ጥበብ መገለጫዋ ብዙ ነው። ለአንዳንዱ ደግሞ በዚህ መልኩ ትገለፃለች።👆😍 የጥበብ አድናቂ ከሆኑ በዚህ ሊንክ ጎራ በሉና አምሮታችሁን አስታግሱ👇 https://t.me/SA_calligraphy
❤2👍1

Channel
@ibnuebrahim
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
905subscribers
+0 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001268989083 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @ibnuebrahim |
| Created | Between 1 March 2018 and 30 June 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 7 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 7 August 2026 |
| On Telegram | t.me/ibnuebrahim |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 7 Aug 2026, 09:28 | 905 | no change |
| 6 Aug 2026, 20:02 | 905 | first reading |
16 posts held, back to 7 August 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 16 posts for this entry, the most recent from 12 September 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
6 reactions across 4 posts, in 2 distinct kinds. The most used accounts for 50.0% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 3 | 50.0% | |
| 👍 | 3 | 50.0% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 4 of the 16 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 6reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 16 most recent posts we hold, published 7 August 2021 to 12 September 2022, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
ጥበብ መገለጫዋ ብዙ ነው። ለአንዳንዱ ደግሞ በዚህ መልኩ ትገለፃለች።👆😍 የጥበብ አድናቂ ከሆኑ በዚህ ሊንክ ጎራ በሉና አምሮታችሁን አስታግሱ👇 https://t.me/SA_calligraphy
❤2👍1
አሏህን መች እናስታውስ? . ከላይ ለጠየቅኩት ጥያቄ ምላሽ የሰጣችሁኝ ቤተሰቦቼን አሏህ ያክብርልኝ! እነሆ የናንተንንም የኔንም ሃሳብ ጨምሬ ምላሹ እነሆ! . አብዛህኛዎቻችን አሏህን የምናስታውሰው የችግራችን ጊዜ ነው። አሏህን ጠይቄው ሰማኝ፣ በአሏህ ተመክቼ ዳንኩኝ፣ ጠይቄው ሰጠኝ፣ በሱ ተጠብቄ ጠበቀኝ። እንል እንደሆነ እንጂ በተሰጠን ነገር ከማመስገን ባሻገር የሰጠንን ነገር እንዲያዘልቅልን ዱዓ የምናደርገው ጥቂቶች ነን። አብዛህኛው አይደለም ሀጃ ሳይኖረው ዱዓ ሊያደርግ ቀርቶ ለተቸረው ውለታ ምስጋና ማድረሱንም እንጃ! ለዚህም ይመስላል በችግር ሰዓት መፈናፈኛ እስኪታጣ ድረስ በባለ ጉዳዮች የተጨናነቁት መሳጅዶች በአማን ጊዜ ጭር ማለታቸው። አብዛህኛዎቻችን አሏህ…
