15 Jul 2022, 18:24 UTC805 viewsread 9 August 2026 ክፍል አንድ
→ የዚና ወንጀል ዱንያዊ ቅጣቶች ←
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ ) እንዲህ ብለዋል፡-
«ሙስሊሞች ሆይ! ዝሙትን ተጠንቀቁ (ራቁት)። እርሱም ስድስት ጉዳቶችን ያስከትላል፤ ሦስቶቹ በዚህ ዓለምና ሌሎቹ በቀጣዩ ዓለም ሲሆኑ። ዱንያዊ ጉዳቶቹን በተመለከተ የፊት መገርጣት/መደብዘዝ፣ አጭር ዕድሜና ረጅም ድህነት ናቸው። የቀጣዩ ዓለም ጉዳቶቹ ደግሞ የአላህ ቁጣን መውረስ፣ ጥብቅ(ኮስተር ያለ) ምርመራና በእሳት ውስጥ መቀጣት ናቸው።» (አቡ ዐዲይ)
እንደሚታወቀው የዚና ወንጀልን የሚመለከቱ ቁርኣናዊ አንቀጾች የወረዱት ተራ በተራ (ደረጃ በደረጃ) ነበር። ያም ማለት አንዱ ትዕዛዝ ከወረደ በኋላ ሌላው ቆይቶ መምጣቱን ይጠቁማል…
Signed ♥Ě=mîřŕ ļøv€➾
15 Jul 2022, 18:24 UTC≈1,100 viewsread 9 August 2026 →ክፍል ሁለት
→ የዚና ወንጀል ዱንያዊ ቅጣቶች ←
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
በጥቅሉ ያገቡ ዝሙተኞች የወንጀለኝነታቸው ቅጣት በኢስላማዊው ወይም በፊቂህ መሰረት በድንጋይ ተቀጥቅጠው መገደል ነው፡፡ ይህም ከላይ ያለውንና ሌሎችንም ሐዲሦች ማስረጃ በማድረግ ነው፡፡ ይህንኑ የሚያጠናክሩና የሚደግፉ በርካታ ተግባራዊ ማስረጃዎችም አሉ፡፡ ለምሳሌም ታላቁ ዓሊም ኢብን መስዑድ (ረድየላሁ አንሁ) ባወሩት ሐዲሥ የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ማለታቸው ተዘግቧል፡-
«የሙስሊሙ ደም፣ እርሱ ያ ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክ እንደሌለና እኔም የአላህ መልዕክተኛ መሆኔን የመሰከረ ሰው፣ ከሦስቱ ድርጊቶች መካከል በአንዱ ቢሆን እንጂ ማፍሰሱ አይፈቀድም፡፡ ያገባ …
Signed ♥Ě=mîřŕ ļøv€➾
15 Jul 2022, 18:24 UTC598 viewsread 9 August 2026 እኛስ ከነሱ አንፃር የት ነን 1
★ ታላቁ ዓቢድ አሊይ ኢብኑ ፉደይል ደካክሞት በእንፉቅቁ ወደ ፍራሹ እስኪሄድ ድረስ በዒባዳና በቂያመለይል ያነጋ ነበር። እንዲያም ሆኖ የሚፈፅመው ዒባዳ አያረካውም። ወደ አባቱ ይሄድና «አባቴ ሆይ!! ዓቢዶች እኮ ቀደሙኝ!» ይል ነበር።
★★ ዑመር ኢብኑል ኸጣብ የአላህ ማስጠንቀቂያ ያለበትን አንዲት የቁርአን አንቀፅ እያነበበ ሳለ ስሜቱ በመነካቱ ምክንያት ታመመ። ሰሀቦች በተኙበት ፍራሽ ላይ ለቀናት ሲዘይሯቸው የህመማቸው መንስኤ ምን እንደሆነ አያውቁም ነበር።
★★★ ሱፍያን አሰውሪ ዘንድ ስለ የውመል ቂያማ ያነሱባቸው እንደሆነ ደም ይሸናሉ። «አላህን በጣም ከመፍራቴ የተነሳ አለመሞቴ እራሱ ይገርመኛል»…
Signed ♥Ě=mîřŕ ļøv€➾
31 May 2022, 20:03 UTC509 viewsread 9 August 2026 Photo
علامة اهل السنة تعظيم المساجد
وعلامة اهل البد تعظيم المشاهد
የሱና ሰወች ምልክት የአሏህ ቤቶችን ማክበር ሲሆን
የቢድአ ሰወች ምልክት ደግሞ መቃብርን ማክበር ማላቅ ነው❗️
#Share
#Al_Islam_Media
@Al_Islam_Media_Et
Signed ♥Ě=mîřŕ ļøv€➾
31 May 2022, 20:03 UTC391 viewsread 9 August 2026 ╔══════════════════╗
ኢስላማዊ መንግስት መመስረትን ለምን ይፈሩታል
╚══════════════════╝
ጌታዬ ሆይ!
