Telegram RegisterThe public register of Telegram

Channel

Agape【አጋፔ】♥♥♥

@AgapeEOTC

On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry

472subscribers

-1 since we began measuring on 6 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1001122424911
TypeChannel
Username@AgapeEOTC
CreatedBetween 1 June 2017 and 29 December 2018— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded6 August 2026
Last confirmed live12 August 2026
Measurements held3
Confirmed unchanged1 time, most recently 12 August 2026
On Telegramt.me/AgapeEOTC

Growth

472473472.56 August 2026 — 473 subscribers6 August 2026 — 473 subscribers12 August 2026 — 472 subscribers6 August 202612 August 2026
3 measurements spanning 7 days, net -1. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 472–473 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
12 Aug 2026, 14:24472-1
6 Aug 2026, 19:02473no change
6 Aug 2026, 02:21473first reading

Engagement

20 posts held, back to 29 December 2018the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 2 September 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

Recent posts

2 Sept 2021, 17:45 UTC≈2,770 viewsread 6 August 2026

ማርያም ብቻ ይህንን መልእክት share የማያደርግ የማርያም ወዳጅ አይደለም! 1.አምላክን የወለደች-ማርያም ብቻ! 2.ከመውለዳ በፊትም ሆነ ኋላ ድንግል የሆነች - ማርያም ብቻ! 3.ከሰው ወገን ተለይታ መርገም ያልነካት - ማርያም ብቻ! 4.የእግዚአብሔር ሀገር ከተማ የተባለች - ማርያም ብቻ! 5.በድምጽዋ መንፈስ ቅዱስን የምትሞላ ንግስት- ማርያም ብቻ! 6.ጽንስ በማሕፀን የዘለለላት ብጽዕት - ማርያም ብቻ! 7.ያላፈውም የሚመጣውም ትውልድ የሚያመሰግናት - ማርያም ብቻ! 8.ጸሐይን ተጎናፅፋ ጨረቃን የተጫማች ልዩ እናት - ማርያም ብቻ! 9.በጌታ ሞት ያዘነውን ዓለም እንድታፅናና ጌታ የሰጠን ሥጦታችን - ማርያም ብቻ! 10.በስጋዋ፣ በነፍስዋና

Signed ሠርፀ - ድንግል

29 Apr 2020, 08:54 UTC≈3,510 viewsread 6 August 2026

ሰብለ ፈቃደ: ዛሬ እንዲህ ያለ ሀሳብ በልቤ መጣ ከዚህ ከመጣው መቅሰፍት ፈጣሪ እረድቶን እንድንተርፍ ይቅር እንባባል .... እኔ ጀመርኩኝ ባለፈው ግዜ ሳላውቅ በስህተት አውቄ በድፍረት በትንሹም ይሁን በትልቁ የበደልኳቹህ እህት ወንድሞቼ የልብ ጓደኞቼ ዛሬ በእግራቹ ስር ተንበርክኬ እለምናቹሀለሁ ይቅር በሉኝ ❓❓❓❓❓❓ ይህ ችግር የተፈጠረው በኔ በደልና ሀጢያት ነውና ይቅርታቹህ ትንሽም ቢሆን ለውጥ ያመጣልና ከልባቹህ ይቅር በሉኝ❓❓❓❓ ይቅርታን ስለሰጣችሁኝ ፈጣሪ ምላሹን ይስጣቹህ በቸርነቱ ከዚህ አስከፊ ጊዜ ይሰውራቹ ይጠብቃቹ 👉እኔም በበኩሌ ትላንት የበደላችሁኝ በሀሰት የዋሻቹኝ ያሰከፋቹኝ አብረን ሆነን የተለያየን የተራራቅን በጓደኝነት ግጭት የ

Signed ሠርፀ - ድንግል

26 Oct 2019, 04:23 UTC≈3,780 viewsread 6 August 2026

Bez: yo Mek: #ከማኅበረ_ሥላሴ_አንድነት_ገዳም_የተላከ_መልዕክት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ቢያንስ ለ 15 የተዋህዶ ልጆች Share በማድረግ ክርስትያናዊ ግዴታችንን እንወጣ ። #በኢትዮጵያና_በመላው_ዓለም_ለምትገኙ_ኦርቶዶክስ _ክርስቲያኖች_በሙሉ_ከጥቅምት_24_እስከ_30_ከ ህፃናት_እስከ_ሽማግሌ_ማንም_ሳይቀር_በማህበረ_መ ነኮሳቱ_አማካኝነት_ፆም_ታውጇል:: በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ዱአምላክ አሜን በክርስቶስ ክርስቲያን ለተሰኛችሁና በደሙ የዋጃችሁ በኢትዮጵያ የምትገኙ ሕዝበ ክርስቲያን በሙሉ በቤታችሁም ያላችሁ በህመም ምክንያት በሆስፒታል ያላችሁ በማረሚያ ቤት ያላችሁ በጦር ሜዳም ያለችሁ እንዲሁም በተለያየ ስፍራ የምትገኙ በጌታችን በኢየሱስ ክ

