ቀልብ በ6 ነገሮች ትበላሻለች! 1 ዒልም (ዕውቀት) ኖሮት አለመተግበር 2 ስራን ያለ ኢኽላስ መስራት 3 የአላህን ቀደር ( ዉሳኔ ) አለመውደድ 4 ተውበትን በመከጀል ኃጢያትን መዳፈር 5 የአላህን ሪዝቅ (ሲሳይ) እየበሉ አለማመስገን 6 የሞተን ሠው እየቀበሩ አለማስተንተን አላህ ይጠብቀን!!! ❁ ❁❁ ❁

Channel
Nesiha Tube
@guzowedeewket
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Polls · Citations · Cite this entry
79subscribers
-1 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001405647699 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @guzowedeewket |
| Created | Between 1 April 2019 and 30 November 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 17 September 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 17 September 2026 |
| On Telegram | t.me/guzowedeewket |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 17 Sept 2026, 05:17 | 79 | -1 |
| 9 Aug 2026, 19:02 | 80 | no change |
| 7 Aug 2026, 04:24 | 80 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 14 June 2023 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 3 July 2023. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Reaction mix
3 reactions across 3 posts, in 2 distinct kinds. The most used accounts for 66.7% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 2 | 66.7% | |
| 👍 | 1 | 33.3% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 3 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 3 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 14 June 2023 to 3 July 2023, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
📓 ሰዐድ ቢን አቢ ወቃስ እና ወላጅ እናቱ❗️ ወደ ኢስላም ቀድመው ከገቡ ሰሐቦች ተርታ ይመደባል፤ በዱኒያ ሳሉ በጀነት ከተበሰሩ ሰሐቦችም መካከል አንዱ ነው፤ ሰዐድ ለእናቱ መልካምና ታዛዥ ልጅ ነበር። እናቱም መስለሙን ስትሰማ በጣም ተጨናነቀች ፣ እውነታውን መቀበል አቃታት። ሰዐድ እጅግ እንደሚወዳትና መልካም እንደሚውልላት ስለምታውቅ ይህን ውዴታ ተጠቅማ ከኢስላም ብርሃን ልታጨናግፈው ወደ ነበረበት ፅልመት ልትመልሰው ጥረት ታደርግ ፣ ዘዴ ትቀይስ ጀመር ። እንዲህም አለችው፦ አንተ ሰዐድ! ምንድን ነው የተፈጠረው? ይህንን አዲስ የያዝከውን ሃይማኖትህ ትተዋለህ አልያም ምግብም ሆነ ውኃ አልቀምስም ፤ እስክሞት ድረስም ማንም አያስቆመኝም። ሰዎችም "ያ…
የተክቢራ አፈፃፀም❗️ 1. ከመልክተኛው ትክክለኛ ሰነድን መሰረት ያደረገ እና የተክቢራን አባባል ዝርዝር ሁኔታ የሚገልፅ መረጃ ባይገኝም ከሰሀቦቻቸው ግን ‹‹አላሁ አክበር አላሁ አክበር ወሊላሂልሀምድ›› እና የመሳሰሉት አባባሎች በትክክለኛ ሰለድ ተዘግበዋል፡፡ ስለሆነም ሙስሊሞች እነዚህን አባባሎች የትኞቹ እንደሆኑ ማጥናትና እነርሱን ማዘውተር ይጠበቅባቸዋል፡፡ ኢብኑ ሀጀር አል-አስቀላኒ ፈትሁል ባሪ በተሰኘው ኪታባቸው እንዲህ ይላሉ ‹‹በዚህ ዘመን (ተክራን በተመለከተ) ብዙ መሰረት የሌላቸው ጭማሪዋች ተከስተዋል፡፡›› ይህ በሂጅራ አቆጣጠር ከ773-852 የኖሩት የኢስላም ሊቅ ንግግር ነው። ታዲያ ባለንበት ዘመን ምን ያህል ጭማሪ ተከስቶ ሊሆን እንሚችል ስናስ…
