Photo, posted without a caption
Signed Edris Elias

Channel
@islamtibeb
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
438subscribers
+0 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001324082013 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @islamtibeb |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 October 2019— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 13 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 13 August 2026 |
| On Telegram | t.me/islamtibeb |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 13 Aug 2026, 15:06 | 438 | -1 |
| 7 Aug 2026, 04:21 | 439 | +1 |
| 6 Aug 2026, 19:18 | 438 | no change |
| 6 Aug 2026, 06:58 | 438 | first reading |
20 posts held, back to 31 October 2019 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 1 May 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Photo, posted without a caption
Signed Edris Elias
تقبل الله صيامكم وقيامكم وجعلكم من عتقاء الشهر الكريم ،، أعاده الله علينا وعليكم باليمن والبركات ،، كل عام وأنتم بخير وما تنسونا من صالح دعائكم.
Signed Edo
🍃 የረጀብ ወር ማስታወሻ 6⃣እና 7⃣ ↪[የረጀብ ወር ማስታወሻ . ክ/6 💥ወሩን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል መጾም ብዙ ሰዎች ረጀብን ሲጾሙ ይታያል ይህም ልዩ አጅር አለው ብለው ስለሚያምኑ ነው:ይሁን እንጂ ነቢዩ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ረጅብን ሙሉ በሙሉም ይሁን በከፊል መጾማቸውን የሚገልጽ አንድም ሰሒሕ ሐዲሥ የለም!! ይህንንም አስመልክተው 📂ኢብኑ ተይሚያ የሚከተለውን ብለዋል("ረጀብን ለይቶ መፆምን በተመለከተ የሚጠቀሱ ሐዲሶች በሙሉ ዶዒፍ ከመሆን አልፎም ነቢዩ ላይ የተቀጠፉ ውሸቶች ናቸው") 📂ኢብኑል ቀይምም እንዲህ ይላል ("ረጀብን መጾምና ከሱ ውስጥም በተወሰኑ ሌሊቶች ልዩ ሰላት መስገድን በተመለከተ የሚጠቀሱ ሐዲሶች…
Signed Edo
አዲሱን የለቅሶ ክሊፕ ተጋበዙ ፡፡ ለኡስታዝ አህመዲን ተዘፈነለት 😁😂
Signed Edo
፣ ከሃይማኖቱ የውስጥ አሰራር ነጻነት የሚመነጩ ጠቃሚ የሆኑ እና ተቋማዊ ምስጢራዊ ሃይማኖታዊ መረጃዎችን እየበረበሩ ለሚመለከተው አካል እንዲያደርሱ ማስረግ፣ በእነዚህ ሰዎችና ቀድሞዉኑ በተቀመጡ ተከፋይ አድርባዮች አማካኝነት ሙስሊሞች ጎራ ይዘው እንዲሻኮቱ፣ በውይይቶቻቸው እንዳይስማሙና በአንድ እንዳይቆሙ ነግቶ መሽቶ የሃሜት፣ የማጠልሸትና የክርክርና ጭቅጭቅ ሃሳቦችን በየመስጊዶቹና ተቋማቱ፣ በሃይማኖቱ ሊቃውንት እና ጠንካራ ሰዎች ላይ መንዛት፥ በዚህም ስልት የሙስሊሞችን የውስጥ አንድነት ማናጋት፣ የጋራ ተቋማት ግንባታ ላይ ትኩረት እንዳያገኙ ማድረግና ወደ ፊት መሄድ ቀርቶ ከነበሩበት አስለቅቆ ወደ ኋላ መመለስ! - ከጥበቃና ጽዳት፣ ከፖሊስና ወታደር እስከ ቢ…
Signed Edo
የእስላሞች ፈተና፥ጭንግፉ ሽል-በአማራ ክልል እሩህ ሊተክል (ከዘመድኩን በቀለ እስከ እስክንድር ነጋ) ================================ #Share #Share #Share ህወኃት መሩ ወንበዴ ቡድን ሁሉንም ኢትዮጵያውያን የበደለ ቢሆንም የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ያለ ተቋም እና ጥበብ አዋቂ አባት አልባ ሆነው እንዲቀሩ አድርጓልና በደሉ እጥፍ ድርብ ይሆናል። ህወኃት መሩ ባለጌ ቡድን ባደረሰብን በደል የጎበጠው ትከሻችን ሳይቃና፣ በህወኃት መሩ ተላላኪ ጥቅመኛ ቡድን የቆሰለው ልባችን እዡ ሳይጠግግ የአማራው ክልል ውሽልሽል አመራር ዳግም ቁስላችንን መነካካቱ እያአጀበን እያበገነን ይገኛል። - የዛሬንና ነገን እውነት ተቀብለው የክልሉን የመንግስት ስር…
Signed Edo
