14 May 2026, 18:42 UTC53 viewsread 8 August 2026 Photo
ሸብና ጥቅሞቹ
ሸብ (Alum Stone):- ማለት የተፈጥሮ ድንጋይ ሲሆን የጨው ዘር ነው:: ያ ማለት ለምግብነት የምንጠቀመው ጨው አይደለም ለመድሀኒት መቀመሚያ እና የኮስሞ ግብአት ሆኖ ያገለግላል፡፡
ሸብ በቀላሉ የምናገኘው ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያለው መአድን ሲሆን ኬሚካል ፎርሙላው ፖታሽየም አልሙኒየም ሰልፌት KAl(SO4) 2⋅12H2O ከጨው ምድቦች ውስጥ ይካተታል፡፡
የሸብ ድንጋይ ጥቅሞቹ
v የብብት ላይ ላብን እና ሽታን በአስተማማኝ ሁኔታ ያስወግዳል፡፡
v በላብ ምክንናያት ያሚመጡ ኢንፊክሽንና ባክቴሪያዎችን ያስወግዳል፡፡
v የጥርስ ህመምን ያስታግሳል፡፡
v የድድ መድማትንና አፋችን ውስጥ የሚፈጠሩ ኢንፌክሽኖች ያስወግዳል፡፡
v ጥርስን ለማንፃት ይጠ…
Signed Ahlam Bint Seid Hamza
4 Mar 2026, 17:52 UTC94 viewsread 8 August 2026 Photo
📢 ለከሚሴና አካባቢ ነዋሪዎች በሙሉ! 📢
የሚፈልጉትን ዕቃ ለመግዛት ፀሐይና ድካም ሰልችቶዎታል? እንግዲያውስ Wollo Mart (ወሎ ማርት) የገበያ አማራጭዎን ይዞልዎ መጥቷል! 🛒✨
እኛ በከሚሴና በአቅራቢያዋ ለሚገኙ ከተሞች ጥራት ያላቸውን ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ የምናቀርብ ታማኝ የኦንላይን ገበያ ነን። ከእንግዲህ መኳተን ቀርቷል፤ በስልክዎ መርጠው በቤትዎ ይረከባሉ!
🌟 ለምን በወሎ ማርት ይገበያያሉ?
🛒 ምርጫዎን ከቤትዎ፦ የተለያዩ አልባሳት፣ ጫማዎችና የቤት ውስጥ ዕቃዎችን በቴሌግራም ቻናላችን ዘና ብለው ይመርጣሉ።
🤝 ታማኝነት፦ ለደንበኞቻችን ጥራት ያላቸውን ኦሪጅናል ምርቶች ብቻ እናቀርባለን።
🚚 ፈጣን አቅርቦት፦ ከሚሴ ውስጥ ለምትገኙ ደንበኞቻ…
Signed Ahlam Bint Seid Hamza
15 Feb 2026, 19:48 UTC228 viewsread 8 August 2026 Photo
ከላይ የጀለብያ አላባሽና እጂጌ ጉርድ
ኦርጂናል ናቸው
@AhluYeWereilua
የሚሸጥ እቃ ወይም የምትሰጡትን አገልግሎት ለማስተዋወቅ @AhluYeWereilua ላይ
ያናግሩኝ
https://t.me/umuhibetellah
Signed Ahlam Bint Seid Hamza
29 Jan 2026, 05:13 UTC110 viewsread 8 August 2026 ወደ ግሩፓችን 200 ሰው አድ ላደረገ ማስታወቂያ 2 ጊዜ በነፃ እንለቃለን ወይም የ 100 ብር ካርድ ሽልማት
100 ሰው አድ ለሚያደርግ 1 ማስታወቂያ ወይም የ 50 ብር ካርድ
በሌላ አካውንታችሁ ወይም በጓደኛ በዘመድ አድርጋችሁ ተደምሮላችሁ መሸለም ይቻላል
አድ የምታደርጉበት ሊንክ👇👇👇
https://t.me/umuhibetellah
Signed Ahlam Bint Seid Hamza
9 Sept 2025, 05:19 UTC202 views2 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @tubaliligurebaePhoto
ሳናውቃቸው ቀርበን በጣም ወደናቸው
ባወቅናቸው ጊዜ እጅግ ጠላናቸው
እንዳይሆን ነገሩ
ፈትሹ መርምሩ በደንብ አረጋግጡ
ለማንም ብላችሁ ጊዜ ገንዘብ ህይወት እንዳትገብሩ
ፈትሹ _መርምሩ
✍️ Ibnu Seid
👍2
Signed Ahlam Bint Seid Hamza
23 Jul 2025, 08:20 UTC258 views7 reactionsread 8 August 2026 ➧ሸይኽ ሙሀመድ ሰዒድ ረስላን (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ ይላሉ
"የሴት ልጅ ውበቷ ቁጥበነቷ ነው"
👍7
Signed أحلام بنت سعيد
8 Jul 2025, 09:09 UTC222 views8 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @NikabJilbab
