22 Mar 2024, 10:13 UTC731 viewsread 6 August 2026 ማነው ፊርደውስን የሚወርሰው⁉️
1. ምእምናን ፍላጎታቸውን ሁሉ በእርግጥ አገኙ (ዳኑ).
2. እነዚያ እነርሱ በስግደታቸው ውስጥ (አላህን) ፈሪዎች.
3. እነዚያም እነርሱ #ከውድቅ ንግግር ራቂዎች
4. እነዚያም እነርሱ ዘካን ሰጭዎች
5. እነዚያም እነርሱ #ብልቶቻቸውን ጠባቂዎች የሆኑት (አገኙ)
8. እነዚያም እነርሱ ለአደራዎቻቸውና ለቃል ኪዳናቸው ጠባቂዎች
9. እነዚያም እነሱ #በስግደቶቻቸው ላይ የሚጠባበቁ የኸኑት (አገኙ)
10. እነዚያ ወራሾቹ እነርሱ ናቸው
11. እነዚያ #ፊርደውስን (ላዕላይ ገነትን)፤ የሚወርሱ ናቸው፡፡ እነርሱ በእርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ናቸው 23:1-11
🏝🚅ከጌታችሁ ወደ ኾነችም ምሕረትና ስፋትዋ እንደ ሰማያትና ምድር ወደ ኾነ…
Signed šə£ BãBã😍
15 Mar 2024, 05:20 UTC524 viewsread 6 August 2026 ۞ وَسَارِعُوا إِلَىٰ مَغْفِرَةٍ مِّن رَّبِّكُمْ وَجَنَّةٍ عَرْضُهَا السَّمَاوَاتُ وَالْأَرْضُ أُعِدَّتْ لِلْمُتَّقِينَ
ከጌታችሁ ወደ ኾነችም ምሕረትና ስፋትዋ እንደ ሰማያትና ምድር ወደ ኾነች ገነት አላህን ለሚፈሩ የተዘጋጀች ስትኾን ተቻኮሉ፡፡(አል-ኢምራን 133)
❤️❤️❤️اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وآله وصحبه أجمعين ❤️❤️❤️
የረመዳን የመጀመሪያ ጁምዓ🥰 ለመልካም የምንሽቀዳደምበት ፣ በዛች በሩቋ ሀገር ያሉትም ተረጋግተው የድል ሰላት የሚሰግዱበት፣ የሚፆሙበት ለተጨነቁት ወንድሞቻችን ድልን ለታመመ መዳ…
Signed šə£ BãBã😍
10 Feb 2024, 19:10 UTC590 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @MuradTadesseVideo
የሸዕባንን ወር ሙሉውን መፆም እንደት ይታያል?
መልስ፦ በሸይኽ ዶ/ር ሷሊሕ ፈውዛን አል-ፈውዛን ሐፊዘሁ-ል'ሏህ
Signed JElaludin™ 😍
1 Feb 2024, 10:07 UTC≈1,480 viewsread 6 August 2026 Video
ይህንን ቪድዮ በፌስቡክ፣ በቲክቶክና በሌሎች የሶሻልሚድያ አማራጮች ሼር አድርጉት።
Signed šə£ BãBã😍
27 Jan 2024, 06:27 UTC602 viewsread 6 August 2026 Photo
የታዳጊ ወንድማችን አቡበከር ኸይረዲንን ህይወት እንታደግ
ከላይ በምስል ላይ የምትመለከቱት ታዳጊ አቡበከር ኸይረዲን የ18 አመት ታዳጊ ሲሆን በገጠመው ከፍተኛ የሽንት ትቦ እና የነረቭ ችግር በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ህክምናውን እየተከታተለ የነበረ ቢሆንም ህመሙ ከፍተኛ ስለሆነ ወደ ውጪ ሀገር ሄዶ መታከም እንዳለበት ተጠቁመናል። ሀገረ ህንድ የሚገኘው IBS Hospital ህክምናውን ለማድረግ የተቀበለን ቢሆንም, የህክምና ወጪውን ግን ለመሸፈን የተጠየቅነው ገንዘብ ከእኛ አቅም በላይ ነው። ሙሉ ህክምናውን ለማድረግ እስከ ሶስት ሚሊየን (3,500,000) ብር ተጠይቀናል። ይህ በእኛ ግል አቅም መሸፈን ስለማንችል ከአላህ በታች ውድ ኢትዮጵያውያን እንድትተባበሩን …
