7 Jan 2025, 16:12 UTC673 views2 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @Amen_maranata
የ 500 ብር ሞባይል ካርድ ሽልማት ይሸለሙ
#Telegram_Live
⏰ዛሬ ማታ 3:00⏰
የክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ።የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት መታሰቢያ በዓል አስመልክቶ ዛሬ ማታ 3:00 በቀጥታ ስርጭት የ 500 ብር የሞባይል ካርድ ሽልማት ያለው መንፈሳዊ የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ይኖረናል።በፍፁም እንዳትቀሩ!
✝️ #Truth #Revolution #Ministry✝️
ፕሮግራሙን ለመከታተል
ከታች ያለውን የግሩፑን ሊንክ ይጫኑ
@Amen_Maranata
@Amen_Maranata
@Amen_Maranata
❇️Join and Share❇️
👍2
Signed Kirubel Getu
25 Oct 2024, 18:38 UTC870 views6 reactionsread 7 August 2026 File
እንዴት ከፖርኖግራፊ ሱስ ነፃ መውጣት ይቻላል? ክፍል 1
ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ ወንድማችሁ ኪሩቤል ነኝ ይህን ት/ት ሰምታችሁ ለሌሎች ሼር እንድታደርጉ በጌታ ፍቅር እጠይቃችኋለሁ።ተባረኩ!
@Amen_Maranata
@Amen_Maranata
@Amen_Maranata
❇️Join and Share❇️
👍4❤1🥰1
Signed Kirubel Getu
16 Sept 2024, 10:07 UTC≈1,500 views4 reactionsread 7 August 2026 File
File, posted without a caption
❤2👍2
Signed Kirubel Getu
14 Sept 2024, 18:01 UTC≈3,130 views1 reactionsread 7 August 2026 ኑ ግቡ ፕሮግራም ጀምረናል
❇️የእየሱስ ዳግም ምፅዓት❇️
ፕሮግራሙን ለመከታተል ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
@Kingdomathand
@Kingdomathand
😍1
Signed Kirubel Getu
11 Sept 2024, 15:55 UTC≈1,180 views1 reactionsread 7 August 2026 File
አዲሱን አመት/ቀሪውን የምድር ቆይታችሁን በስኬት መኖር ትፈልጋላችሁ?
እንኳን ለ2017 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ።አዲሱን አመት በተመለከተ አጭር መልእክት ላካፍላችሁ ወደድኩ።የምትችሉ ይህን የድምፅ መልእክት ስሙት።
ወንድማችሁ ኪሩቤል ነኝ ተባረኩ!
🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼
@Kingdomathand
@Kingdomathand
❇️ Join And Share❇️
👍1
Signed Kirubel Getu
10 Sept 2024, 23:19 UTC974 views6 reactionsread 7 August 2026 Photo
በቅርብም ሆነ በሩቁ የምንተዋወቅ ወንሞቼና እህቶቼ እንኳን ለ2017 አመተ ምህረት በሰላም አደረሳችሁ።የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ! መጪው አዲስ አመት እግዚአብሔርን በመምሰል በእውነተኛ መንፈሳዊ ህይወት የምናድግበት እንዲሁም የምንመላለስበት ይሁንልን!
ከወንድማቹ ኪሩቤል✍
❤3👍2👌1
Signed Kirubel Getu
7 Sept 2024, 18:03 UTC≈3,360 viewsread 7 August 2026 ኑ ግቡ ፕሮግራም ጀምረናል
#አዲሱን_አመት_እንዴት_እንኑር?
ፕሮግራሙን ለመከታተል ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
@Kingdomathand
@Kingdomathand
Signed Kirubel Getu
7 Sept 2024, 15:39 UTC≈3,460 viewsread 7 August 2026 #Telegram_Live
አዲሱን አመት እንዴት እንኑር?
ዛሬ ማታ 3:00 በፍፁም አይቀርም
ፕሮግራሙን ለመከታተል ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
@Kingdomathand
@Kingdomathand
@Kingdomathand
❇️ Join And Share❇️
Signed Kirubel Getu
31 Aug 2024, 16:22 UTC≈1,060 viewsread 7 August 2026 ከታላቅ ይቅርታ ጋር ዛሬ ፕሮግራም አይኖረንም ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር ቀጣይ ሳምንት እንገናኛለን።ተባረኩ!
Signed Kirubel Getu
24 Aug 2024, 18:00 UTC954 viewsread 7 August 2026 ኑ ግቡ ፕሮግራም ጀምረናል
1.የእግዚአብሔርን ድምፅ እንዴት መስማት እንችላለን?
2.የእግዚአብሔርን ድምፅ ከሌሎች ድምፆች እንዴት መለየት እንችላለን?
👇ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት
ፕሮግራሙን ተከታተሉ👇
@Kingdomathand
@Kingdomathand
@Kingdomathand
✅Join and Share✅
Signed Kirubel Getu
24 Aug 2024, 16:49 UTC≈3,570 views2 reactionsread 7 August 2026 ✅Telegram Live✅
ዛሬ ማታ ⏰3:00⏰
የእግዚአብሔርን ድምፅ መስማት
Hearing The voice of God
1.የእግዚአብሔርን ድምፅ እንዴት መስማት እንችላለን?
2.የእግዚአብሔርን ድምፅ ከሌሎች ድምፆች እንዴት መለየት እንችላለን?
ዛሬ ምሽት 3:00 ከላይ ባሉት ሀሳቦች ዙሪያ በቀጥታ ስርጭት ስለምንማር የምትችሉ ሁሉ እንድትገኙ ይሁን።
በክርስቶስ ተባርካቹሃል!
👇ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት
ፕሮግራሙን ተከታተሉ👇
@Kingdomathand
@Kingdomathand
@Kingdomathand
✅Join and Share✅
❤1👍1
Signed Kirubel Getu
22 Aug 2024, 17:03 UTC882 views10 reactionsread 7 August 2026 ክርስቶስን ከተውከው ከቀንህ ላይ ፀሀይን እንደማውጣት፤ከለሊትህም ላይ ጨረቃን እንደማንሳት፤ከባህር ውስጥ ውሃን እንደማጥፋት፤ከወንዝ ውስጥም ጓርፍን እንደመተው፤ከእርሻህ ላይ ሰብልን እንዳለመሰብሰብ፤ከስጋ ውስጥ ነፍስን እንደማውጣት፤ከመንግስተ ሰማያት ውስጥ ሃሴትን እንደማጣት፤ሁሉን ተዘርፎ እንደማጣት ነው።
ቻርለስ ስፐርጅን
@Kingdomathand
@Kingdomathand
@Kingdomathand
❇️ Join And Shar❇️
👍9👏1
Signed Kirubel Getu
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @hazaelthevoice. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.