📖 ርዕስ: "ሶስተኛው ሰው" 📖 ደራሲ: ይልማ ሀብተየስ 📖 የመጽሐፉ ይዘት: ልብ-ወለድ (ስውር ወንጀል/ Crime Mystery) 📖 የመጽሐፉ ገጽ ብዛት: 142 📖 ኅትመት: ቦሌ ማተሚያ ቤት ታተመ https://t.me/fanos_books_official

Channel
FANOS BOOKS
@fanos_books_official
On this record: Topic · Growth · Engagement · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
561subscribers
-6 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001588402001 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @fanos_books_official |
| Created | Between 1 August 2021 and 28 February 2023 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 13 September 2026 |
| Measurements held | 7 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 13 September 2026 |
| On Telegram | t.me/fanos_books_official |
Topic
Literature — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 21 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 98% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 13 Sept 2026, 01:40 | 561 | -1 |
| 5 Sept 2026, 07:56 | 562 | -1 |
| 28 Aug 2026, 13:53 | 563 | -1 |
| 21 Aug 2026, 22:18 | 564 | -1 |
| 14 Aug 2026, 18:24 | 565 | -2 |
| 7 Aug 2026, 02:00 | 567 | no change |
| 7 Aug 2026, 01:58 | 567 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 10 June 2023 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 6 December 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Reaction mix
66 reactions across 15 posts, in 7 distinct kinds. The most used accounts for 37.9% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 25 | 37.9% | |
| 👍 | 19 | 28.8% | |
| 😁 | 11 | 16.7% | |
| 🤔 | 4 | 6.06% | |
| 👏 | 3 | 4.55% | |
| 🔥 | 3 | 4.55% | |
| 💘 | 1 | 1.52% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 16 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 66 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 10 June 2023 to 6 December 2025, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
ሶስተኛው ሰው - ይልማ ሀብተየስ
