30 Oct 2025, 04:19 UTC103 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @zikirekdusn
✞✞✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን ፡፡ ✞✞✞
✞✞✞ እንኩዋን ለታላቁ ቅዱስ አባ ዮሐንስ ሐጺር እና ለቅዱስ ኤልሳዕ ነቢይ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✞✞✞
+" ቅዱስ አባ ዮሐንስ ሐጺር "+
=>በቤተ ክርስቲያን ያሉ አበው ሊቃውንት እንደሚሉት ከቅዱሳን በቁመቱ የአባ አርሳኒን ያክል ረዥም አልነበረም:: እርሱ እንደ ዝግባ ቀጥ ያለ ነበር:: በዚያው ልክ ደግሞ የቅዱስ ዮሐንስን (ዛሬ የምናከብረውን) ያህል አጭር አልነበረም:: በዚህ ምክንያት ይሔው ለዘለዓለም "ዮሐንስ ሐጺር - አጭሩ አባ ዮሐንስ" ሲባል ይኖራል::
+ሊቃውንትም ቁመቱንና ቅድስናውን በንጽጽር ሲገልጡ:-
"ሰላም ሰላም ዕብሎ በሕቁ:
ለዮሐንስ ሐጺ…
Signed JO ሸዋ🌍
30 Oct 2025, 04:19 UTC111 views1 reactionsread 6 August 2026 Forwarded from @zikirekdusnPhoto
Photo, posted without a caption
❤1
Signed JO ሸዋ🌍
29 Oct 2025, 09:10 UTC55 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @zikirekdusnPhoto
ቅዱስ ይምርሐ ወቅድስት ሕዝባ
Signed JO ሸዋ🌍
29 Oct 2025, 04:09 UTC62 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @zikirekdusnPhoto
Photo, posted without a caption
Signed JO ሸዋ🌍
29 Oct 2025, 04:09 UTC41 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @zikirekdusn
1.ቅዱስ ይምርሐነ ክርስቶስ (ጻድቅ ንጉሠ ኢትዮዽያ)
2.ቅዱስ ዮሐንስ ዘጸይለም
3.አባ ስምኦን ገዳማዊ
4.ቅዱሳን በርተሎሜዎስና ሚስቱ (ሰማዕታት)
5.አበው ኤዺስ ቆዾሳት (ሳምሳጢን ያወገዙ)
6.ጻድቃን እለ መጥራ
በ 19 የሚከበሩ ወርኀዊ የቅዱሳን በዓላት
1.ቅዱስ ገብርኤል ሊቀ መላእክት
2.ቅዱስ ኤስድሮስ ሰማዕት
3.አቡነ ዓቢየ እግዚእ ጻድቅ
4.አቡነ ስነ ኢየሱስ
5.አቡነ ዮሴፍ ብርሃነ ዓለም
++"+ አቤቱ በኃይልህ ንጉሥ ደስ ይለዋል::በማዳንህ እጅግ ሐሴትን ያደርጋል:: የልቡን ፈቃድ ሰጠኸው::የከንፈሩንም ልመና አልከለከልኸውም:: በበጐ በረከት ደርሰህለታልና::ከከበረ ዕንቁ የሆነ ዘውድን በራሱላይ አኖርህ:: ሕይወትን ለመነህ ሰጠኸውም::ለረጅም ዘ…
Signed JO ሸዋ🌍
29 Oct 2025, 04:09 UTC48 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @zikirekdusn
✞✞✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን ፡፡ ✞✞✞
✞✞✞ ጥቅምት 19 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ✞✞✞
+" ቅዱስ ይምርሐነ ክርስቶስ ንጉሥ "+
✞✞✞ የሰው ልጅ 'ንጉሥ' ተብሎ 'ቅዱስ' መባል ግን ምን ይደንቅ?! ይህ ታላቅ ኢትዮዽያዊ መሪ ንጉሥ ሲሆን: እንደ ደናግል ድንግል: እንደ ባሕታውያን ገዳማዊ: እንደ ቀስውስት ካህን: እንደ ሐዋርያት ሰባኪ ሆኖ መገኘቱ ይደንቃል::
+የሚያሳዝነው ይህንን እንቁ ንጉሣችን ብዙ ኢትዮዽያውያን መዘንጋታችን ብቻ ነው:: የላስታ አካባቢ እጅግ የታደለችና የተቀደሰች ናት:: እንደ ሌሎቹ የሃገራችን ክፍሎች ሁሉ እሷም መካነ ቅዱሳን ናትና::
+ቅዱስ ይምርሐ የዘር ሐረጉ ከዛግዌ ነገ…
Signed JO ሸዋ🌍
17 Oct 2025, 14:32 UTC113 views1 reactionsread 6 August 2026 Photo
፤ የአንጾኪያ ፡ ሊቀ ጳጳሳት ቅዱስ አባ ዲዮናስዮስ ፡ ወደ ፡ እስክንድርያው ፡ ሊቀ ፡ ጳጳሳት ቅዱስ ፡ አባ ፡ ሚካኤል ፡ በላከው ፡ መልእከቱ፤ ሁሉን ፡ በፈጠረ ፡ በአንድ ' አብ እናምናለን ዓለም ፡ ሳይፈጠር ፡ ከአብ ፡ አካል ፡ ዘእምአካል ፤ ባሕርይ ፡ ዘእምባሕርይ ፡ በተወሰዶ ፤ በኋሏ " ዘመ ንም ፡ በግብረ ፡ መንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ ከድንግል ፡ ማር ያም ፡ ነፍስን ፤ ሥጋን ነሥቶ፡ ሰው፡ በሆነ ፡ ባንድ በጌታችን ፡ ኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ እናምናለን ፤ ከአብ ፡ ከወልድ ፡ ጋር ፡ ቀዳማዊ ማሕየዊ በሚ ሆን ፡ በመንፈስ ፡ ቅዱስም ፡ እናምናለን ።
ምዕራፍ ፳፫ ፡ ክፍል ፡2
ዲዮናስዮስ
❤1
Signed JO ሸዋ🌍
20 Sept 2025, 11:22 UTC154 viewsread 6 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed JO ሸዋ🌍
20 Sept 2025, 11:22 UTC150 viewsread 6 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed JO ሸዋ🌍
Showing the 9 most recent of 9 posts we hold for @hamrenoh. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.