Telegram RegisterThe public register of Telegram
Telegram profile photo for አፍቃሪሽ ነኝ

Channel

አፍቃሪሽ ነኝ

@ezra19

On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry

99subscribers

-1 since we began measuring on 9 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1001292633391
TypeChannel
Username@ezra19
CreatedBetween 1 March 2018 and 10 April 2020— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded9 August 2026
Last confirmed live25 August 2026
Measurements held3
Confirmed unchanged2 times, most recently 25 August 2026
On Telegramt.me/ezra19

Growth

9910099.59 August 2026 — 100 subscribers9 August 2026 — 100 subscribers17 August 2026 — 99 subscribers9 August 202617 August 2026
3 measurements spanning 8 days, net -1. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 99–100 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
17 Aug 2026, 16:0799-1
9 Aug 2026, 10:33100no change
9 Aug 2026, 08:02100first reading

Engagement

20 posts held, back to 10 April 2020the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 3 February 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

Recent posts

3 Feb 2025, 20:04 UTC413 viewsread 9 August 2026

🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀 ካንቺ የተሻለ አይኖርም ምን ማመን እና መቀበል ከበደኝ መሰለሽ እግዜሩ ካንቺ የተሻለ ሊሰጠኝ ከፍ አርጎ ሊክሰኝ ነው ብሎ ማመን መቀበል አልያም በመሰል ቃላቶች እራሴን ማፅናናት ። ቲንሿን እንከንሽን አግዝፌ ለሰውን እንዲህ ናት ብዬ አምቼ የያዛኝ ጋንኤል ወይ ጮሆ አሎጣ ዝም ብሎ ያስቀባጥረኛል ። ለቅድስና የቀረበው ማንነትሽ ቲንሽ ጎሎ ሳይ ደስ ይለኛል ። ሰዎች ተሳስተው አልያም አይናቸው ታውሮ ክፉ ክፉ ስላንቺ ሲያወሩ ደስ ይለኛል ። ልቤ ይህን ሰበብ አርጎ ከግዛቱ ሊያሶጣሽ " እርም በል ሆዴ ተወው ይብቃህ " ብሎ ለመዝፈን ይዳዳዋል ። መጥላት ላይችል ይንገዳገዳል ። ፅናት : እምነት : ቆንጅና : ትህትና : ንፅህና : ብስለት

14 Jul 2024, 20:03 UTC530 viewsread 9 August 2026

🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀 ሰላም ለልብሽ « ምንም የማይገርማት፣ የማይደንቃት ሰው የሆነችው ምናልባት የልቧን ዋሾ እምነት ጨፍልቆት ህመሙ አልለቀቃት ይሆናል። ምን እንዳጣች አታውቅምና ብለያት ህይወቷ ይበላሻል ብለህ እንዳታብጥ! ካንተ ውጪ ብዙ ኖራ ነፍስ አውቃለች። ስለሄድክ አንተ ስለሄድክ ምንም መልካም ነገር አይመጣም ብለህ አትደምድም። አየህ ታግላ ሲደክማት አልቅሳ፣ ለማስተካከል ሞክራ ሲከሽፍ አንብታ፣ ልፋቷ መና ሲቀር ከልቧ የማይመነጭ፣ ጥያቄ የሚያሸሽ ሳቅ ለምዳ ይሆናልና እንዲሁ ህይወት ያልገባሽ፣ ምንም ያልደረሰብሽ ሁሉም ነገር ቀልድ ይመስልሻል ለማለት አትጣደፍ። ሰው የሚርረዳውን እንጂ የሚያፈቅረውን አያጣም። ብዙዎች አይቻላቸውምና ለመርረዳት ሞ

11 Jul 2024, 15:52 UTC≈1,350 viewsread 9 August 2026

🌹💐🌷🌹💐🌷🌹💐🌷🌹💐🌷 የኔ❤️ ስትወጂ ከምርሽ ማፍቀርሽ የእውነት ልብሽ ማይወላውል የማያቅሽ ወረት ለኔ የተቸርሽኝ የእ/ር ውድ ስጦታ ዘወትር የምትቆሚ በማግኘቴም ሆነበ ማጣቴ ቦታ ....አንቺ ነሽ ፅኑ ቃሌ የሆንሽ ጊዜ ያልቀየረሽ በሕይወት ጎዳና ከጎኔ ያልቀረሽ ብርሀን የሆንሺኝ ጨለማዬን ሽረሽ አንቺ ነሽ ቀንን ያሻገርሺኝ ሁለት እጄን ይዘሽ ወዴ አንቺ ማለት.... ሀሴት ስትጎለኝ የሆንሽ ሀሴቴ አድርጎሽ ውብ አንቺን ድምቀት ለኔነቴ በፀበል ያልሻረው ህመምተኛው ጎኔ ተፈወሰ ባንቺ ሆነሽ ቅባቅዱስ ሆነሽኝ ሜሮኔ @ezra19 @ezra19 🌺🌸🍀🌺🌸🍀🌺🌸🍀🌺🌸🍀

