Telegram RegisterThe public register of Telegram
Telegram profile photo for ሰው መሆን...

Channel

ሰው መሆን...

@TIBEBnegni

On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry

283subscribers

-1 since we began measuring on 6 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1001331803368
TypeChannel
Username@TIBEBnegni
CreatedBetween 1 March 2018 and 31 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded6 August 2026
Last confirmed live20 August 2026
Measurements held3
Confirmed unchanged2 times, most recently 20 August 2026
On Telegramt.me/TIBEBnegni

Growth

283284283.56 August 2026 — 284 subscribers6 August 2026 — 284 subscribers14 August 2026 — 283 subscribers6 August 202614 August 2026
3 measurements spanning 8 days, net -1. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 283–284 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
14 Aug 2026, 11:36283-1
6 Aug 2026, 23:17284no change
6 Aug 2026, 14:37284first reading

Engagement

20 posts held, back to 9 March 2023the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 11 September 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

Recent posts

11 Sept 2025, 04:40 UTC91 viewsread 6 August 2026

🌿🌻🌿🌻🌿ተመስገንልኝ🌿🌻🌿🌻🌿 🌻ዘመን ሲለወጥ ዘመን ሲመጣ ባንተ ሆነና የኑሮዬ እጣ ዛሬም አለሁኝ ሆነህ መርኮዜ እየበደልኩህ ትምረኛለሀሸ ብዙ ሽ ጊዜ 🌿🌻🌿🌻🌿 እንጅማ.. እንደ ሀጢያቴ እንደኔ እንደኔ አመት አይሞላም አንድ ነው ቀኔ 🌻 ግን ያንተ ምህረት.. እያደር ውሎ ያስገርመኛል የፍቅርህ መዳፍ እጆቸን ይዞ ያሻግረኛል🌻። 🌿🌻🌿🌻🌿 ምን እልሃለሁ.. በምን አንደበት ምን ቃል አምሮ-ልኝ ቅዱስ አባት ሆይ ብቻ ተመስገን! ተመስግንልኝ። 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ሰላም ፍቅር ጤና ለሰው ልጆች ሁሉ ይሁን... 🌼እንዃን ለ 2018 ለዘመነ ማርቆስ በሰላም አደረሰን!!!🌼🌼 🌹መስከረም🌹፩🌹፪፻፲፰🌹ዘመነ ማርቆስ🌹🌹 @TIBEBnegni @TIBEBnegni @TIBEBnegni

9 Aug 2025, 18:51 UTC118 viewsread 6 August 2026
Photo

🌻 እጅህ ላይ ባለው ነገር ከታመንህ እግዚአብሔር አምላክ በእጁ ውስጥ ያለውን ነገር ይሰጥሃል። በውስጥህ ያለውን አቅም መጠቀም ከቻልህ እግዚአብሔር የአንተ ያልሆነ ተጨማሪ አቅም ይሰጥሃል። ከእግረኞች ጋር ሳትደክም እኩል መራመድና መቅደም ከቻልህ እግዚአብሔር ፈረስን ለውድድር ይሰጥሃል። ኤር. 12፥5 የሚታዩ ኃጢአቶችን ለመዋጋት ታምነህ ከተገኘህ እግዚአብሔር የተሸሸጉና የማይታዩ ኃጢአቶችን ድል እንድትነሣ ይሾምሃል። በሕፃንነትህ በልጅነትህ ለእግዚአብሔር የታመንህ ሆነህ ከተገኘህ እርሱ በወጣትነትህ በምታደርገው ውጊያ ውስጥ ታማኝነትን ያድልሃል። ልያን ለመቀበል ታማኝ ሆነህ ከተገኘህ እግዚአብሔር ራሔልን ሚስት አድርገህ ታገባት ዘንድ ይሰጥሃል። ዘፍ. 29

20 Apr 2025, 06:46 UTC164 viewsread 6 August 2026

🌿የመኖሬን ተስፋ ጨለማ ሲወርሰው በመስቀሉ በኩል ሒወቴን ቀደሰው🌿 🌹 🌿ቀንበሬ ተነሳ የዘመናት ሸክሜ በህመሙ በኩል ታከመ ህመሜ🌿 🌹 🌿ባርነቴም ቀርቷል አድስ ሰው ሆኛልሁ ከትንሳኤው ማግስት ልጅነህ ተብያለሁ 🌹 🙏መልካም የትንሳኤ በዓል🙏 12🌲08🌲2017 🌿🌿ሳሚ🌿🌿 @TIBEBnegni @TIBEBnegni @TIBEBnegni

