Voice message, posted without a caption
Signed Wende The II (ባቢ) (•_•)

Channel
@getemTheII
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
223subscribers
-3 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001207335417 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @getemTheII |
| Created | Between 1 March 2018 and 19 November 2020— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 22 August 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 22 August 2026 |
| On Telegram | t.me/getemTheII |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 22 Aug 2026, 11:07 | 223 | -3 |
| 7 Aug 2026, 03:02 | 226 | no change |
| 6 Aug 2026, 23:42 | 226 | first reading |
20 posts held, back to 19 November 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 21 February 2023. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Voice message, posted without a caption
Signed Wende The II (ባቢ) (•_•)
Voice message, posted without a caption
Signed Wende The II (ባቢ) (•_•)
ንዴት😒....እልህ🤨....ናፍቆት🙂 ምንም ያህል ንሮ_እልህና ንዴት ደርሶ ቢያላውሰው🤨 ከራስ ስስት በላይ_ነፍስ ጥግ ድረስ ያፈቀሩትን ሰው😍 ከቶ አለመናፈቅ የሚችለው ማነው? ✍ገጣሚ እዩኤል ደርብ 🎤 @santuka ... ምክንያቱም ፍቅሬ በፍቅር መንገድ ላይ እኔ ራሴን ሳውቀው የታገለኝ ነበር ከጀግንነት አንሶ ከስሬ ሚወድቀው😊 🤔እንዴት ለመረታት እኔው ተፋልሜ ራሴን ጣልኩልህ ከሚል ጥያቄ ስር ተወላጅ ዜማ ነው የሚሰማኝ እልህ🙄 @Axelym @Axelym @Axelym
Signed Wende The II (ባቢ) (•_•)
Voice message, posted without a caption
Signed Wende The II (ባቢ) (•_•)
Voice message, posted without a caption
Signed Wende The II (ባቢ) (•_•)
ትዝብት በመዋደድ መንፈስ ስቀን የኖርናቸው፡ ውብ ቀኖች አለፉ ስንስቅ የሳቁልን አጃቢዎቻችን ከጎናችን ጠፉ አንችም ጥለሽኝ ሄድሽ ሥሌት ነው መንገድሽ፡ የልብሽ ላይ ቁልፉ ትዝታ ቀሪ ነው ቃል ያስተ ሳሰረው ቀን ቆጥሮ ከሄደ፡ ትዝብት ነው ትርፉ ሳሙኤል አዳነ @sam2127 ❤️🌿❤️🌿❤️🌿❤️🌿❤️🌿 @TIBEBnegni @TIBEBnegni @TIBEBnegni
Signed Wende The II (ባቢ) (•_•)
****ፍፃሜዉ**** የሚሽከረከሩ አለምን በገንዘብ አድምቀው ያበዙ ተፈጥሮን በጥበብ ፣ - ያገር ተወካዮች የአለማት መሪ ፣ ጎዳና የሚኖር በልቶ ፍርፋሪ ፣ - ኑሮ ያቆሰለው ያገር ወንደላጤ፣ የተጎሳቆለ ምስኪን የኔ ቢጤ ፣ - ጠቢብ ስአሊያን ድንቅ ሙዚቀኛ ፣ ሽጋ መልከ መልካም ታዋቂ ዝነኛ ፣ - የኔ አይነት አመዳም ባሪያ መልከ ጥፉ ፣ እውቅ ባለሀብቶች ሚሊዮን ተርቦ ቢሊዮን ያቀፉ ፣ አንቱ የተባሉ በስም የገዘፉ ፣ ይኖራሉ በአለም እንዲህ ተለያይተው ፣ ምድርና ሰማይ ቤታቸውን ሰርተው ። - ይሄ ሁሉ አዳም አንድ ሆኖ ደሙ ፣ ስጋው አፈር ሲለብስ ሲለይ ከአለሙ ፣ መአረጉ ቀርቶ ሁሉም በአንድ ላይ ሬሳ ነው ስሙ ። ሳሙኤል አዳነ @Sam2127 🌿❤️🌿❤️🌿❤️…
Signed Wende The II (ባቢ) (•_•)