ብዕሬን እንደ ኻሊድ ኢብኑል ወሊድ ሠይፍ የሰላ አድርግልኝ
Mahi Mahisho
ኢስላማዊው መንግስት የሙስሊሙን ሃብት፣ መሬት እና ክብርን ከጥቃት ስለሚከላከል።
የዑመር ፍትህ፣ የኻሊድ ኢብኑል-ወሊድ ጀግንነት፣ የኢብኑል-ሃይሰም ዕውቀት የጃቢር ኢብኑ ሐያን ጥበብ የሙሐመድ አል-ፋቲህ ፍትሐዊነት ዳግም እንዳይመለስ ስለሚፈሩ።
አሜሪካ የተዋረደች ሆና ግብርን ለሙስሊሞች ስለምትከፍል። ፈረንሳይ የሙስሊሞችን ኃይል በመፍራት አንገቷን ደፍታ ስለምትኖር።
አንድም የአውሮፓዊያን መርከብ በሙስሊሞች ፈቃድ እንጂ የሜዲትራኒያንን ባ…
Signed ♥Ě=mîřŕ ļøv€➾
31 May 2022, 20:03 UTC≈1,000 viewsread 9 August 2026 #ይህችን_ሴት_አትሁኝ
.
1. በቴሌግራም ሀይ አለሽ
2. ሳትመልሺ ወደ profilu አቀናሽ
3. አለባበሱም ሆነ አቁዋሙ ያምራል
4. በድጋሜ ሀይ አለሽ
5. አሁን ግን በደስታ መለሽለት
6. መልክት መለዋወጥ ተጀመረ..
7. በአካል ለመገናኘት ቀጠሮ ተያዘ
8. ጥሩ ልብስ ለበሰሽ ሽቶ ተቀብተሽ አምሮብሸ ሄድሽ
9. ወድ የሆነ መዝናኛ ቦታ ወሰደሽ
10. ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ ጀመራቹ
11. እጆችሽን በፍቅር ያሻሽሻል በቀልዱ ያስቅሻል
12. አይኖችሽን በፍቅር አይን ተመልክቶ ፈገግታ ይመግብሻል
13. ብዙ ትውውቅ ያላቹ ያህል ተሰማሽ
14. ክፍል እንድትይዘ ጠየቀሽ ተስማማሽ
15. ምቾት እንዲሰማሽ አደረገ
16. በፍቅር በስሱ ከንፈርሽን መሳም ጀመረ
17. ትክክል አለመሆ…
Signed ♥Ě=mîřŕ ļøv€➾
31 May 2022, 20:03 UTC378 viewsread 9 August 2026 ሂጃብ ላለመልበስ የተለያዩ ምክኑቶች ከሚያቀርቡ ሴቶች ጋር የተደረገ ውይይት
•
እርሷ:- እኔ ሂጃብ ባለብስም አሏህን እወዳለሁ ስለዚህ አላህን መውደዴ በቂየ ነው።
•
መልስ:-
"قُلْ إِن كُنتُمْ تُحِبُّونَ ٱللَّهَ فَٱتَّبِعُونِى يُحْبِبْكُمُ ٱللَّهُ وَيَغْفِرْ لَكُمْ ذُنُوبَكُمْۗ وَٱللَّهُ غَفُورٌ رَّحِيمٌ"
"በላቸው አላህን የምትወዱ እንደሆናችሁ ተከተሉኝ አላህ ይወዳችኋልና ኀጢኣቶቻችሁን ይምርላችኋልና።
አላህም መሓሪ አዛኝ ነው።" 【ዒምራን 31】
አላህንማ ብትክክል የምትዎጅ ከሆነ መልእክተኛውን ባግባቡ ትከተይ ነበር
•