7 Jan 2025, 10:57 UTC216 viewsread 6 August 2026

🌹29🌹🌹04🌹🌹2017🌹 🌿እንደተነገረው ልክ እንደተጻፈው በነቢያት በኩል ፣ 🌿ተፀንሰክ ተወለድክ ከሰው ልጆች እኩል። 🌿ከተሰጠን ገነት ከነበረን ክብር ትዕቢት ሲያዋርደን፣ 🌿በስጋ ተገልጠህ ከዘላለም ጥፋት ምህረትህ ጋረደን። 🌿🌿አንተዬ🌿🌿 🌿እኛ ሀጢያተኞች በደል ያደከመን፣ 🌿እንዴት❤️ ብትወደን❤️ ነው ከዙፋን አውርዶህ ትህትናህ ያከመን።? 🌹🌿❤️🌿❤️🌿❤️🌿❤️🌿❤️ እንኳን ለጌታችን እና ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ🌿❤️🌿❤️🌿❤️🌿❤️🌿❤️🌿❤️ @TIBEBnegni @TIBEBnegni ✍ከሳሚ

21 Feb 2024, 23:15 UTC426 viewsread 6 August 2026

💡ከምትፈልገው ይልቅ፣ የተሰጠህ ይበልጣል! 〽️የሰው ልጅ ከመመኘትና ከመፈለግ የቦዘነበት የአፍታ ንቃተ-ህሊና ህይወት ኖሮት አያውቅም! ሰው በፍላጎቱ ዛቢያ ብቻ የሚሽከረከር ፍጡር ነው! 🔅የምትፈልገውን ነገር ለአምላክህ በዕምነት ሰጥተኸው እንደሚሰራለህ አምነህ ዞር አትልም!ያለማቋረጥ መጠየቅን እንጂ በተቀበልከው መደሰትና ማመስገንን ረስተሃል! ወዳጄ ሆይ የተሰጠህን አስተውል ! ወዳጄ... እውነቱን ልንገርህ... 🔺የጥያቄህ ብዛት ስጦታህን ጋርዶብህ እንጂ፣ ያለህን አመስጋኝ ሳይሆን የሌለህን ናፋቂ ሆነህ እንጂ፣የፍላጎትህ ባህር የበረከትህን ውቂያኖስ አስንቆህ እንጂ፣ከምኞትህ ግልቢያ ለአፍታ ቆም ብለህ ብታስብ... 👉ከምትፈልገው ይልቅ. የተሰጠህ እንደሚ

21 Feb 2024, 23:12 UTC295 viewsread 6 August 2026

​​እኛነታችንን በደንብ አናውቀውም፡ ግን እኛ እኔ በሚል አጥር ውስጥ ተተብትበናል። መኖር እንመኛለን ግን የሌላው አለመኖር አያሳስበንም፡ መራብ አንፈልግም የሌሎች እርሀብ ግን አያመንም፡ ሰላም እንፈልጋለን ግን የሌሎች ሰላም እናናጋለን፡ መደሰት እንወዳለን ግን ሌሎች እንዲያለቅሱ ምክኒያቶች ነን። በእውነት ምኑም ነገር አልገባንም፡ ብኩኖች ብቻ ነን ፡ ሸክላነታችን ያልገባን ፡ ነገን ለመኖር ዋስትና የሌለን ከንቱዎች፡ አፈርን ካፈር ለመለየት የምንዳክር ቂሎች ፡ ስጋችን የተለቀ ፣አስተሳሰባችን ያልታረቀ ፣ አካሄዳችን እና ምግባራችን የተናቀ ምስቅልቅሎች፡ ምኑም ነገር አልገባንም። ለክብርና ለዝና ፡ ለሀብትና አድሮ አመድ ለሚሆን ስጋችን ባሪያዎች የሆ

21 Feb 2024, 23:09 UTC237 viewsread 6 August 2026

🔶የደስታ ሁሉ ምንጭ አእምሮ ነው ፣ የመከራ የሥቃይ ምንጭም ራሱ አእምሮ ነው ፡የአዕምሮአችንን ተፈጥሮ በትልቅ ተረድተን ከተጠቀምበት እውነተኛ ደስታ እና የነፃነት ውጤት ማግኘት እንችላለን ፡፡ 💚 ወዳጄ ሆይ አንድን ነገር ለመረዳት ስትፈልግ ያንን ነገር መውደድ ይኖርብሀል ፣ስትወደው ሕይወት ቀላል ይሆናል። ከዚያ ስሜት በሚነካ ሁኔታ ነገሮችን ማስተዋል እና መረዳት ትጀምራለህ።ሁሉንም ለመረዳት ግን መጀመርያ በልብህ ውስጥ ፍቅር ሊኖርህ ይገባል ፡፡ ♦️ወዳጄ ሆይ ማንነትህን ጠንቅቀህ ስትረዳ ዋጋህን ታውቀዋለህ ።የምትኖርበትን እና የምትኖርለትን ትለያለህ ።ወደ አዚች ምድር የመጣኧው ለምክንያት ነው ። አንተ የዚህች አለም ገፅ ውብ እና ሙሉ ይሆን ዘንድ እንደ

21 Feb 2024, 23:06 UTC224 viewsread 6 August 2026
File

ምን አለበት? samuel Adane 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 @TIBEBnegni @TIBEBnegni @TIBEBnegni

