7 Jan 2026, 06:58 UTC≈3,840 views179 reactionsread 28 August 2026 Photo
#ድንግል_አምላኳን_ወለደችው!
ድንግል አምላኳን ወለደችው፤አምላክ ፍፁም ሰው ሆነ።ሰውነትን ገንዘቡ አደረገ። ከዚህ የተነሳ በማመን የሚገኘውን የእግዚአብሔር ልጅነት አገኘን።በአብ ፊት እንደ ባሪያ ሳይሆን እንደ ልጅ የመቅረብን ድፍረት አገኘን።ክብር ሁሉ ተጠቅልሎ ለባለልደቱ ይሁን።
“ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።”ዮሐንስ 1፥14
✍️kirubel
🎄መልካም በዓል ይሁንላችሁ!🎄
@Amen_Maranata
@Amen_Maranata
@Amen_Maranata
❇️Join and Share❇️
❤29👍25🔥24💯23🥰23❤🔥21🤩19😍15
26 Dec 2025, 16:38 UTC≈6,980 views171 reactionsread 28 August 2026 ይቅርታ ማድረግ የከበዳችሁ ሰዎች ይህን ቪድዮ ግቡና ተመልከቱ
https://vm.tiktok.com/ZMDFWn7NA/
❤🔥25💯24🔥24❤23🤩21👍20😍20🥰14
15 Dec 2025, 15:31 UTC≈4,400 views208 reactionsread 28 August 2026 እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ!
https://vm.tiktok.com/ZMDRP8Qck/
😍33❤30🤩29👍28🔥27🥰27💯20❤🔥14
4 Dec 2025, 10:48 UTC≈4,400 views199 reactionsread 28 August 2026 https://vm.tiktok.com/ZMAoTw1Bb/
የማይታመን እውነተኛ የፍቅር ታሪክ
🤩28💯26😍26❤🔥25🥰25🔥24❤23👍22
7 Nov 2025, 17:40 UTC≈3,990 views81 reactionsread 28 August 2026 File
አዝ፦ እኔን ፡ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ድካም ፡ ይዞኛል
ድምጼንም ፡ ላሰማህ ፡ አቅቶኛል
ወድቄአለሁኝ ፡ ጌታ ፡ ሆይ ፡ አንሳኝ
እባክህ ፡ ሕይወቴን ፡ ለውጥልኝ
1. ቃልህን ፡ ለማንበብ ፡ ዐይኔ ፡ ታወረ
ሳልጸልይ ፡ ጉልበቴ ፡ ታሰረ
አንተን ፡ እንዳላስብ ፡ አዕምሮዬ ፡ ዛለ
እግሬም ፡ ወደ ፡ ጥፋት ፡ ኮበለለ
አዝ፦ እኔን ፡ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ድካም ፡ ይዞኛል
ድምጼንም ፡ ላሰማህ ፡ አቅቶኛል
ወድቄአለሁኝ ፡ ጌታ ፡ ሆይ ፡ አንሳኝ
እባክህ ፡ ሕይወቴን ፡ ለውጥልኝ
2. ጠፋሁኝ ፡ ጌታ ፡ ካልደረስክልኝ
ዓለም ፡ እንደ ፡ ጐርፍ ፡ እንከባለለኝ
በኀጢአት ፡ ባሕር ፡ ልሰጥም ፡ ነውና
ጌታ ፡ ሆይ ፡ እባክህ ፡ እጄን ፡ ያዘኝ
አዝ፦ አትጨክን ፡ ጌታ ፡ በእኔ …
💔40😢29❤11🥰1
5 Nov 2025, 19:13 UTC≈3,840 views421 reactionsread 28 August 2026 File
“አምላካችንስ በላይ በሰማይ ነው፤ በሰማይም በምድርም የፈቀደውን ሁሉ አደረገ።”
መዝሙር 115፥3
@Amen_Maranata
@Amen_Maranata
@Amen_Maranata
❇️Join and Share❇️
😍62💯56🔥54🤩53❤🔥51❤50👍48🥰47
31 Oct 2025, 17:08 UTC≈4,070 views495 reactionsread 28 August 2026 File
አምላኬ ታማኝ ነው በመንገዱ (4)
በሐሩር ያሸዋ በረሃ ወይን አቆጠቆጠ
ጌታ በቃሉ ያለው ተፈፀመ
ቃሉ አይደክምምና በታላቁ ክንዱ ይሠራል
ለበረሃው ልብህ ፍሬ ይሰጣል
አዝ…
የሞተው ሁሉ ሲነሣ የማይሞት አካል ለብሶ
መበስበስ ላያይ ዳግም ተመልሶ
በዕድሜው ያፈራውን ሰው ሁሉ ያንኑ ያቀርባለ
