28 Jul 2026, 06:25 UTC159 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @SheikhMuhammedZainAdam
የተጠናቀቁ ዱሩሶች ስብስብ!
------------------------------------
በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ተቀርተው ተጠናቀው የተለቀቁ ዱሩሶችን እነዚህን ሊንኮች በመጫን በቀላሉ ማግኘት ትችላላችሁ።
1, "አድ'ዱሩሱል ሙሂማህ | الدروس المهمة"
https://t.me/SheikhMuhammedZain/762
2, "ኡሱሉ'ሱንናህ | أصول السنة"
https://t.me/SheikhMuhammedZain/755
3, "ሸርሑ ከሽፊ' ሹቡሀት | شرح كشف الشبهات"
https://t.me/SheikhMuhammedZain/970
4, "ሸርሑ መሳኢሊል ጃሂሊያህ | شرح مسائل الجاهلية"
https://t.me/SheikhMuhammedZain/994
5, …
Signed ahmed yahya
21 Jul 2026, 07:27 UTC253 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @yebrhanmenged1Photo
በመልእክተኛው (ዐለይሂ ሰላቱ ወሰላም) ሱንና ላይ የሚያጠነጥነው 'የብርሃን መንገድ' የተሰኘውን መፅሀፍ ለምትፈልጉ በሙሉ፦
1) መርካቶ፦ +251947431359
2) ቤተል እና አለምባንክ፦ +251945957932
3) ስልጤ ሰፈር እና አካባቢው፦ ዓኢሻ መስጂድ [+251968339798]
4) ሰለፊያ መስጂድ፣ ዳሩል ሒጅረተይን መስጂድ፣ ግራር እና አካባቢው፦ ማሻአላህ መድረሳ [+251909325716]
5) አየርጤና፣ ጀርመን፣ ለቡ እና አካባቢው፦ +251713655341
6) ለማስነየት እና በጅምላ ለማስረከብ የምትፈልጉ፦ +251913394029
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/yebrhanmenged1
ቲክቶክ፦
https://www.tiktok.com/@yebrh…
Signed ahmed yahya
24 Jun 2026, 14:58 UTC400 viewsread 7 August 2026 Photo
ዓሹራእ
🔻ከዐብደሏህ ኢብኑ ዐባስ - ረዲየሏሁ ዐንሁማ - ተይዞ እንደተወራው ፦ | የአሏህ መልእክተኛ- ﷺ - መዲና በገቡ ጊዜ የሁዳዎች የዐሹራን ቀን ሲፆሙ አገኙዋቸው። ከዛም ረሱል - ﷺ - እንዲህ አሏቸው ፦ [" ይህ የምትፆሙት ቀን ምንድን ነው? "] እነሱም እንዲህ አሉ ፦ |" ይህ አሏህ ሙሳን እና ህዝቦቹን ከፊርዓውን ነፃ ያወጣበት ፤ ፊርዓውንን እና ህዝቦቹን ደግሞ ያሰመጠበት ታላቅ ቀን ነው። (በመሆኑም) ሙሳ አላህን ለማመስገን ፆመው እኛም እንፆመዋለን "| (የዚህን ጊዜ) የአሏህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ አሉ ፦ [" እኛ በሙሳ ከእናንት ይበልጥ ተገቢ እና የተሻልን ነን። "]. ከዛም የአሏህ መልእክተኛ - ﷺ - ፆሙት እና እንዲፆምም አዘዙ። |…
Signed ahmed yahya
29 May 2026, 05:47 UTC560 viewsread 7 August 2026 " እየሰራ የሚፈራ ያፈራል ..ሳይሰራ የሚንደላቀቅ ይወድቃል "
ሸይኽ ሰዒድ አሕመድ
Signed ahmed yahya
23 May 2026, 03:57 UTC855 viewsread 7 August 2026 ሰው ሰአት እንግደል ሲል በእውነቱ ሰአት ነው ሰውዬውን እየገደለው ያለው
ኡስታዝ አብዱልዋሲዕ
Signed ahmed yahya
15 Mar 2026, 14:56 UTC903 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @IbnuMunewor
የረመዷንን ፆም ከጀመረበት ሃገር ወጥቶ አጀማመራቸው ወደተለየ ሃገር የሄደ ሰው ምን ያደርጋል?