በዘመቻው ላይ መሳተፍ አለብኝ ።በሞጣ አንድ መስጅድ ከ15 አመት በላይ ፈጅቶ ነበር ግን ጥር 22 ሁላችንም ከተረባረብን አራት መስጅዶች በዚሁ ከተማ ከአንድ አመት ባነሰ ጊዜ እንገነባለን ኢንሻአላህ!!! ሚናራው ረዝሞ እና ሰማይ ጠቀስ ሆኖ ከታች እሰከ ደብረወርቅ ከላይ እስከ መስተዳድሩ መቀመጫ ባህርዳር ድረስ የሚታይ፣ ሜጋፎኑ ገዝፎ ገዝፎ አዛን ለማይደርሳት እና እንዳይደርስባት ለምትዋጋዋ የአማራዋ አክሱም ደብረወርቅ ድረስ የሚሰማ ይሆናል የሞጣ ውበት በነኝህ መስጅዶች ይጎላል! ጥር 22 ሌላ ቀጠሮ ሌላ ፕሮግራም ሌላ አጀንዳ የለም 200,000,000 በጥር 22 ብቻ!!! እለቱ እስኪደርስ በአካውንቶቹ ገቢ ማድረጋችን እንቀጥል ። የአማራ ክልል ሙስሊም ወገናችን …
Signed Edo
አለም አቀፍ አስላማዊ ጥሪ በሞጣ መስጂዶች እና ሙስሊሞችን ብቻ በመነጠል የተደረገውን የሽብር ሴራ በማውገዝ እንዲሁም ሞራላቸውን ለመጠገን እና መስጂዳችንን በተሻለ ለመገንባት የሚውል ጁምዐ ጥር 22/2012 የገቢ ማሠባሠብያ ፕሮግራም ይካሄዳል እርሶም በዚህ ኸይር ስራ ላይ የድርሻዎን እንዲወጡ እየተዋወስን የገቢ ማሰባሰቢያ ሂሳብ ቁጥር ንግድ ባንክ 1000315148457 ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 1000054280428 አዋሽ ባንክ 01304069690301 ሲሆን ሁላችንም ሳንሰለች እስላማዊ ግዴታችንን ቢያንስ ለ20 ሰው በማስተላለፍ እንወጣ
Signed Edo
* መስጂድ ተቃጠለ * ባለኝ መረጃ መሰረት እስከ አሁን ከ35 የሚልቁ መስጂዶች ጋይተዋል ፈርሰዋል ከፊሎቹ በነበልባል እሳት ተያይዘው ልክ እንደ ችቦ ለጭፈራ ማድመቂያ ግብዐትነት ውለዋል ፡፡ ጥቃቱም ከዳር ዳር ወደ መሃል እየተመመ ነው ፡፡ ትላንት ሞጣ ዛሬ ደግሞ ሀረር ... ሰላማችን መረጋጋታችን የእግር እሳት የሆነበት ጠላት እየተሰናዳ ነው ፡፡ የእስካሁኑም አላረካቸውም በሰፊው እያቀዱልንና እደተዘጋጁልን ነው ፡፡ እኔና አንተስ ? እኔና አንተማ ስንትና ስንት የጀግንነት ስራ እየሰራን ነው ፡፡ facebook ላይ ቁጭ ብለን መድኸሊ ' ኢኽዋን እየተባባልን ነው ፡፡ ልዩነቶቻችንን በቁርዐንና ሀዲስ ከመፍታት ይልቅ በኮመንት መሰዳደብን መርጠናል ፡፡ ክንዳችን…
Signed Edo
በርካቶቻችሁ በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው "ተምኔታዊት ደሴት" የተሰኘው መፅሀፍ ነገ ጁሙዓ ጥር 01/2012 በአዲስአበባ አራት ኪሎ፣ መርካቶ፣ ሜክሲኮና ሌሎች የመፅሀፍት መደብር ታገኙታላችሁ። መልካም ንባብ‼ አንብቡ አስነብቡ በስጦታ ያበርክቱ! ሼር ያድርጉት! @ahmedin99
Signed Edo
የቀበሮ ስትራቴጂ ★★★★★★★★ ጐሽ በጉልበትም ሆነ አካላዊ ግዝፈቱ ከቀበሮ በአራት እጥፍ ይበልጣል፡፡ ሆኖም ከጥንት ጀምሮ ጐሽ በቀበሮ እየታደነ ይበላል፡፡ ይህ እንዲሆን ያደረገው ቀበሮው ስኬታማ ስትራቴጂ በመከተሉና ጎሽም ከስህተቱ ለመማር ባለመቻሉ ነው፡፡ አንዲት ቀበሮ ለብቻዋ አንድ ጐሽን ለመፋለም አትደፍርም፡፡ ቀበሮዎች አቅማቸው ከጐሽ እንደሚያንስ ስለሚያውቁ በአሸናፊነት ለመወጣት በተናጠል ጐሽን ለመግጠም ከመሞከር ይልቅ በትብብር ላይ የተመሰረቱ ስትራቴጂን ተከተሉ፡፡ ቀበሮዎች በጉልበትም ሆነ በብዛት ከሚበልጧቸው ጐሾች መካከል ለማደን በቡድን ስሜት ወደ ጐሾቹ መንጋ ይጠጋሉ፡፡ ዕቅዳቸው እንዲሳካም በመጀመሪያ ሆን ብለው ጐሾችን ያስደነብራሉ፡፡ ጐሾ…
Signed Edo
____________________________ *** ሶስት አስገራሚ ጉዳዮች *** """"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" ① «ሀይማኖተኛ» ሆነው ሰበካቸውን በውሸት ላይ የሚገነቡ! ሀይማኖተኛም ይሁን ሌላ፤ መቼም ሰው ነውና በግል ጉዳዮች አንዳንድ ጊዜ ውሸት ከአንደበቱ ሊያመልጠው ይችላል፤ ግድየለም! በተደጋጋሚ ሆን ብሎ መሰረት የሌለውን የሀሰት ወሬ ከመቅጠፍ አልፎ በትጋት የሚያሰራጭ «ሀይማኖተኛ» ግን እንደ አሸን ፈልቷል። በማስረጃ መርታት የተሳናቸውን አካል «ሊያርዳችሁ ነው»፣ «ሊያጠፋችሁ ነው» ሲሉ ተቀናጅተው ስሙን ያጠፋሉ። የሌላውን እምነት ተከታዮች ለማጠልሸት የውሸት ፎቶም ያቀናብራሉ። (ባሁን ዘመን ማንም …
Signed Edo
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @islamtibeb. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
@islamtibeb named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all.A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 13 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ኢስላም ጥበብ ነው” (@islamtibeb), 438 subscribers as measured 13 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/islamtibeb.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.