🚫ኒቃብ የሚለብሱ ሴቶች ይመቹኛል የሚለውን ሳይሆን
🌸ኒቃብ ባንቺ ላይ ዋጂብ እንደሆነ የሚያስታውስሽና በኒቃብሽ ላይ የሚያግዝሽን አግቢ
👍8
Signed أحلام بنت سعيد
20 Jun 2025, 05:02 UTC213 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @AbulabasPhoto
⬇️የክረምትና የበጋ ኮርስ ማስታወቂያ 💎
✅ መርከዝ አቡ ሙሳ አል አሽዓሪ
በአዳሪና በተመላላሽ መርኃግብር ለማስተማር ምዝገባ ላይ ነን ።
💘በአዳሪ ለመመዝገብ፡
- በአዳሪ ለወንዶች ብቻ
-እድሜው ከ10 - 25 ዓመት ባለው የሆነ
-ወርሐዊ ክፍያ በአግባቡ መክፈል የሚችል
-በ ቤተሰብ ግፊት ብቻ ሳይሆን ተማሪው አምኖበት የሚመጣ መሆን ይኖርበታል ።
-ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ መሆን የሚችል
-ከቋሚ በሽታ ነፃ የሆነ
-የተለመዱ የሀገር ውስጥ ምግቦችን የለ መረጣ መመገብ የሚችል
📍የሚሰጥበት አድራሻ: አንፎ ድልድይ በሚገኘው ዋናው ማዕከል።
💘 የተመላላሽ በተለያዩ ፈረቃዎች
ፆታ: ለወንዶችም ለሴቶችም
እድሜ: በሁሉም እድሜ ክልል፣
የሚሰጥበት አድራሻ: ቦሌ…
Signed أحلام بنت سعيد
17 Jun 2025, 05:20 UTC129 views2 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @NikabJilbabPhoto
ወጣቶች እንደሚተናኮሏትና እንዳስቸገሯት በመናገር
ለወንድሟ አቤት ያለችውን እህት ኢስላማዊ አልባሳት መሸጫ ወስዶ ለፊትና የማያጋልጥ ኢስላማዊ ልብስ ገዛላትና መልበስ ጀመረች። ከተወሰነ ጊዜ በኃላ አሁንም ወጣቶቹ ያስቸግሩሻል? በማለት ጠየቃት። የእህቱ ምላሽ፤ "በአላህ ይሁንብኝ ይህንን ልብስ ከገዛህልኝ ጊዜ ጀምሮ ሁሉም ያከብረኛል" የሚል ነበር። ወንድሟ ይህን ሲሰማ እንዲህ አላት «የሚፈታተን ልብስ በመልበስ አንቺ ነበርሽ ማለት ነው የምትለክፊያቸው። እነሱ ቢሆኑ ኖሮ የጨዋ ልብስ ከለበስሽ በኃላም ማስቸገራቸውን ይቀጥሉ ነበር»።
[ﻳَﺎ ﺃَﻳُّﻬَﺎ اﻟﻨَّﺒِﻲُّ ﻗُﻞ ﻷَِّﺯْﻭَاﺟِﻚَ ﻭَﺑَﻨَﺎﺗِﻚَ ﻭَﻧِﺴَﺎءِ اﻟْﻤُﺆْﻣِﻨِﻴﻦَ ﻳُﺪ…
👍2
Signed أحلام بنت سعيد
5 Jun 2025, 10:46 UTC202 viewsread 8 August 2026 በዛሬዋ እለት አላህ እንደሚቀበለን እርግጠኛ ሆነን ያደረግናት ዱዓእ ኢንሻአላህ አትመለስም ስለዚህ ከአሁን ጀምሮ በተለይ ከዐስር ቡሀላ ያለውን ሰአት አላህ ወንጀላችንን እንዲምርልን እንዲሁም የምንፈልገውን ሀጃችንን በሙሉ እንዲያሳካለን ደጋግመን በመጠየቅ እናሳልፍ
Signed
16 Apr 2025, 19:06 UTC119 viewsread 8 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed حسنــ
16 Apr 2025, 19:06 UTC155 viewsread 8 August 2026 የሪያዱ ፀያፍ ድግስ እና የቢድዐ ኃይሎች ጥምር ዘመቻ
~
ሰሞኑን በሰፊው እየተራገቡ ካሉ ጉዳዮች ውስጥ ምናልባትም ቀዳሚው እጅግ ሰቅጣጭና አሳፋሪ የሆነው የሪያዱ የጭፈራ ድግስ ነው። ድግሱ ካልተሳሳትኩ በያመቱ እየተፈፀመ ያለ የሸር ድግስ ነው። ሃገሪቱ ቀድሞም ቢሆን ተጨባጭ የሆኑ ችግሮች እንዳሉባት ይታወቃል። እንደ አልባኒ፣ ኢብኑ ባዝ፣ ኢብኑ ዑሠይሚን ያሉ ሃገሪቱን የሚወዱም የሚያደንቁም ዑለማኦች ራሳቸው ችግሮች እንዳሉ በግልፅ ተናግረዋል። ከቅርብ ዓመታት በኋላ ደግሞ እነዚህ ክፍተቶች በአይነትም፣ በብዛትም እየጨመሩ መጥተዋል። "ሀይአቱ ተርፊህ" የተሰኘው መስሪያ ቤት ትውልድ እያወደመ፣ ሃገር እየጎተተ፣ ወዳጅ እያሳፈረ፣ ጠላት እያስቦረቀ ያለ መስሪያ ቤት ነ…
Signed حسنــ
Showing the 12 most recent of 13 posts we hold for @iibnuseiid. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.