ደራሲ ይልማ ሀብተየስ በአጠቃይ ከ17 ያላነሱ መጽሐፍትንና 7 ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማዎችን ለህዝብ አቅርበዋል፡፡ እኚህ ተወዳጅ ደራሲ በ2009 ከዚህ አለም በሞት ተለይተውናል። (እናንተ የትኞቹን አንብባችኋል?) ____
#ዝክረ_ደራሲ_ጋሽ_ይልማ_ሀብተየስ ወዳጆቼ በብዙ በቂ ምክንያት እውቁን የወንጀል ምርመራ ልቦለድ ደራሲ ይልማ ሃብተየስ መዘከር ፈለኩኝ። ጋሽ ይልማ ሀብተየስ በሞያቸው የላብሬቶሪ ቴክኒሻን ነበሩ። ለዚያውም በቀድሞው ፓስተር ኢንስቲትዩት፣ በጎንደር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና በስዊድን ሃገር ተምረው በሞያው የተራቀቁ ፕሮፌሽናሊስት ነበሩ። እናም ጋሼ በ1986 ዓ.ም በጡረታ እስከተገለሉበት ድረስ የሰውን ልጅ ጤናን እያወኩ ህመም የሚያስከትሉ ተህዋሲያንን ሲያድኑና የጤንነት ቤዛ ሲሆኑ ኖረዋል። ጋሽ ይልማ ከሞያቸው ባሻገር በኢትዮጵያ የስነ-ፅሁፍ ታሪክ ውስጥ ስማቸውን በደማቁ ማፃፍ የቻሉ ታላቅ የጥበብ ሰው ነበሩ። ጋሼ በወንጀል ክትትል ላይ ያተኮሩ ሥራዎችን Cri…
❤1
53. Zorba the Greek= Nikos Kazantzakis (Greek) 54. Sons and Lovers= D.H. Lawrence (Britain) 55. Independent People = Halloder Laxness (Iceland) 56. Things Fall Apart= Chinwa Achebe (Nigreria) 57. The Golden Notebook= Doris Lessing (Britain) 58. Pippi Longstoking= Astrid Lindgren (Sweden) 59. A Madman’s Diary=Lu Xun (China) 60. Children of Gebelawi= Naguib Mahfouz (Egypt) 61. Buddenbrooks= Thomas Mann (Germany…
❤2
100 የምንጊዜም ታላቅ ድርሰቶች ----- (አፈንዲ ሙተቂ) ------ ሰሞኑን የብሉይ/ዘመን አይሽሬ (Classic) ድርሰቶችን መቃኘት ጀምረናል:: በዚሁ ጉዞ ለትንሽ ጊዜ እንቀጥላለን፡፡ በመሀሉ የምንጊዜም ምርጥ የስነ-ጽሑፍ ስራዎች ተብለው የተመረጡ 100 መጻሕፍትን ላስተዋውቃችሁ፡፡ ------ የዓለም ምርጥ 100 ድርሰቶች ምርጫ መካሄድ የጀመረው ባለፈው ክፍለ ዘመን ነው። የተለያዩ ተቋማት ምርጥ የሚሏቸውን ድርሰቶች ሲያሳውቁ ከርመዋል። ይሁንና ሁሉም ምርጫዎች ጉድለቶች ነበሩባቸው። ከሁሉም ዝርዝሮች የተሻለ ሆኖ የተገኘው የኖርዌይ መጽሐፍ ክለብ ያወጣው ነው። ይህ ዝርዝር በብዙ ደራሲዎችና ሐያሲዎች እምነት ከዓለም ዙሪያ የተገኙ እጅግ ምርጥ የሚባሉ ስራዎ…
❤2👏1
.
🤔3
✅ #ይነበብ ✅ ••••••••••• በተሳፋሪዎች የተሞላዉ አዉቶብስ ጉዞ ላይ ነዉ ወዲያዉ የአካባቢዉ የአየር ሁኔታ ተቀያየረና አስፈሪ የነጎድጓድ ድምፅ የመብረቅ ብልጭታ መታየት ጀመረ፡፡ ተሳፋሪዎቹ አዉቶብሱ ከአሁን አሁን በመብረቅ ተመታ እያሉ መጨነቅ ጀመሩ መብረቁ ግን መኪናዉን እያለፈ ይወድቅ ነበር፡፡ እንዲህ አይነቱ አጋጣሚ ሁለት ሶስቴ እንደቀጠለ ሾፌሩ አዉቶብሱን ከአንድ ዛፍ ሃምሳ ጫማ ርቀት ሲቀረዉ አቆመና ተሳፋሪወቹን "ከእናንተ መሃል ዛሬ መሞቱ ግዴታ የሆነ ሰዉ አለ ከአሁን በኋላ አብሮን ከተጓዘ በእሱ ምክንያት ሌሎቻችንም አብረን ልንጠፋ እንችላለን። ስለዚህ ሁላችሁም በየተራ እየወጣችሁ ያንን ዛፍ እየነካችሁ እንድትመለሱ እፈልጋለሁ መሞት ያ…
👍5❤3