#አህባቢ! ወደ አሏህ የምትዞሩት(ዱዓ የምታረጉት) በምን ጊዜ(ሁኔታ) ነው? እስኪ ንገሩኝ! 👇 @ibnu_ebrahim_bot
#ኹሹዕ . ሶላት ውስጥ ሆኜ በጥሞና(በኹሹዕ) አለመስገዴ አሳስቦኝ ቢያንስ ይህችን ሶላት እንኳን በጥሞና ልስገድ ብዬ ብነሳ፤ በጥሞና ስለ መስገድ እያሰብኩ አንድ ረከዓ እንኳን በጥሞና ሳልሰግድ ኢማሙ አሰላመተ።🤦♂ ኧረ ወገን የኹሹዕ ነገር ምን በጀን???🤔 . @ibnuebrahim @ibnu_ebrahim_bot
#አህባቢ!💕 #ስጦታ በሚል መረሃ ግብር ወደናንተ ሳበረክትላችሁ የነበረው ፕሮግራም መጠናቀቁን ከገለፅኩበት ዕለት አንስቶ ብዙዎቻችሁ ስጦታውን እንዳሳነስኩ ቅሬታችሁን ገልፃችሁልኛል። እርግጥ ነው አንሷል። ቢሆንም ግን በግሌ ወድጄ ከምከታተላቸው ውስጥ በእርግጠኝነት ልጋብዛችሁ የምችለውን ብቻ ነውና ልጋብዛችሁ የተነሳሁት ያንን በሚገባ ማከናወን መቻሌን ተስፋ አደርጋለሁ። ኢንሻ አሏህ ወደፊት ቢኖሯችሁ ብዬ የማስባቸውን የማጋራችሁ ይሆናል። እስኪ ደግሞ እናንተ በተራችሁ የወደዳችኋቸውን፣ አንተም ብትቀላቀላቸው ትጠቀምባቸዋለህ የምትሏቸውን ቻናሎችን በስጦታ መልክ አበርክቱልኝ! ባይሆን ከዚህ በታች ያሰፈርኳቸውን መስፈርቶችን እንዳትዘነጉ፦ 1- ቻናሎቹን ስትጋብዙኝ …
#ሃላሊ...21 C 👿 (Ibnu Ebrahim) . ሚና ገበያ በህይዎቴ ካየኋቸው ገበያዎች ውስጥ ሰፊውና አስደናቂው ነበር። የሌለ የእቃ አይነት የለም። በረካውም በዛው ልክ ነው። ከተለያዩ አህጉራት የመጡት ነጋዴዎች በጣም ብዙ አይነት አልባሳት፣ ቁሳቁሶች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ብቻ ምን ልበላችሁ ሁሉም ሙሉ ነበር። እኔና ሃላሊ ለአንዳድ እቃዎች መሸመቺያ የሚሆን ጥቂት ገንዘብ ይዘን ስለነበር ወደዚህ በረከተ ሰፊ የገበያ መዓከል ጎራ የማለቱን እድል አግኝተን ነበር። ቤት ውስጥ የጎደሉንን አንዳንድ የቤት እቃዎችን እና ለወዳጅ ዘመዶቻችን እንዲሁም ለወላጆቻችን ስጦታወችን ሸምተናል። * ሰሙ ለጠየቀችኝ ጥያቄ ምላሽ ሳልሰጣት ለነ አባቢ እና ለነ ቶፋ የገዛሁላቸውን ስ…
👍1
..."እስኪ ንገሩልን ሸህ ሙሳ። እኛንም ሰብሰብ አድርገው ሀጅ ቢያስደርጉን ምናለ?" ስትል ጠየቀች ሰዓዳ ወደ ሁለቱ ወንድሞቿ እየተመለከተች። "እንዲያው ወንድም አለም እንደምንም አንዴ ሂድ እንጅ እዛ ያለው ስሜት በየአመቱ ካልሄድኩ ነው የሚያስብልህ!" አለች ሃላሊ ወደ ታላቅ ወንድሟ እየተመለከተች። "እንዴ አጓጓሽን እንኮ! አሁንማ ምን አማራጭ አለን። ታናሻችን ሄዳ እኛ ታላቆቿ ብንቀር ነውር ነው። ባይሆን የቀጣዩን ሀጅ እኔና ሸምሴ እንሄድና ከዛ ቀጥሎ ያለውን ደግሞ ሰዓዲ እና ሀውሊ ትሄዳላችሁ።" አለ አክረም የአወንታ ምላሽ ከታላቁ የሚጠብቅ መሆኑን ለማመልከት ወደ ታላቁ እያየ። "አዎ ኢንሻ አሏህ። ሙኒ እና ሱሚ ከወዲሁ ራሳችሁን አሰናዱ!" አለ ሸምሱ…
🎁#ስጦታ_አራት . ዛሬ አንድ ትልቅ ደሴት በስጦታ መልክ ላበረክትላችሁ ወደድኩ። የመጨረሻ ስጦታዬ ነውና በሚገባ ተጋበዙልኝ!😊 እንዳልኳችሁ የዛሬው ስጦታዬ አድማሰ ሰፊ የሆነ ውብ ደሴት ነው። የምድርም ይሁን የናንተ ወገብ እስኪንቀጠቀጥ ምድርን ብታስሱ ይሄንን ደሴት የትም አታገኙትም። ምክንያቱ ደሴቱ የምናብ ደሴት ነውና!😉 እውነት ለመናገር ምናባዊ ፅሁፎችን ለሚወድ ጥም ቆራጭ ደሴት ነው። ደሴቱ ያላካተተው መዝናኛ፤ የጎደለው መማሪያ የለም። ወደ ደሴቱ ጎራ ስትሉ ድንቅ ድንቅ አስጎብኚዎች ከሚገርም የማስጎብኘት ክህሎቶቻቸው ጋር እየጠበቋችሁ ታገኛላችሁ። በእነዚህ አስጎብኚዎች የሚቀርብላችሁ የምናብ ጉብኝት ለጉድ ነው። ደሴቱን ካስዋቡት ውስጥ እነዚህ አስጎብኚዎ…
