም 10ኛው [ዓሹራ] ነው።
የዓሹራ ቀን ፆም በሐዲስ እንደመጣው ያለፈውን አንድ ዓመት ወንጀል ያሰርዛል፡፡ አሏህ ይወፍቀን 🤲
ሌሎችን በማስታወስ በአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
Signed šə£ BãBã😍
24 May 2025, 09:24 UTC207 views1 reactionsread 9 August 2026 "ስለ ዙል ሒጃ አስር ቀናቶች ጥቆማ‼️"
____
✍️በኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር ዛሬ ዕለተ ቅዳሜ ግንቦት 16 2017 ዓ.ል ነው።
በሒጅሪያህ አቆጣጠር ደግሞ ዙል ቂዕዳ 26, 1446 ነው።
የዙል ሒጃ ወር ሊገባ ሶስት ወይም አራት ቀናቶች ብቻ ይቀራሉ።
ስለዚህ ስለነዚህ ቀናቶች አንዳንድ ጥቆማዎችን እንቃኝ።
👉1✔️የዙል ሒጃ የመጀመሪያ አስር ቀናቶች ታላቅነት✔️
_____
እነዚህ አስርት ቀናቶች አላህ በቁርኣን ላይ የማለባቸው ቀናቶች ናቸው።
አላህ እንዲህ ይላል፦
"{وَالْفَجْرِ. وَلَيَالٍ عَشْرٍ} [الفجر:1-2]"
"በጎህ እምላለሁ።
በዐሥር ሌሊቶችም።"
[አል፡ፈጅር: 1-2]
|
ታላቁ የቁርኣን ሙፈሲር ኢማም ኢብኑ ከሢር
<<በዐሥር…
👍1
Signed šə£ BãBã😍
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @junikabi. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.