Signed ሠርፀ - ድንግል

28 Apr 2019, 07:36 UTC≈1,740 viewsread 6 August 2026

✟✟✟✟✟✟✟✟✟ ✟ ✟ ✟ ✟ ✟ ✟ ✟ ✟ ✟✟✟✟✟ ✟✟✟ ✟ ✟ ✟✟ ✟ ✟ ✟ ✟ ✟ ✟ ✟ ✟__✟ ✟ ✟ ✟✟✟✟✟✟ ✟ ✟ ✟ ✟ ✟ ✟ ✟✟✟✟✟✟✟✟ ✟ ✟ ✟ ✟ ✟ ✟ ✟ ✟ ✟✟✟✟✟ ✟✟✟ ✟ ✟ ✟✟✟✟ ✟

Signed ሠርፀ - ድንግል 💘💓💜

28 Apr 2019, 05:55 UTC≈1,420 viewsread 6 August 2026

🕯🕯🕯❖🕯🕯🕯 🌿❖ ❖ ❖🌿 ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በአቢይ ኃይል ወሥልጣን ¤ አሰሮ ለሰይጣን ¤ አግኣዞ ለአዳም ¤ ሰላም🕊 ¤ እም ይእዜሰ ¤ ኮነ ፍስሐ ወሰላም። ✨✨✨✨✨✨✨✨ 📣 እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን፤ ለበዓለ ትንሳኤው፡ በሰላም፣ በጤና፣ በፍቅር፣ መልካም በዓል ለሁላችን፨ 🎁⛪ 🌿እንቋዕ አብጽሐክሙ አብጽሐክን ለበዓለ ትንሳኤ በሰላም ወበፍቅር ወበጥዒና ሰናይ በዓል ለኵልክሙ።🌿 💐💐💐💐💐💐💐💐

Signed ሠርፀ - ድንግል 💘💓💜

28 Apr 2019, 05:42 UTC≈1,660 viewsread 6 August 2026

††† እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላምና በፍቅር አደረሳችሁ፤ አደረሰን። ††† ††† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ††† ††† ብርሃነ ትንሣኤ ††† ††† የዓለማት ሁሉ ፈጣሪ : የዘለዓለም አምላክ ወልድ ዋሕድ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህች ዕለት መግነዝ ፍቱልኝ : መቃብር ክፈቱልኝ ሳይል በባሕርይ ኃይሉና ሥልጣኑ ተነስቷልና እንኳን ደስ አለን:: ††† ከዚህ በኋላ ለ50 ቀናት እንዲህ እያልን ሰላምታ እንለዋወጣለን:- ††† ክርስቶስ ተንስአ እሙታን! ¤በዐቢይ ኃይል ወስልጣን! ††† አሠሮ ለሰይጣን! ¤አግዐዞ ለአዳም! ††† ሰላም! ¤እምይእዜሰ! ††† ኮነ! ¤ፍሥሐ ወሰላም! በእርግጥም አምላካችን በሞቱ ሞትን ገድሎ

Signed ሠርፀ - ድንግል 💘💓💜

28 Apr 2019, 05:38 UTC532 viewsread 6 August 2026
Forwarded from @HawazTegegn

♦♦ክፍል 2 ♦♦ ♦ትንቢታዊ ቃሉ የተነገረው ለክርስቶስ ወይስ ለሰብዓዊ ፍጡር?? ♦ ምንም እንኳ የእነ ሃይሉ ዮሃንስ እንዲሁም Faith movment ተከታዮቹ ከቃሉ ውጭ ስጋዊ በሆነ ዕይታ ቃሉን ለሰብዓዊ ፍጡር እንደተፃፈ አድርገው ቢተረጉሙትም ። መፅሃፍ ቅዱስ በዕብራውያን መልዕክት ምዕራፍ ሁለት ላይ ቀጥታ ቃሉን ስለ እግዚአብሔር አብ ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ጠቅሶታል። የዚህን ትንቢታዊ መልዕክት ተፈፃሚ ባለቤትነት መፅሃፍ ቅዱስ የሰጠው ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ወደ ዕብራውያን የተላከው መልዕክት ምዕራፍ 2 ስንመለከተው ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከመላዕክት የተለየ እና የሚበልጥ መሆኑን መለኮታዊ