9 Jan 2024, 20:25 UTC344 viewsread 6 August 2026

"ሳውልም በእርሱ መገደል ተስማምቶ ነበር" +=========================+ የመጀመሪያው ሰማዕት ዲያቆን እስጢፋኖስን በግፍ ከቤተ ሳይዳ መግቢያ ከአንበሳ በር አውጥተው በድንጋይ ወግረው በግፍ እንዴት እንደገደሉት ዝርዝር ታሪኩ በሐዋርያት ሥራ ላይ ተጽፎአል:: የታሪኩ ማብቂያ ላይ ያለው ዐረፍተ ነገር እስጢፋኖስን በጭካኔ በድንጋይ ከቀጠቀጡት ሰዎች ጋር አብሮ ባይቀጠቅጠውም የሌላ አንድ ተሳታፊ ስም ተጠቅሶአል:: "ሳውልም በእርሱ መገደል ተስማምቶ ነበር" (ሐዋ. 7:60) በዚያች የምታሳዝን ዕለት ራሳቸው ከሳሽ ራሳቸው ፈራጅ የነበሩት ጸሐፍት በጭካኔ ታውረው ሆ ብለው በእስጢፋኖስ ላይ ተነሥተውበት ነበር:: በዚያ ባለ ብዙ ተስፋ ወጣት ላይ የድንጋይ

7 Jan 2024, 18:56 UTC264 viewsread 6 August 2026

ምን አይነት ፍቅር❤️ ነው? ምን አይነት ትህትና ? ከዙፍኖ ወርዶ በከብቶቹ በረት ተኝቶ የጸና። ምን አይነት መውደድ❤️ ነው ? ምን አይነት ታአምር? ክብሩን አሳንሶ ሰው ሆኖ የሚምር። ።።።።አምላክ ተወለደ ተወስኖ እንደሰው፣ የጥልን ግድግዳ በፍቅር ሊያፈርሰው ። ሰበኣሰገል መጡ፦ እጅ መንሻ ይዘው ለክብሩ ሰገዱ፣ መላክት ከሰማይ እረኞች ከምድር ለጌታ መወለድ ምስጋና አወረዱ ። ።።።። ........ይመስገን ዛሬም ይመስገን፨ ........መዳን ሆነልን ሰው ሲሆን፨ ........እናቱ ድንግል ወላዲቱ ፨ .......ጸሀይን ወልዳ ለፍጥረቱ፨ አለሙ ሁሉ ብርሀን ሆነ ። ጨለው🌑 ዘመን ተከደነ። -------

20 Nov 2023, 19:18 UTC344 viewsread 6 August 2026

አለመናገሬን እናገረው ብየ መርጨ ባወጣም ፣ ዝምታየን ጥሶ ነገሬን የሚውጥ ሰሚ እንደሁ አይመጣም ፣ እናም እንዳንዴ ባለ መናገር ውስጥ መናገር ባይቻል ፣ ትርጉም ካጣ ጩኸት እውነትን ያዘለ ዝምታ ይመቻል:: samuel Adane 01/09/13 🌿❤️🌿❤️🌿❤️🌿❤️🌿❤️🌿❤️🌿 @TIBEBnegni @TIBEBnegni @TIBEBnegni

8 Oct 2023, 05:41 UTC423 viewsread 6 August 2026

በልተን ፡ ተናግረን ፡ ሰርተን ፡ አልቅሰን ፡ስቀን የምንጨርሰው የኑሮ መስተጋብር ይኖር ይሆናል እንጂ አለምንና በአለም ላይ ያለውን ሁሉ ኖረን አንጨርሰውም ፡በልኩ እና በአግባቡ መኖር አለብን፡፡ ቅጥ የሌለውና ገደብ የለሽ ፍላጎታችንን መስመር ልናበጅለት ይገባል፡፡ ሁሉም ነገር ስለኛ ተፈጠረ እንጂ እኛ ስለሁሉም አልተፈጠርንም እና ያየነው እና የሰማነው ሁሉ ሊገዛን አይገባም፡፡ ሁሉም ነገር ልክ ሲኖረው ያምራል፡፡ በልኩ ስትበላ ጤነኛ ትሆናለህ፡ በልክ ከጠጣህ አትስከርም ፡ በልክ ከተናገርክ ሰሚ ይኖርሀል፡ በልክ ከተጓዝክ አትሰናከልም፡፡ አብዝተህ ሰውን ከመውደድ ፡አብዝተህ ቅን እና መልካም ከመሆን ውጭ ፡፡ኑሮህን በሙሉ በልክ አድርገው። ያኔ ሰላምና የተረጋጋ

Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @TIBEBnegni. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Citation-graph rank

Citation-graph rank — 914,029 of 1,583,249entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.

Mentions

Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.

Named by

Channels on the register whose posts name this channel's handle.

A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 14 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“ሰው መሆን...” (@TIBEBnegni), 283 subscribers as measured 14 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/TIBEBnegni.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.