30 Aug 2026, 15:37 UTC70 views11 reactionsread 2 September 2026 Photo
ሰለ ምንኩስና ሳስብ 5 መነኮሳት ፊት ለፊቴ ድቅን ይሉብኛል ።
የመጀመሪያው አባ እንጦንስ ናቸው ፥ እኒህም የመነኮሳት አባት ናቸው ። ቀጥሎ አባ መቃርስ ናቸው ፥ እኚህ ደግሞ የገድላቸው መዓዛ ገዳምን የሞላ ነው ። ሦስተኛ ደግሞ አባ ጳኩሚስ ናቸው ። እኒህም የምንኩስና ስርዓት የሰሩ ናቸው ። አራተኛው አባ አረጋዊ የተባሉ ዘሚካኤል ናቸው። እኒህም ገድላቸው ሰማይ የደረሰ ሲሆኑ የመጨረሻው ዕረፍታቸው ዛሬ የኾነ አቡነ ተክለሃይማኖት ናቸው ። እኚህም የኢትዮጵያ ብርሃን ናቸው ።
#ሐዊ
❤11
11 Aug 2026, 07:28 UTC185 views12 reactionsread 2 September 2026 Photo
"በሳምንት ሁለት ጊዜ 14ቱን የጳውሎስ መልእክታትን አነባለሁ። ምንም እንኳን እንዲህ ባደርግም በቅዳሴ ጊዜ ከመልእክታቱ አንዲቷ ስትነበብ እንደ ቀጭን ፉጨት አሁንም ልቤን ትሰርቃለች።" ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
#ሐዊ
❤10🙏2
4 Aug 2026, 20:49 UTC241 views0 reactionsread 2 September 2026 Photo
"ሊቀ ነብያት" የሚል መጠሪያ መዓርግ "እንደ ሊቀ ትጉሐን ፥ መልአከ እገሌ" ተብሎ ለአገልጋይ ሲሰጥ ሰምታችሁ ታውቃላችሁ?
#በሕግ_አምላክ
#ሐዊ
4 Aug 2026, 13:33 UTC225 views11 reactionsread 2 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤6🙏5
26 Jul 2026, 17:32 UTC267 views10 reactionsread 2 September 2026 Photo
ሕጻን ቂርቆስ ገድላተ ቂርቆስ ህዝብነ
እንዘ በእሳት ይትዋነይ ኢይምሰልክሙ ሕጻነ
የቂርቆስ ቤተሰብ ገድላት ሆይ ቂርቆስ እሳትን እየጨበጠ በእሳት ሲጫወት ልጅ አይመሰላችሁ ይላል
አንዳንድ ልጆች ከእድሜያቸው በላይ ያስባሉ እንዲያውም ለትልልቅ ሰዎች አርአያ ይሆናሉ የሕጻኑ ቂርቆስ ታሪክም የሚያሰየው ይህን ነው
በመከራው ሰዓት የሚፈላውን ውሃ የተዘጋጀው ሰይፍ የሚነደውን እሳት አይታ እናቱ ቅድስት ኢየሉጣ ስታፈገፍግ ስትሸሽ ሕጻኑ ቂርቆስ እናቴ አንድ ጊዜ ጨክኚ አይዞሽ ዳግም አንሞትም እያለ ሲመክራት ሲያበረታታት እናያለን
ቅድስት ኢየሉጣም ከዛሬ ጀምሮ አንተ አባቴ ነህ ስትል ታላቅነቱን መስክራለች
በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏🙏🙏
ምንጭ ፦ ከአባ ገብረማርያ…
❤10
21 Jul 2026, 19:32 UTC310 views12 reactionsread 2 September 2026 ስለሁሉም ክብር ለእግዚአብሔር ደስ ብሎኛል በዚህ መንገድ በመምጣትህ ፥ በተረፈ ስሙት ታተርፉበታላችሁ ። እኔም ከባለቅኔው ተውሼ እንዲህ እላለሁ
ኢየሱስ ዳዊት በኬብሮን ቤተ ክርስቲያን አንገሦ
ለወንጌል ሰሎሞን ዘለጸላኢሁ አግኀሦ ።
https://youtu.be/-MhfsbgslR4?si=UmoOGof6qZ3ftQyv
❤12
14 Jul 2026, 12:19 UTC326 views7 reactionsread 2 September 2026 Photo
+++ እንደ ሞት የበረታች ፍቅር +++
ወዳጄ ሆይ ሞትን በምን ትመልሰዋለህ? በጠበብት ምክር ወይስ በባለመድሃኒቶች መድሃኒት?
