21 Mar 2022, 06:15 UTC524 viewsread 9 August 2026 አንዳንድ ቀናቶች ይረዝሙብሃል ። ልብህና አዕምሮህ በተለያዩ ስሜቶችና ሃሳቦች ሊፈነዱ እስኪመስል ይወጠራሉ ። ሃዘንህ ፣ ብቸኝነትህ ፣ የልብ ስብራትህ ያገረሻሉ ። ዱንያ ትከብድሃለች ። በዙርያህ ላሉት ሰዎች ፍላጎት ታጣለህ ብትችልና ማንም የማያይህ ፣ አንተም ማንንም የማታይበት ስፍራ ብትሄድ ምኞትህ ነው ። ይህ ሁሉ ትርምስም ማብቅያ የሚኖረው መሆኑን በመጠራጠር ተስፋ ለመቁረጥ ትቀርባለህ ። ከሁሉ ደግሞ ህመምህን የሚያበረታው ምን እንደሆነ ታውቃለህ ? አንተ በዚህ ፅልመት ውስጥ ስትዳክርና ለመኖር ስትታገል በዙርያህ ያሉት ሰዎች ደስተኛና የሞላላቸው ፣ ብቸኛው የህይወት መሰናክል የገጠመውም አካል አንተ ብቻ እንደሆንክ ይሰማሃል ። የዚህኔ ሸይጧን ከጥ…
Signed Edris Elias
12 Mar 2022, 21:23 UTC401 viewsread 9 August 2026 ትልቁን የህይወት ሚስጥር እንካልህ
ኑሮህ በሰባት ወፍራምና ጥቋቁር ደመናዎች የተጋረደ ዙርያህም በደንጋዛ ጭጋግ የታወረ ሊሆን ይችላል ። ታውቃለህ ? አትሸበር ፤ ፈፅሞም አትፍራ እንዲያው አደራህን ለጨረፍታም ቢሆን እንዳትተክዝ ። ለምን ያልክ እንደሆነ " ያልፋልና " ነው ።
አንተኛው ደግሞ ምድር ለአንተ እንድታሽቃብጥ የተፈጠረች ይመስል በሄድክበት ሁሉ ስኬትና ደስታ እንደ ጥላህ ቢከተሉህ ፤ ዝናህ እንደ ክረምት የሰማይ ነጎድጓድ ሳያባራ ቢንቦለቦል ፤ የህይወትን እንቆቅልሽ የፈታህ ቢመስልህም ሰከን በል ። ለምን ሲባል ያልክ እንደሆነ " ያልፋልና " ነው ።
ህይወት ባለችበት አትረጋም ። አንዴ ስንደሰት ቀጥሎ ደግሞ ስናዝን ፤ ሌላ ጊዜ ደግሞ ስንፈራ…
Signed Edris Elias
12 Mar 2022, 12:32 UTC329 viewsread 9 August 2026 Suffer the pain of discipline
or
Suffer the pain of regret
Signed Edris Elias
2 Jan 2021, 20:43 UTC572 viewsread 9 August 2026 ከምታስመስለው መላዕክትነት ይልቅ የዕውነት የምትተገብረው ሰይጣንነት ይሻላል ፡፡
አትመለከትም , ሙናፊቆች የማስመሰል ሸሃዳ ይይዛሉ ፣ ይሰግዳሉ ፣ ይፆማሉ ፣ ቁርዐን ይቀራሉ ፣ ሶደቃም ይሰጣሉ ፤ ነገር ግን ይህ ሁሉ በአስመሳይነት ማልያ የተጫወቱት ነውና ፉርሽ ይደረግባቸዋል ፡፡ በአኺራም , ዱንያ ላይ አሏህን በግልፅ ሲክዱ በአደባባይም ኢስላምን የሚፃረር ተግባራቶችን ሲፈፅሙ ከነበሩ ካፊሮች የበለጠ ቅጣት ሙናፊቆች ይቀጣሉ ፡፡
إِنَّ ٱلْمُنَٰفِقِينَ فِى ٱلدَّرْكِ ٱلْأَسْفَلِ مِنَ ٱلنَّارِ وَلَن تَجِدَ لَهُمْ نَصِيرًا
መናፍቃን በእርግጥ ከእሳት በታችኛው አዘቅት ውስጥ ናቸው፡፡ ለእነሱም ረዳትን አታገ…
Signed Edris Elias
26 Dec 2020, 20:58 UTC532 viewsread 9 August 2026 Here ir the truth ;
Millionaires are millionaires becase of their habits .
Athletes are athletes because of their habits .
Professionals are professionals because of their habits .
You ‘ll never “ make it “ in one small win , you ‘ll make it with many small wins every day .