እኛነታችንን በደንብ አናውቀውም፡ ግን እኛ እኔ በሚል አጥር ውስጥ ተተብትበናል። መኖር እንመኛለን ግን የሌላው አለመኖር አያሳስበንም፡ መራብ አንፈልግም የሌሎች እርሀብ ግን አያመንም፡ ሰላም እንፈልጋለን ግን የሌሎች ሰላም እናናጋለን፡ መደሰት እንወዳለን ግን ሌሎች እንዲያለቅሱ ምክኒያቶች ነን። በእውነት ምኑም ነገር አልገባንም፡ ብኩኖች ብቻ ነን ፡ ሸክላነታችን ያልገባን ፡ ነገን ለመኖር ዋስትና የሌለን ከንቱዎች፡ አፈርን ካፈር ለመለየት የምንዳክር ቂሎች ፡ ስጋችን የተለቀ ፣አስተሳሰባችን ያልታረቀ ፣ አካሄዳችን እና ምግባራችን የተናቀ ምስቅልቅሎች፡ ምኑም ነገር አልገባንም። ለክብርና ለዝና ፡ ለሀብትና አድሮ አመድ ለሚሆን ስጋችን ባሪያዎች የሆንን፤ የምን…
Signed Wende The II (ባቢ) (•_•)
ፀሐይ ያሸንፋል (በላይ በቀለ ወያ) . . ተይ ይነጋል ስልሽ ፣ አይነጋም ብለሽኝ በጨለማዬ ላይ ፣ ጨለማ ሆነሽኝ እንደተለየሽኝ የምኖርለትን ፣ አንድ ምክንያት ሳጣ ተስፋዬ ተሟጣ ወይ ታንቄ ልሞት ፣ ወይ መርዝ ልጠጣ ወይ መርዝ ልገዛ ፣ ወይ ገመድ ላመጣ ከቤት እንደወጣሁ ፣ በሀገር ፀሐይ ወጣ ። ጨለማ ተነነ ፣ ፅልመት ረገፈ ጊዜ ተአምረኛው እርግብና እባብ ፣ እያስተቃቀፈ ያሳየኝ ጀመረ ፣ መኖር እስኪያሳሳኝ ተአምር ስመለከት ሞቴ ተዘነጋኝ ፣ መሔድሽ ተረሳኝ። ።።። ተይ ይነጋል ስልሽ ፣ አይነጋም ብለሽኝ በጨለማዬ ላይ ፣ ጨለማ አልብሰሽኝ ተስፋ አስቆርጠሽኝ እንደተለየሽኝ ሰማይና ምድሩ ፣ ተሞልቶ በተስፋ ተስፋ የቆረጠ ድምፁን ሚያሰማበት ፣ አደባባይ ጠፋ የተ…
Signed Wende The II (ባቢ) (•_•)
ለምን አስፈለገ??🤔🤔🤔 SantaYe✍ ......&...... 🎤Santa¥e 😍😍😍😜 . ብሩህ ውብ አይኖችህ እኔኑ እያስተዋሉ የመጀመሪያህ መሆኔን ሌሎች እንደሌሉ ስትነግረኝ አምኜህ ልቤ ራሴን ታርቆት ውሸት እንደምጠላ እንደማቶድ ስርቆት...... 07/07/2012 #Really_I_want_to_hear_his_answer (whyyy?) @Axelym @Axelym @Axelym
Signed Wende The II (ባቢ) (•_•)
በላይ በቀለ ወያ . ገላሽ ገላ አይመርጥም ፣ ከሁሉ ይጋደማል ከንፈርሽ አየር ነው ፣ በሁሉም ይሳማል ከሴት ክብርሽ ይልቅ ፣ ስሜትሽ ይቀድማል። ።።። ነግሬሽ ነበረ፡፡ ጭን ከሰማይ ቢገዝፍ ፣ ከጭንቅላት ያንሳል ምን ተራራ ቢመስል... ጡትም አቅመ ቢስ ነው ፣ ሲነኩት ይፈርሳል፡፡ ነግሬሽ ነበረ.... ውበት ደም ግባትሽ ፣ ሁሉን እንደሚስብ የወንድ ልጅን ዐይን.. ከተበተነበት ፣ እንደሚሰበስብ ነግሬሽ ነበረ... ሴት ክብሯ የአምላክ ነው ፣ እንደ እናት ስታስብ!!! ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ነግሬሽ ነበረ... ክብረቢስ ህይወቶች ፣ ጣፍጠው አይቀጥሉም የወለዱ ሁሉ ፣ እናቶች አይደሉም ሴት ልጅ ስታማርጥ ፣ ለራሷ ምራጭ …
Signed Wende The II (ባቢ) (•_•)
🚶♂ሂድ እንዳትመለስ🙅♀ ✍Santa_¥e ከሄድክ አትመለስ ሀዘኔ ላንተው ነው😒 ሁሉንም አይተኸው ሁሉንም ጠግበኸው ደስታ ሲርቅህ.... ከመስጠቱ ሲሰንፍ ሲሰበሰብ እጅህ ያጣህ ለት ሲክድህ ያመንከው ወዳጅህ🤔 ... ለማንኛውም አስተያየት( @Santuka )😍 @Axelym @Axelym @Axelym
Signed Wende The II (ባቢ) (•_•)
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @getemTheII. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
@getemTheII named 3 handles that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all.A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 22 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ግጥም ፍለጋ እና ሌሎችም...” (@getemTheII), 223 subscribers as measured 22 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/getemTheII.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.