የዒድ አከባበር ደንቦች በኡስታዝ ጣሀ አህመድ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው ምስጋና ለአለማት ጌታ ለአላህ የተገባ ነው፡፡ የአላህ ሰላትና ሰላም በመልእክተኛው ሙሀመድ፤ በቤተሰቦቻቸው እና በባልደረቦቻቸው ላይ ይሁን፡፡ ዒድ ማለት ምን ማለት ነው? ኢብኑል ዓረቢዕ ‹‹ዒድ›› (ዒድ) ብሎ ስለመሰየሙ ሲናገሩ በየአመቱ አዲስ ደስታን ይዞ የሚመለስ ከመሆኑ አንፃር መሆኑን እና ‹‹ዓደ›› (ተመለሰ) ከሚለው ቃል የተወሰደ መሆኑን ይገልፃሉ፡፡ እዚህ ላይ ልብ ልንልን የሚገባው (ዒድ) ቂያማ እስቂቆም ተመላልሶ የሚመጣ ቢሆንም እኛ ግን የሚቀጥለውን ለመድረስ ምንም ዋስትና እንደሌለን ነው፡፡ ስለሆነም ከአላህ ህግ ፈፅሞ ልንወጣ አይገባም፡…
7. ሰላቱ ከተጠናቀቀ በኋላ በተቻለ አቅም ኹጥባን ማዳመጥ8. ወደ ዒድ ሰላት ከሄዱበትመንገድ በሌላ መመለስ 9. የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት መለዋወጥ፡፡ ይህም ‹‹ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም›› የሚል ሲሆን የተለያዩ የኢስላም ሊቃውንት ከሰሃቦች መገኘቱን አረጋግጠዋል፡፡ 10. ከኢድ ጋር በተያያዘ ዘካተል ፊጥርን መስጠት መታዘዙ የተለያዩ ችግረኞችን ማስታወስ እና አቅም በፈቀደ መጠን ችግራቸውን ለመቅረፍ ጥረት ማድረ የሚደገፍ ተግባር መሆኑን የሚያመለክት ነው፡፡ 11. በአጠቃላይ ሸሪዐው ያዘዘባቸውን እና የፈቀዳቸውን ተግባራት በፈፀም የሚፈቀድና የሚወደድ ይሆናል የተክቢራ አፈፃፀም 1. ከመልክተኛው ትክክለኛ ሰነድን መ…
👉ለሀጅ ለከእባ ይኑር ሶቅሶቃ‼️‼️ 👉ነፍስያህ ትድን ዘንድ ከወንጀል ተላቃ ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 👉ከሰኡዲ አረቢያ ቻናሎች በአንዱ አንድት ሴት ወደ ሸይኽ ኡሰይሚን ደወለችና፣ 👉የሆነ ህልም አይቻለሁ። (ህልሙን) ፍቱልኝ አለቻቸዉ። 👉ምን አየሽ? አሏት 👉የሆነ ሰዉ በከእባ ዙሪያ ምንም ልብስ ሳይለብስ ራቁቱን ሁኖ ጠዋፍ ሲያደርግ አየሁት አለች። 👉(በህልምሽ) ያየሺዉን ሰዉ ታዉቂዋለሽ? አሏት። 👉አዎ አለቻቸዉ። 👉ኢልምና መልካምነት አለዉ? አሏት። 👉እርሱ ራሱ …
❤1
🕋 የነገው የዐረፋ ቀን ምን ልስራ? 1⃣ዛሬ ሰኞ አዳሩን በመተኛትህ አጅርን ማግኘትን አስበህ ቶሎ ተኛ. 2⃣ነገን ለመፆም ለስሁር ከፈጅር በፊት ቀድመህ ተነስተህ ስሁር ቅመስ ምክንያቱም አላህና መላኢኮች ስሁር በሚበሉ ሰው ላይ ሰለዋት ያወርዳሉ 3⃣የሌሊትም ሰላት ቢያንስ አራት ያህልን ስገድ ስትሰግድም በሱጁድህ ላይ ሆነህ የዱንያም የአኼራም መልካምን ነገር ለጌታህን በመዋደቅ ተለማመጠው 4⃣ፈጅር ሊደርስ ሲልም እዚያው በተቀመጥክበት ለተወሰነ ደቂቃ አላህን ምህረትን ጠይቀው 5⃣ ከሰላት ቡሀላ የሚባሉትን ዚክሮችን እንዲሁም ተክቢራ እንዳትዘናጋ 6⃣ከ…
👍1
https://t.me/BilalMesjidYouthLafto
👆ቻናሉን መርጣችሁ አባል ለሆናችሁ ላቅ ያለ ምስጋና ከልብ ይድረሳችሁ ውጭም የቆማችሁ ኑ ወደ ቤት ግቡ ለሁሉም ክፍት ነው በራችን አርሂቡ እንግዳ አክባሪ ነን በግ ይዞ ለመጣ ለበጉ ቢላዋ ለንግዳው ሚጥሚጣ ቁርጥ የሚበላበት ጥብሱ እስኪመጣ ቶሎ እናቀርባለን ቡናም እንዲ ጠጣ
❤1
ዑመር እና የዳንያል ጀናዛ "ኸሊፋው ዑመር ኢብን ኸጣብ (ረዲየላሁ ዓንሁ) ቱስተርን የከፈተ ግዜ በሁርሙዛን ግምጃ ቤት ውስጥ በአልጋ ላይ የሞተ ሰው አስከሬን አገኙ። አስከሬኑ ለሶስት መቶ አመት ያህል ቢቆይም ምንም አልተቀየረም ነበር። በአስከሬኑ ራስጌ በኩል አንድ በቋንቋቸው የተፃፈ መፅሀፍ ነበር። መፅሐፉ ለዑመር ተላከለትና ሲተረጎም ታሪክ፣ የተለያዩ ወሬዎችና ስለወደፊት ጉዳዮች እንደጀነትና ጀሀነም ያሉ ጉዳዮች ተፅፈውበት ተገኘ። ጀናዛውን የአገሩ ሰዎች ዝናብ ያጠራቸው ግዜ ወደ ውጭ ያወጡታል ... ከዛ ይዘንባል። ተመልከቱ ይህን ፈተና! ኢብኑል ቀይም እንደሚለው የጥመት ሰዎች ይህን አስከሬን አግኝተውት ቢሆን ኖሮ ዶሪህና ቁባዎች ሊሰሩበት በሰይፍ ይጋ…