@leteshalehiwot
Signed Edris Elias
21 Dec 2020, 19:50 UTC542 viewsread 9 August 2026 Albert Einstein once said “ Every one is a Genius , But if you judge a fish by its ability to climb a tree it will live its whole life believing that it is stupid .”
እናንተ በእናንተነታችሁ ልዩ ናችሁ እራሳችሁንም ከማንም ጋር አታወዳድሩ የሚባለው በምክንያት ነው !
@leteshalehiwot
Signed Edris Elias
16 Dec 2020, 15:00 UTC558 viewsread 9 August 2026 የወርቅ እንካን ቢሆን ማንም የታሰረበትን ሰንሰለት አይወድም ! ገና ለገና ጥቅማጥቅም ሰጥቻለሁ በሚል የሰዎችን ነፃነት ለመጋፋት እንዳይቃጣህ ። ሠዎች ከሁሉ ነገር በፊት ነፃነታቸውን ያስቀድማሉ ።
@leteshalehiwot
Signed Edris Elias
15 Dec 2020, 21:04 UTC524 viewsread 9 August 2026 i found healing when i told ego to lower its voice and sit in the corner , while i asked my wounds important questions . 👌🏻
@leteshalehiwot
Signed Edris Elias
15 Dec 2020, 20:57 UTC603 viewsread 9 August 2026 የሠዎችን ውስጣዊ እሳቦት እርግጠኛ ሆኖ እንደመተንበይ ያለ አላዋቂነት እና አለመብሰል የለም ።
@leteshalehiwot
Signed Edris Elias
12 Dec 2020, 21:10 UTC738 viewsread 9 August 2026 ሰዎችን ሊፈትን በሚችል ሁኔታ በእውነትም ቢሆን አታሞካሻቸው። ጭራሽ ያልደረሱበት ደረጃ ላይ ከሰቀልካቸው ደግሞ ድርብ ጥፋት ውስጥ ወድቀሃል።
በአንፃሩም ስለጠላሃቸውም ብቻ መልካም ጎናቸውን አትካድ።
እነርሱን ለማጠልሸት ብለህ የስነምግባር እሴቶችን አትናድ።
ስለማንም በሚኖርህ አቋም ላይ በጭፍን አትነዳ፤ በመፈክርም አትሸንገል።
በጥቅሉ አንተነትህን በግለሰቦች ማንነት ላይ አታንጠልጥል።
በማይመለከትህ ጉዳይ ውስጥም ዘው አትበል፤ ስለ ሁሉም ነገር አስተያየት መስጠት አይጠበቅብህም። በሚከሰቱ ውዝግቦች ላይ ሁሉ ለአንዱ ለመወገን አትቻኮል፤ በጥልቀት ባልተረዳኸው ሀሳብ ላይ የፍርድ ቃላትን ከመሰንዘር ተቆጠብ።
እውነተኝነት መቼም ቢሆን አይለይህ፤ ፍትኸኝነ…
Signed Edris Elias
20 Oct 2020, 19:20 UTC617 viewsread 9 August 2026 ጥርጣሬ ቢያይልብህ እንኳ የማይገባውን ሰው ያለ አግባብ ከመወንጀል ይልቅ ምናልባት የሚገባውን በዝምታ ማለፍ እንደሚቀልና ይህም አጉል የዋህነት ሳይሆን ተገቢ ጥንቃቄ መሆኑን አውቀህ አንደበትህን ቆጥብ!
( sheikh Ilyas Ahmed )
@ustazilyas
Signed 𝔼𝕕𝕠
22 Sept 2020, 10:25 UTC845 viewsread 9 August 2026 እኔ መለወጥን የማልፈራ የለውጥ ሠው ነኝ ። ዛሬ ላይ በዲናዊም ሆነ በዱንያዊ አቋሜ አልያም በስነምግባሬ እና ከሰዎች ጋር ባለኝ መስተጋብር ጥሩ የምባል ላልሆን እችላለሁ ። አስተዋይ እና ቁም-ነገረኛም አይደለሁ ይሆናል ። ነገር ግን ወደተሻለ ደረጃ ማደግና መለወጥ የማልፈራ ' የለውጥ ሠው በመሆኔ በሂደት ጉድለቶቼን አሻሽላለሁ ክፍተቶቼንም እሞላለሁ ። ከእለታት በአንዱም ከምታውቋቸው ምርጥ ሠዎች ተርታ እንደምሰለፍ አልጠራጠርም !
ሁላችንም መለወጥን ማለምና ወደተሻለ ማደግን ማቀድ ይኖርብናል ። እኔ በእራሴ ላይ እርግጠኛ የሆንኩትን ያህል አንተም ' አንቺም በእራሳችሁ ላይ እርግጠኛ ልትሆኑ ይገባል ። ይህቺ ምድር ለተስፈኞች ብቻ ነው የምታሽቃብጠው ' ደግሞ…
Signed Edo
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @leteshalehiwot. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.