Signed ሠርፀ - ድንግል 💘💓💜

28 Apr 2019, 05:38 UTC646 viewsread 6 August 2026
Forwarded from @HawazTegegn

።።።።።♦ክፍል 3♦።።።።። የመጨረሻ ክፍል ነው ይሄ ፤ ማለት ግን ምዕመናንን ሊነድፉ ለተዘጋጁ የክህደት ትምህርቶችን እንዲህ በቀላሉ እንላቀቃለን ማለት አይደለም ። መዋጋትችን ከስጋ እና ከደም ጋር አይደለምና በቃል ብቻ ሳይሆን በጌታ ፊት በርከክ በማለት ጭምር ይህን መርዝ ከምድራችን በኢየሱስ ስም እንዲነቀል መፀለይ አለብን ወገኖቼ። ካለፈው የቀጠለ.... ስለዚህ ከመላዕክት ይልቅ ሞትን በመቅመሱ ምክንያት በጥቂት አንሶ የነበረው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፍፁም ቅዱስ ሆኖ ንፁህ ሆኖ ሳለ ከተቀበለው ከታላቅ መከራ የተነሳ እግዚአብሔር የሞትን ጣር አጥፍቶ አስነስቶታል ያለ ልክ ከፍ ከፍ አድርጎታል።"፤ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔ

Signed ሠርፀ - ድንግል 💘💓💜

26 Apr 2019, 11:48 UTC455 viewsread 6 August 2026
Photo

እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን በዓለ ስቅለት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። ❖ መጋቢ ሐዲስ እሸቱ ❖ 🔸 @memher_eshetu 🔹 ✍Comment @shamo_guy

Signed ሠርፀ - ድንግል 💘💓💜

26 Apr 2019, 11:45 UTC441 viewsread 6 August 2026
Forwarded from @hamrenohPhoto

ዕለተ ዓርብ፡- የስቅለት; ቀን ስቅለት፣ መስቀል፣ መሰቀል፣አሰቃቀል ማለት ነው፡፡ መስቀል በቁሙ መስቀያ፣መመዘኛ፣ መሰቀያ፣ መንጠልጠያ፣ ለሞት የሚያበቃመከራ በማር 8፤34 ወጸውዖሙ ለሕዝብ ምስለአርዳኢሁ ወይቤሎሙ ዘይፈቅድ ይፀመደኒ ይጽልአለነፍሱ ወያጥብዕ ወይፁር መስቀል ሞቱ ወይትልወኒከደቀ መዛሙርቱም ጋር ሕዝቡን ጠርቶ እንዲህአላቸው፡፡ ሊከተለኝ የሚወድ ሰው ራሱን ይካድ፤ጨክኖም የሞቱን መስቀል ተሸክሞ ይከተለኝ ይላል፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስም በ1ኛ ቆሮ. 1፤17 ላይወኢኮነ በጥበበ ነገር ከመ ኢንስዐር መስቀሎለክርስቶስ የክርስቶስን መስቀሉን ከንቱ እንዳናደርግነገርን በማራቀቅ አይደለም ይላል፡፡ ጌታችን በተሰቀለ ዕለት ከሰድስት ሰዓትጀምሮ እስከ

Signed ሠርፀ - ድንግል 💘💓💜

22 Apr 2019, 04:14 UTC422 viewsread 6 August 2026
Forwarded from @EwnetGen

#ሰሙነ ሕማማት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ሰሙነ ሕማማት የጾመ ሁዳዴ የመጨረሻው ሳምንት፤ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሕማም የሚታሰብበት፤ ካህናትና ምእመናን በአጸደ ቤተክርስቲያን ተሰብስበው የሕማሙን ነገር የሚያወሳውን ዜማ የሚያዜሙበት፤ ግብረ ሕማም በመባል የሚታወቀውን መጽፍ የሚያነቡበትና የሚሰሙበት፤ በነግህ፣ በሠልስት፣ በስድስት፣ በተሰዓት /ዘጠኝ /ሰዓት፣ በሰርክ /በዐስራ አንድ/ ሰዓት እየመላለሱ የሚሰግዱበትና የሚጸለዩበት ልዩ ሳምንት ነው ከሆሳዕና ማግስት እስከ ትንሳኤ። በዚህ ሳምንት በተለይ ካህናት ጥቁር ልብስ ይለብሳሉ ምክንያቱም ጌታችን የደረሰበትን መከራና ስቃይ እንዲሁም የሰው ልጅ ፭ ሺ ፭ መቶ ዘመን በጨለማ ግዞት ይኖር እንደነበር ለ

Signed ሠርፀ - ድንግል 💘💓💜

22 Apr 2019, 04:14 UTC372 viewsread 6 August 2026
Forwarded from @EwnetGen

"በፆመ ሁዳዴ ምንም ሳትሰራ አርባዉ ቀን አለፈብህ? አትጨነቅ ፤ አርባውን ቀን የሚተካ ታላቅ ሳምንት #ሰሙነ_ሕማማት አለና ለታላቅ ተጋድሎ ራስህን አዘጋጅ።" [ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ] @Ewnetgen

Signed ሠርፀ - ድንግል 💘💓💜

Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @AgapeEOTC. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Forward network

Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.

Mentions

A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 12 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“Agape【አጋፔ】♥♥♥” (@AgapeEOTC), 472 subscribers as measured 12 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/AgapeEOTC.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.