እርሷ:- በሙቀትና በፀሃይ ሰአት ሂጃብ ስለሚያስቸግረኝ መልበ…
Signed ♥Ě=mîřŕ ļøv€➾
31 May 2022, 20:03 UTC289 viewsread 9 August 2026 ╔════════════════╗
ታዳጊው ሙጃሂድ ሑሴን ተህሲን
╚════════════════╝
ጌታዬ ሆይ!
ብዕሬን እንደ ኻሊድ ኢብኑል ወሊድ ሠይፍ የሰላ አድርግልኝ
Mahi Mahisho
"አያቴ ሆይ! በአላህ መንገድ እየታገልኩ ጥይት አልቆብኝ እንደሞትኩ የውመል ቂያማ መስክሪልኝ"
ይህ ታዳጊው ሙጃሂድ ሑሴን ተህሲን በጠላት ጥይት ተመቶ በሞት አፋፍ ላይ ሳለ የተናገረው የመጨረሻ ቃል ነው።
የዑስማኒያ ኺላፋ ከአንደኛው የዓለም ጦርነት በኋላ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ምርጥና ጀግና ወጣቶችን በሞት ተነጥቋል። ኢኮኖሚያዊም ሆነ ወታደራዊ ዝግጅትን ሳያደርግ ነበር በጠላቶቹ ተገፍቶ ወደ ጦርነት ለመግባት የተገደደው። ኢስላማዊው ኺላፋ ተፍረ…
Signed ♥Ě=mîřŕ ļøv€➾
31 May 2022, 20:03 UTC343 viewsread 9 August 2026 🎤 የላኢላሃ ኢልለላህ ቱሩፋቶች
– የመልካም ስራ ተቀባይነት በሱ ይወሰናል ።
– የአላህን ውዴታ ፈልጎ ከልቡ ያለው ያለ ምርመራ ጀነት ይገባል ።
– በወንጀሉ ጀሀነም የገባን እንዳይዘወትር ከልካይ ነው ።
– የኢማን ትልቁ ቅርንጫፍና ምርመራ ላይ ሚዛን አንሺ ነው ።
– በሱ መመስከር የመጀመሪያውና የመጨረሻው የሙእሚን ግዴታ ነው።
– የማይበጠሰው የኢማን ገመድ ነው
– ያማረው ንግግር ፣ ቀሪው ንግግር ፣ የማይጠፋው ቃል ነው ።
– የእውነት ቃል ፣ የተቅዋ ቃል ፣ የኢኽላስ ቃል ነው ።
– የዚክር ቁንጮ ፣ የመልካም ስራ ድልብና የአጅር መነባበሪያ ነው ።
– የሰው ልጆችን ጫንቃ ከሽርክ ጭቆናና ቀንበር ነፃ የሚያወጣ የ…
Signed ♥Ě=mîřŕ ļøv€➾
31 May 2022, 20:03 UTC323 viewsread 9 August 2026 بسم الله الرحمن الرحيم
*#ኢስቲግፋር 🌹✨
🌺 رَّبِّ اغْفِرْ وَارْحَمْ وَأَنتَ خَيْرُ الرَّاحِمِينَ
💫በልም ጌታዬ ሆይ! ማር እዘንም፣ አንተ ከአዛኞች ሁሉ በላጭ ነህ። 💫
ሱራ አል-ሙእሚን ፣ አያት ቁጥር 118
♦ ኢስቲግፋር ጭንቀትን ያስወግዳል እና
ዱአዎች መቅቡል ይሆናሉ።
♦ኢስቲግፋር የኑሮ በርን ይከፍታል
♦ ኢስቲግፋር የምህረት በር ይከፍታል።