በፍጽም "አንዱስ እንኳ ሊቃወመማት የሚችል የለም ። ፍቅርም እንዲሁ ናት ማንም የማይቃወማት ኃያል ናት ። እሳት ናት ግን እንደ ምድራዊ እሳት በውሃ ብዛት የማትጠፋ ናት።"
በአብርሃም ዘንድ ያለች ፍቅረ እግዚአብሔር ዓይንን የተመሉ ኪሩቤል ያላዩትን አምላክ አሳየች ። ልዑል ሲሆኑ በድንኳን ይስተናገዱ ዘንድ ግድ አለች ። ከወዳጄ ከአብርሃም የምሰውረው ነገር አለን? አስባለች።
ፍቅረ ማርያምስ ትለኝ እንደሆን የአባ ጊዮርጊስን ህይወት ተመልከት እልሃለው። በሊቁ ዘንድስ የሆነውስ ምንድነው?
በርሱ ዘንድ ያለች ፍቅር የዓለም ንግ…
❤7
12 Jul 2026, 16:19 UTC231 views1 reactionsread 2 September 2026 ወገን የክብር ዲግሪ አለ እንዴ?
ለነገሩ የክብር መጋቤ ሐዲስም ሰምተን የለ !
ነገሩ ጥያቄ ስለፈጠረብኝ ነው ፥ ውስጠ-ወይራውን የምታውቁ ሰዎች ካላችሁ ጻፉልኝ ።
...........
ማጣቀሻ ፦ የሰዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅ ምርቃት ተመልከቱ
#ሐዊ
😁1
12 Jul 2026, 08:23 UTC251 views10 reactionsread 2 September 2026 Photo
"ልሄድ ወደ ክርስቶስ እናፍቃለሁ " ፥ "ሩጫዬን ጨርሻለሁ"
እኒህን ውብ ቃላት ከሁለቱ በላይ ሊናገር የሚችል ማን ይሆን?
+++
"ኢየሱስ ክርስቶስ ጥዑመ ስም ዘጸዋዕኮሙ ለጳውሎስ ወለጴጥሮስ ጸውዓነ ውስተ ከብካብ ዘበሰማያት ።"
#ሐዊ
❤10
9 Jul 2026, 12:29 UTC272 views13 reactionsread 2 September 2026 Photo
"የ4 ዓመት የወንድሜ ልጅ ምስለ ፍቁር ወልዳ (ቅድስት ድንግል ማርያም ከተወደደ ልጇ ጋር) ያለችበትን ስዕል ስር ጸሎት አድርጋ ስትጨርስ ቀና ብላ ተመስጣ ካየቻት በኋላ አንቺም ታምሪያለሽ ልጅሽም ያምራል አለች ። "
#ከማኅበራዊ_ገጽ_የተገኘ
#ከሕጻናት_ዓለም
#ሐዊ
🥰13
8 Jul 2026, 08:11 UTC272 views16 reactionsread 2 September 2026 Photo
ባለፈው ወደ ቤቴ ስሄድ አንድ ሰባኪ ፥ ሰው ታክሲ ለማግኘት ከሚኳትንበት ቦታ መሃል ቁሞ በዐቢይ ድምጽ "ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።" ይላል የሰራዊት ጌታ ፥ ሰላምን ከፈለክ ጌታን ተቀበል .... እያለ ታንቡር በሚሰነጥቅ ጩኸት ይለፍፋል ። ታድያ ይህ ድምጽ በእጅጉን የረበሻቸው እናት "ምጽ ...እሱማ ብሎን ነበር አንተ ሰላምን ልትሰጠን አልቻልክም እንጂ" አሉት ንዴት በወለደው ድምጽ
#በመንገዴ_ላይ
#ሐዊ
😁16
30 Jun 2026, 14:10 UTC341 views11 reactionsread 2 September 2026 Photo
+++ የፍቅርን ኃያልነት ተመልከቱ! +++
'ልጅን የራስ ብቻ አድርጎ ከመያዝ ይልቅ ለሕይወቱ ቅድሚያ የሚሰጠውን “የእናትነት ፍቅር” ጥልቅ ተፈጥሮ አስተውሉ። ሰይፉ በተመዘዘ ጊዜ፣ በገዛ ክፋቷና በገዛ ሕፃኗ ሞት ዕውር የሆነችው ያቺ ሐሰተኛ እናት፦ «ለእኔም ለአንቺም አይሁን፣ ክፈሉት!» እያለች ጮኸች። የምቀኝነት ባሕርይ እንዲህ ነው። የራሱን ጥቅም አይሻም ፥ ነገር ግን በሌላው ሰው ደስታ መጥፋት ብቻ ሐሴት ያደርጋል።
አንጀቷ ስለልጇ የታወከባት እውነተኛዋ እናት ግን፦ «ደኅነኛውን (ሕያውን) ሕፃን ለእሷ ስጧት እንጂ በምንም መንገድ አትግደሉት!» ስትል ጮኸች። እርሷ ልጁ ብቻ በሕይወት ይኑርላት እንጂ ወደ ሌላዋ እቅፍ ተላልፎ የመሰጠቱን ሐዘንና ማጣትን …
❤11
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @hawi_eotc. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.