🌿የማይቀርበት ታላቅ የሙሀደራ ግብዣ🌿 🎙በኡስታዝ ኢብራሂም ሙሣ 🗓ነገ ጁሙዓ ሰኔ 16/2015E.C 🕌 በላፍቶ ቢላል መስጂድ 🕝ከመግሪብ እስከ ዒሻእ 💡አይደለም መቅረት ማርፈድ እራሱ ያስቆጫል❗️ 📍ሴቶችንም ወንዶችንም ተጋብዛቹሀል❗️❗️❗️ 🔖ኑ! ተባብረን የተሻለ ማንነት በመፍጠር የሁለት ሀገር ስኬትን እንጎናፀፍ!
አንድን ሰው አቀማማጩ ያስተካክለዋል ከተባለ አቀማማጩ ቁርአን የሆነ ሰውስ እንዴት ሊሆን ነው? ቁርአንን የልብ ጓደኛችን እናድርገው። منقول
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @guzowedeewket. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Polls
The poll we hold for this entry, as Telegram rendered it when we read the post. A poll’s figures keep moving after that, so each one is dated.
አንድ ሰው በረመዷን የመጨረሻዎቹ አስርቱ ቀናት ውስጥ ሁለት ረከዓ ሰገደ፣ ሌላው ደግሞ በዙልሂጃ የመጀመሪያዎቹ አስርቱ ቀናት ሁለት ረከዓ ሰገደ የትኛው የተሻለ አጅር አለው?
- የረመዷን የመጨረሻዎቹ አስርቱ ቀናት28%
- የዙልሂጃ የመጀመሪያ አስርቱ ቀናት68%
- መልሱ አልተሰጠም4%
Shares as published. No per-option vote count is published by Telegram, so none is shown.
Percentages only — there are no per-option vote counts here, because Telegram publishes none. The public post preview gives each option’s share and a single voter total, and nothing else. Multiplying one by the other would produce a per-option tally that looks measured and is not: the shares are rounded to whole numbers before we ever see them. We print what was published and leave the column that does not exist empty.
The shares need not add up to 100. Rounding alone puts many polls at 99 or 101. A poll that allows more than one answer per voter runs well past 100 by design, and several here do. The bars are drawn against a fixed 100% track at each option’s own percentage rather than normalised to the total, so a poll that exceeds it shows that it does instead of being quietly rescaled.
Read from the 20 most recent posts we hold, published 14 June 2023 to 3 July 2023. Telegram labels each poll by kind — an anonymous poll, a quiz, a closed set of final results — and that label is reproduced rather than paraphrased.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 17 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Nesiha Tube” (@guzowedeewket), 79 subscribers as measured 17 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/guzowedeewket.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.