ለጌታ የሚሆን ምን መከራ ይዘሃል
አዝ…
ከሥጋህ ነው ያጨድከው ወይስ ከርሱ ቅዱስ መንፈስ
ለሕይወት ይሆን ወይስ ለመበስበስ
መንገድህን አሁን ቀይር ፍሬህም አይቅር መና
የምሕረት ጊዜ አላለቀምና
አዝ…
ቢመስልህ ላንተ የተነፈገህ ደሞዝህ ዛሬ
ለድካምህ መኖ ለለቅሶህ ፍሬ
ታገል አትፍራ በርታ ጌታ አምላክህ ይረዳሃል
ለድካምህ አንድ ቀን አክሊል ይሰጣል
አዝ…
@Amen_Mar…
🤩79🔥70😍66💯58🥰58❤57❤🔥54👍53
24 Oct 2025, 20:44 UTC≈8,420 views182 reactionsread 28 August 2026 #ቅዱስ_አውግስጢኖስ_በፍትወትና_በዝሙት_ተዘፍቆ_ስለ_ነበረበት_ሁናቴ_ምን_ጻፈ?
* * *
“አሁን ያለፈውን አሳፋሪ ተግባሬን እና የነፍሴን ሥጋዊ ርኩሰት ማስታወስ እፈልጋለሁ።” (2.1.1)
“በዓለማዊ ነገሮች ለመርካት ተጣጥሬአለሁ እናም በተለያዩ ስኬቶች ሰክሬ በአላፊ ፍቅር መዳራትን ደፈርሁ፤ ነፍሴም አጠጠች።” (2.1.1)
“በንጹሕ መውደድ እና በረከሰ ምኞት መሀል ያለውን ልዩነት ማመዛዘን እስኪሳነኝ ድረስ፣ የጨለማው የሥጋ ፍትወት እና የጉርምስና ምናባዊ የቀን ሕልም፣ ልቤን ነስቶኝ ማስተዋሌን ነጥቆኛል። የመሻት ጭጋግም ውጦኛል። ሁለቱም በውስጤ በመፍላት ግራ ያጋቡኛል። ያልተገራውንም ወጣትነቴን ወደ ጎርበጥ…
❤33🔥24👍23❤🔥22🥰22😍21💯18🤩18
10 Jul 2025, 19:25 UTC≈9,580 views132 reactionsread 28 August 2026 Photo
#ልዩ_የውይይትና_የምክክር_ጊዜ
ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር ከነገ ወዲያ ቅዳሜ ቀን በአያት መሰረተክርስቶስ ቤ/ክ ከ 10:00 ጀምሮ "የማህበራዊ ድህረገጽ(social media) አዎንታዊና አሉታዊ ተፅዕኖ በወጣቶች ህይወት" በሚል ርዕሰ የውይይትና የምክክር ጊዜ ስለሚኖረን የምትችሉ ሁሉ እንድትገኙ ይሁን።ተባረኩ
አድራሻ:ከአያት ወደ ጣፎ በሚወስደው መንገድ ምዕራፍ አካዳሚ ፊት ለፊት ለበለጠ መረጃ +251977535185
👍34🥰30🤩24❤21🔥13👏10
15 Jun 2025, 19:23 UTC≈4,610 views167 reactionsread 28 August 2026 File
ይህን ፀሎት ከመተኛታችሁ በፊት ስሙት
“ቸር ነውና፥ ምህረቱም ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ።”
1 ዜና 16፥34
👍95❤35🤩18🥰9👏6🔥4
14 Jun 2025, 19:03 UTC≈11,700 views435 reactionsread 28 August 2026 “እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት እርስዋንም እሻለሁ፤ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፥ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውንም አይ ዘንድ፥ መቅደሱንም እመለከት ዘንድ።” መዝሙር 27፥4
እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናቹ!
🥰219🔥156❤21👏18👍12🙏6🤩2😇1
11 Jun 2025, 18:41 UTC≈8,790 views275 reactionsread 28 August 2026 አንተ የምህረት አምላክ በሰላም እንዳዋልከን እንዲሁ በሰላም አሳድረን!
ምሽታችሁ የተባረከ ይሁን
❤196🔥50🤩14🥰7🙏7👍1
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @Amen_maranata. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.