ጋዝ ለጠጣ ወተት መስጠት ጎጂ ወይስ ጠቃሚ? ዛሬ በስራ ገበታ ከገጠመኝ ጀባ ልበላችሁ። እናትን ጨምሮ የእናት ጎረቤት የሆኑ በመደናገጥ ስሜት እየሮጡ ይመጣሉ። ምን ሆናቹ ነው ብለን ስንጠይቅ የሁለት አመት ልጅ ነጭ ጋዝ ጠጥቶ ነው አሉን። ወዲያውም ወተት እንደሰጡት ሁለት ጊዜ እንዳስመለሰው ነገሩን። እኔም ካነበብኩት ጀባ ልበላችሁ። ሃይድሮካርቦኖች ሃይድሮጂን እና የካርቦን አተሞችን የያዙ ሰፊ የኬሚካሎች ቡድን ናቸው፡፡ በእያንዳንዱ ቤት ውስጥ ይገኛሉ፡፡ ቤንዚን ፣ ኬሮሴን ፣ የመብራት ዘይትና የቤት እቃ ዘይት ሁሉም የሃይድሮካርቦን ምሳሌዎች ናቸው፡፡ ፔትሮሊየም ወይም ክሩድ ዘይት በተፈጥሮ ከመሬት በታች የሚገኝ የተቀጣጣይነት ጸባይ ያለው ፈሳሽ ነው። የተ…
👍1💘1
#Frustration / #ተስፋ_መቁረጥ ከየት_ይመጣል ? ብዙ ጊዜ ሰዎች በተለያዩ ሁኔታዎች ሁነው ተስፋ የለኝም ፣ ተስፋዬ ተሟጧል ፣ የመሳሰሉትን ቃላት በቀን ተቀን ሕይወታቸው ይጠቀማሉ ፡፡ ተስፋ መቁረጥ ወደ ግባችን / ፍላጎቶቻችን እንዳንደርስ የሚያረገን ባህሪ ነው ፡፡ በሕይወቱ ብዙ ጊዜ ተስፋ የሚቆርጥ ሰው ወደግቡ/እቅዱ የመድረሱ እድል በጣም አነስተኛ ነው ፡፡ ወደ ጠቃሚ የሕይወት ግባችን አለመድረስ ደግሞ ድብርት ፣ ጭንቀት ፣ ፍርሃት ፣ የበደለኝነት ስሜት ያመጣብናል ፡፡ ሳይኮሎጂ ችግር የመፍቻ ዋና መንገዱ የችግሩን ምክንያት መረዳት እንደሆነ ያትታል ፡፡ስለሆነም የተስፋ መቁረጥ ዋና ዋና ምክንያቶች እንመለከታለን፡፡ ___ 1.Environmenta…
👍1
ሰዎች ስለእኛ በሚያስቡት ነገር ላይ መጨነቅን ለማቆም ቀላል ዘዴዎች ‘’የማይባል ነገር ተናገርሁ እንዴ? እንዴት እንደዚህ አደርጋለሁ? ሰዎች እኮ መሃይም :ገገማ:የሚያናድድ ሰው ነው/ነች ይሉኝ ይሆናል’’ እያልን ራሳችንን የምናስጨንቅ ስንቶቻችን ነን! ሌሎች ሰዎች ስለእኛ በሚያስቡት ነገር ላይ በመጨነቅ አእምሯችንን በጨለማ ቦታ እንዲንከራተትና ራሳችንን በመጠራጠር የስጋት ስሜት እንዲሰፍንብንና እንዳንረጋጋ እያደረግን መሆኑን ልናውቅ ይገባል:: ለነገሩ ሁላችንም ሰዎች ስለእኛ ያላቸው ሃሳብ/አስተያየት ምን ይሆን ብለን መጨነቅ እንደሌለብን እናውቃለን ወደ ተግባር ለመቀየር ግን ስንቸገር እንታያለን:: ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዘዴዎች ብንጠቀምባቸው ይረዱና…
❤2👍2
ለፈገግታ😂 «ስንት ተምች ሰው አለ መሰለህ¡ አንዱ ገጠሬ ነው አሉ። ህዝቦቹ ተሰብስበው አንድ ትምህርት ሊሆነን ሚችል ነገር ንገረን አሉት። ከዛም መድረክ ላይ ወጥቶ እንዲህ አላቸው👇 √ "እናንተ ሰዎች ሆይ! ስለ ምን እንደ ምነግራችሁ ታውቃላችሁ ኣ❓" ሲላቸው "አናውቅም" አሉት። "እንግዲያውስ ለማያውቁ ሰዎች ማስተማር ድካም ነው።" ብሎ ወረደ! በሌላም ቀን መጥተው "እሺ ዛሬ አስተምረን" አሉት። አሁንም መድረክ ላይ ወጥቶ √ "እናንተ ሰዎች ሆይ! ስለ ምን እንደ ምነግራችሁ ታውቃላችሁ ኣ❓" ሲላቸው በአንድ ድምፅ "አዎን! እናውቃለን" አሉት። "እንግዲያውስ ለሚያውቅ ሰው መናገር ፋይዳ የለውም።" ብሎ ወረደ። ለሶስተኛ ጊዜ መጥተው "እባክህ አስተምረን…
😁4👍1
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @fanos_books_official. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 13 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“FANOS BOOKS” (@fanos_books_official), 561 subscribers as measured 13 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/fanos_books_official.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.