Signed šə£ BãBã😍
20 Sept 2023, 19:56 UTC841 viewsread 6 August 2026 አላህ እንደሚወድህ ከሚያመላክቱ ነገሮች አንዱ ጥፋት በሰራህ ቁጥር ወደርሱ ተፀፅተህ መመለስህና ይቅርታውን መጠየቅህ ነው።
Signed Ĵűđï §€£
18 Sept 2023, 09:18 UTC851 viewsread 6 August 2026 Video
Video, posted without a caption
Signed Ĵűđï §€£
18 Sept 2023, 09:15 UTC841 viewsread 6 August 2026 አላህን በሚያስቆጣ ነገር የሰዎችን ውዴታ መፈለግ ደካማነት ነው። ፋይዳ በሌለው ነገር የሰዎችን ቅስም መስበር ሞኝነት ነው። ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
"ማንም ቢሆን የሰዎችን ልቦና ሊጠብቅ ይገባል። የአንድ ሰው ልብ ከተሰበረ በሚችለው ለመጠገን ይጣር። ምክንያቱም በዚህ ውስጥ ትልቅ ትሩፋት አለና።"
[ሸርሑ ቡሉጊል መራም፡ 11/333]
Signed Ĵűđï §€£
2 Apr 2023, 03:53 UTC855 viewsread 6 August 2026 Video
Video, posted without a caption
Signed Ĵűđï §€£
14 Feb 2023, 07:59 UTC881 viewsread 6 August 2026 ~
«ያልተሳካ ጋብቻ ምንጩ ቁንጅናን የመረጠ ወንድና 'የባንክ ቼክን ያስቀደመች እንስት መሆናቸው ላይ ነው
@islamn_enewek
Signed Ĵűđï §€£
13 Feb 2023, 20:19 UTC827 viewsread 6 August 2026 ✅:ሰላትን ችላ ካልክ፣
✅:ዚክርን ከረሳህ፣
✅:ዱዓን ከዘነጋህ፣
✅:ሶለዋትን ከተውክ፣
📌:ሀሳብና ጭንቀት ቢወርስህ አይግረምህ
Signed Ĵűđï §€£
5 Feb 2023, 18:12 UTC944 viewsread 6 August 2026 Photo
#ዱዓችን ለምን ይሁን ምላሽ ያጣው?
ኢብራሒም ኢብኑ አድሀም(ረሂመሁላህ) በበስራ ገበያ ሲያልፉ ሰዎች ተሰብስበው ወደሳቸው ከበቧቸውና እንዲህ አሏቸው፦
"ያ አባ ኢስሐቁ! ዱዓ አድርገን ዱዓችን ለምን ምላሽ አጣ?"
እሳቸውም ፦"ቀልባችሁ በአስር ነገሮች ሞታለች።" አሏቸው።
እነሱም፦"ምን ምንድ ናቸው?" ብለው ጠየቋቸው።
እሳቸውም፦
#አንደኛ 👉አላህን አውቃቹት።ሐቁን አልተወጣችሁም።
#ሁለተኛ 👉ነቢዩን (ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም) እንወዳለን ብላችሁ ሞገታችሁ፣ከዚያም ሱናውን ተዋችሁ።
#ሦስተኛ 👉ቁርኣንን አነበባችሁት ፣አልሰራችበትም።
#አራተኛ 👉የአላህን ፀጋ በልታችሁ ምስጋናውን አልተወጣችሁም።
#አምስተኛ 👉ሸይጣን ጠላታችነው ብላችሁ ከሱ ጋ ገጠማቹ።
#ስ…
Signed Ĵűđï §€£
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @islamn_enewek. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.