♦ኢስቲግፋር የእውቀትን በር ይከፍታል
♦ ኢስቲግፋር እንዲሁ የምርታማነት መግቢያ
በር ነው።
♦ ኢስቲግፋር እፎይታን ይሰጥሀል እና ሰላም
ይሰጥሃል።…
Signed ♥Ě=mîřŕ ļøv€➾
28 Apr 2022, 03:21 UTC594 viewsread 9 August 2026 Photo
ፕሮፋይል አድርጉት ትልቅ በላእ ከፊታችን አለ
profile
ወላሂ ነገ ቤታችን ድረስ ነው የሚመጣልን የቦሩ ሜዳው ታሪክ ላለመደገሙ ዋስትና የለንም
በሰላማዊ መንገድ በሶሻል ሚድያ ዘመቻ እንጠይ
በአላህ ስም እጠይቃችኋለው በስልካችሁ ላይ ላሉ ሙስሊሞች አዳርሱ እስልምናችን አደጋ ላይ ነው
አነሰ ከተባለ ለ20 ሰው ሼር
ጎንደር ከተማ ላይ በግፍ የተገደሉት ወንድሞች ቁጥር ሶስት ደርሷል። በአሁኑ
ሰዓት መስጅዶች እየተደበደቡ ነው፤ የመኖሪያ ቤቶች በጠራራ ፀሃይ
እየተዘረፋና የሙስሊሞች ንብረት እየወደመ እንደሆነ ከነዋሪዎቹ ሰምተናል።
የክልሉ ለመንግስ አስቸኳይ ምላሽ ካልሰጠ ወይም የፌደራል መንግስት
ጣልቃ ገብቶ ካላረጋጋው ጥፋቱ በቀላሉ የሚቆም አይደለም።
…
Signed ♥Ě=mîřŕ ļøv€➾
28 Apr 2022, 03:21 UTC559 viewsread 9 August 2026 የፈጅር (የሱብሕ) ሶላት ትሩፋቶች እና ፈጅርን አለመስገድ ያለው አደጋ
~ ~ ~~~~ ~~~ ~
1. ፈጅርን ስገድና በአላህ ጥበቃ ስር ሁን፡፡ ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም “ሱብሕን የሰገደ በአላህ ጥበቃ ስር ነው” ብለዋል፡፡ [ሙስሊም]
2. ፈጅርን ስገድ ሌሊቱን በሶላት እንደቆምክ ይቆጠርልሃልና፡፡ ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም “ዒሻእን በጀማዐህ የሰገደ ግማሽ ሌሊትን በሶላት እንደቆመ ነው፡፡ ሱብሕን በጀማዐህ የሰገደ ደግሞ ሌሊቱን በሙሉ እንደቆመ ነው” ይላሉ፡፡ [ሙስሊም]
3. ሱብሕን ስገድ እራስህን ከሙናፊቆች መገለጫ አፅዳ፡፡ ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም “በሙናፊቆች ላይ እንደፈጀር እና ዒሻእ ሶላት የሚከብድ የለም” ይላሉ፡፡ [ቡኻሪና ሙስሊም]
4. …
Signed ♥Ě=mîřŕ ļøv€➾
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @islamslm. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.