~
ለምሳሌ አንድ ሙስሊም ከኢትዮጵያ ተነስቶ ወደ ግብፅ ቢሄድ እንደሚታወቀው ግብፆች በዚህ ዓመት ከኢትዮጵያ አንድ ቀን ዘግይተው ነው ፆም የጀመሩት። እንዲህ አይነት ሁኔታ የገጠመው ሰው ከሄደበት ሃገር ህዝብ ጋር አብሮ ነው ዒድን ሊያፈጥር የሚገባው። ነብያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም "ፊጥር ማለት በጋራ የምታፈጥሩበት እለት ነው" ብለዋል። ሁሉም በየፊናው ሳይሆን በጋራ የሚከወን ነው ማለት ነው። ከነሱ ጋር ዒድን ለማፍጠር ሲወስን ግን ሶስት አይነት ሁኔታዎች ሊገጥሙት ይችላሉ።
1. የፆመው በጠቅላላ 29 ወይም 30 ቀን ሆኖ ከተጠናቀቀ፦
ከሄደበት ሃገር ጋር ዒድን …
Signed ahmed yahya
9 Mar 2026, 17:23 UTC694 viewsread 7 August 2026 ▪️የረመዷን የመጨረሻዎቹ አስር ቀናት
🔻የረመዷን የመጨረሻዎቹ አስር ቀናት ልዩ የሆኑ ትርፉቶች እና መለያዎች አሏቸው። ከነሱ ውስጥ ፦ ነብዩ - ﷺ - ከሌላው ቀን በበለጠ መልኩ በዒባዳ ላይ ይጠናከሩ ነበር። አዒሻ - ረዲየሏሁ ዐንሃ - እንዲህ ትላለች ፦ | ነብዩ - ﷺ - በሌላ ጊዜያት በዒባዳ ላይ ትግል የማያደርጉትን ያክል በመጨረሻዎቹ አስር ቀናት ውስጥ በዒባዳ ላይ ትግል ያደርጉ ነበር። ① | በሌላ ዘገባም ላይ ሽርጣቸውን ያጠብቁና ሌሊቱን በዒባዳ ያሳልፉ እንደነበረ እንዲሁም ቤተሰባቸውን ይቀሰቅሱ እንደነበረ ተነግሯል። ②
°
🔻ሌሊቱንም በተለያዩ ወደ አላህ የሚያቃርቡ የሆኑ የአምልኮ ዘርፎች ለምሳሌ ቁርአንን በመቅራት፣ ሶላት በመስገድ ፣ ዚክር በማብዛት…
Signed ahmed yahya
5 Mar 2026, 14:56 UTC681 viewsread 7 August 2026 " የሶሐባ ጠላቶችን የሚያወድሱ አካላት ሳያፍሩ፣ እኛ የነዚህን ማንነት ለማጋለጥ ልናፍር አይገባም። " (ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር)
Signed ahmed yahya
3 Mar 2026, 04:14 UTC704 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @IbnuMunewor
ወቅቱ ረመዷን ነው። ዜና መከታተል በዝቶ ረመዷንን ከመጠቀም እንዳያዘናጋን። ቁርኣን መቅራት፣ ዚክር ማድረግ፣ ሱና ሶላቶችን መስገድ፣ ሌሎችም ኸይር ስራዎች ላይ ትኩረት መስጠት ይገባል።
=
የቴሌግራም ቻናል
http://t.me//IbnuMunewor
http://t.me//IbnuMunewor
Signed ahmed yahya
18 Feb 2026, 05:00 UTC908 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @Menhajadama
🌙 የረመዷን የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት
ክቡራን የረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ኡመቶች፤
አላህ (ሱ.ወ) ለዚህ ለተባረከ ወር ስላደረሰን አልሐምዱሊላህ! ረመዷን የራህመት፣ የመግፊራ (የምህረት) እና ከእሳት ነፃ የመውጫ ወር ነው። ይህ ወር ሁለነገራችንን የምንቀይርበት እንጂ ሆዳችንን በረሃብ የምናሰቃይበት ብቻ አይደለም።
በዚህ ወር ውስጥ ትኩረት ልንሰጣቸው የሚገቡ 4 ዋና ዋና ነጥቦች፦
1. ቁርኣንን መለወጫ ማድረግ
ረመዷን የቁርኣን ወር ነው። በቃላት ብቻ ሳይሆን በትርጉሙም ልባችንን ለማከም እንሞክር። በቀን ጥቂት ገጾችን እንኳ ቢሆን በትኩረት እናንብብ።
2. ስነ-ምግባር (አኽላቅ)
ጾም ከምግብና ከመጠጥ መከልከል ብቻ አይደለም። ምላሳችንን ከሀሜት፣ አይናችንን ካልተ…
Signed ahmed yahya
7 Feb 2026, 17:43 UTC≈3,300 viewsread 7 August 2026 ሙስሊም አዋርድ ምናምን ሚባለው ሃሳብ ትልቁ ችግሩ ስራን ለአሏህ ብቻ ከማጥራት ለሽልማት እና ሰው ጋር እውቅና ለማግኘት ወደመስራት እንዲሸጋገር ማድረጉ ነው።
Signed ahmed yahya
23 Jan 2026, 03:40 UTC≈1,160 viewsread 7 August 2026 ራሱን ከፍ ሲያደርግ የነበረኛ አመፀኛ ሁሉ የቂያማ ቀን አቀርቅሮ ነው ሚመጣው!
ኣሏሁ ተዓላ እንዲህ ይላል ፦
{ وَلَوْ تَرَىٰ إِذِ الْمُجْرِمُونَ نَاكِسُو رُءُوسِهِمْ عِندَ رَبِّهِمْ رَبَّنَا أَبْصَرْنَا وَسَمِعْنَا فَارْجِعْنَا نَعْمَلْ صَالِحًا إِنَّا مُوقِنُونَ }
{ አመጸኞችም በጌታቸው ዘንድ #ራሶቻቸውን_ያቀረቀሩ ሆነው «ጌታችን ሆይ! አየን፣ ሰማንም፡፡ መልካምን እንሠራለንና (ወደ ምድረ ዓለም) መልሰን፡፡ እኛ አረጋጋጮች ነን፡፡» (የሚሉ ሲሆኑ) ብታይ ኖሮ (አስደንጋጭን ነገር ታይ ነበር)፡፡ } (ሰጅዳህ ፥ 12)
Signed ahmed yahya
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ibnyahya777. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.