❤1
#ምን_ተይዞ⁉️ . . "ለምን አታገባም?" "ምን ተይዞ?" . ይህ የሁሉም ላጤ ምላሽ ነው። እኔ ምለው ግን ለትዳር ሲሆን የያዝነው ነገር የሚያሳስበንን ያህል ለአኼራው ጉዞ ቢያሳስበን ምናለ? ምናለ "ምን ተይዞ አላህ ፊት ይቀረባል?" ብለን ቢጨንቀን?🤔 . @ibnuebrahim @ibnu_ebrahim_bot
🎁 #ስጦታ ሦስት . ዛሬ ሦስተኛ ስጦታዬን ይዤላችሁ መጥቻለሁ። እንደስከዛሬዎቹ የዛሬውንም ስጦታዬን እንደምትወዱልኝ ተስፋ አደርጋለሁ።(ምን ተስፋ ብቻ እርግጠኛም ነኝ እንጅ😊) የዛሬው ደግሞ ከስያሜው ጀምሮ ማራኪ የሆነ ስጦታ ነው። እንኳንስ ውስጡ ያጨቀውን እንቁ ሀሳቦችን አንብቤ ቀርቶ ገና ስሙን ሳየው ጭምር ነው አንዳች ደስታ የሚሰማኝ። ኢትዮዽያዊነትን ግለፅ ብባል ከዚህ ቤት ውጭ የሚታዬኝ አይኖርም፣ ሚዛናዊነት፣ ቀናነት፣ አወንታዊነት፣ ተስፈኝነት ለሚባሉት ስብዕናዎች በሙሉ ምሳሌ ባደርገው ውሸት አይሆንብኝም። ለነገሩ ስሙ ራሱ 'ስብዕናችን!'ም አይደል? አዎ የዛሬውን ስጦታ ለናንተ ለውድ ቤተሰቦቼ ሳበረክትላችሁ በኩራት ነው! እስኪ ጎራ በሉና ቃኙት! ትወዱ…
#ሃላሊ...21 B (Ibnu ebrahim) . "እንግዲህ እንደምታውቁት እኔና ጦይባዬ ሃጅ ያደረግነው ለይላዬ የዘጠኝ አመት ልጅ እያለች ነበር። የዛሬ 12 ዓመት ገደማ መሆኑ ነው። የዛኔ ሸሪዓዊ ዕውቀት እስከዚህም ነበር። እናም አብዛህኛው ሃጃጅ ስለ ሀጅ አፈፃፀም እውቀት የሌውም ነበርና ብዙ አስቂኝ ገጠመኞች ይከሰቱ ነበር። እኛ ሀጅ ባደረግንበት ወቅትም ብዙ አስቂኝ ገጠመኞች ገጥመውን ነበር። ያው እርጅና እየመጣም አይደል? ከሁለት ገጠመኞች በቀር አብዛህኛዎቹን ዘንግቻቸዋለሁ። አንደኛው ገጠመኝ ከእኛ ጋር ሀጅ የሄደ አንድ ሀጃጅ የፈፀመው ተግባር ነበር። ይህ ግለሰብ በመጀመሪያው የሀጅ ቀን ላይ ከፊቱ በቀር መላ ሰውነቱን ተከናንቦ አገኘሁት። ያው ምንም እንኳ…
ያዘነች እንደሆነች ያሳብቃል። "ኧረ አይደለም! ማን እንደዛ ሲል ሰምተሽ ነው?" "እማማ ፋጤ ናቸዋ!" ከማለቷ በጓሮ በኩል ቅልጥ ያለ እልልታ ተሰማ። እልልታውን አውቀዋለሁ። አዎ! የእማማ ፋጤ እልልታ!😁...ይቀጥላል! . . @ibnuebrahim @ibnu_ebrahim_bot
Showing the 12 most recent of 16 posts we hold for @ibnuebrahim. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
@ibnuebrahim named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all.A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 7 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Ibnu Ebrahim” (@ibnuebrahim), 905 subscribers as measured 7 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/ibnuebrahim.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.