27 Dec 2022, 19:21 UTC≈1,090 viewsread 9 August 2026

ካንቺ ጋ ነው ማርጀት የምፈልገው !! የፊትሽን ከለር ፣ ሳቅሽን ፣አይንሽን ፣ሃዘኔታሽን ኩርፊያሽን ፣ ሁሉ አፈቅረዋለሁ ፦ ስትሞኚልኝ፣ ስትናፍቂኝ፣ ስታዝኝልኝ ፣ ስታስቢልኝ ስትቆረቆሪልኝ መባረኬ ይዳሰሰኛል ፦ እንቅስቃሴሽ ይመለከተኛል ስል፣ እንደሚመለከተኝ ስታረጋግጪልኝ ፣ስታስፈቅጂኝ ፣ስቆጣሽ መለሳለስሽ መቅለስለስሽን አፈቅረዋለሁ ፦ መውደዴን ስለሚገባሽ ፣ ናፍቆቴን ችላ ስለማትይው ፣ ስለምታከብሪኝ ፣ ስለምትሰሚኝ ፣ ህልሜ ላይ ሳተኩር በቀስታ ፍላጎቴን ስለምታቀብይኝ ፣ ከማንም ጋ ስለማታወዳድሪኝ ፣ ሳጣ እና ሳገኝ የምቶኝልኝ ስለማይለያይ አፈቅርሻለሁ፦ 😍😘❤️😍😘❤️😍😘❤️😍😘❤️ @ezra19 @ezra19

25 Nov 2022, 15:17 UTC≈1,020 viewsread 9 August 2026

ምላስ ያለው፣ልሳን የታደለ ሁሉ ቃላትን እንደዋዛ ይተፋል። ቃል የማንነት ማሣያ ሽንቁር መኾኑን ዘንግቶ። በብዙ ስብራት፣ በእልፍ ትዝብት፣ በአይቆጠሬ ክህደት ውስጥ አልፌ ከሰው የሚወጣ ቃል ባላምን ትፈርጂብኛለሽ? . "እወድሃለሁ!" ስትይኝ ጠባሳዬን አልፎ ልቤ ጋር ባይደርስ ጥፋቴ ምንድነው? ይኼን እያወቅሽ ንፁሕ የፍቅር ቃላት የወረወርሺው አንቺስ ምን አጠፋሽ? አንዳንዴ. . .አልፈን የመጣነው ገሃነም የገነትን መግቢያ ይጋርድብናል! ፍቅር የተሟላ ህግ ነው። @ezra19 @ezra19

25 Aug 2022, 07:02 UTC≈1,130 viewsread 9 August 2026

🥀🍂🍁🥀🍂🍁🥀 ስንት እየተባለ ሀገር እያወቀን ፊትም አልሆነልን እንኳን ተራርቀን በይ ተይው በይ ተይው ከእንግዲ መውደድም ባዶ ነው ከተለዩ ወዲ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 @ezra19

8 Dec 2021, 19:38 UTC≈1,420 viewsread 9 August 2026

ተለያይተን ተቀያይመን አምና ዳግም ላላይሽ ማልኩና በፍቅርሽ ጨከኜ ብርቅሽም ግን እስካሁን ልረሳሽ አልቻልኩም ቴዎድሮስ ካሳሁን - ፊዮሪና 🌹 @ezra19 🌹

7 Jul 2021, 20:13 UTC≈1,730 viewsread 9 August 2026

💔🥀💔🥀💔🥀💔🥀 💔 አይ ያንቺ ነገር ጥሩውን ሳወራ መጥፎ ይደርስሻል በቀረብኩሽ ቁጥር አንቺ እሩቅ ሄደሻል በቀኝ ስጠብቅሽ ግራውን መርጠሻል እየቻልኩሽ እኔ አንቺን አቅቶሻል አይ...ያንቺ ነገር እኔን ይገርመኛል እኔው እያዘልኩሽ አንቺን ይደክምሻል እንዳልሆንሽ ሀሴቴ የንጋቴ ምስል ሆነሽብኝ ቀረሽ የልብ ላይ ቁስል አይ ያንቺ ነገር........... @ezra19 🥀💔🥀💔🥀💔🥀💔

13 Jun 2021, 19:50 UTC≈1,600 viewsread 9 August 2026

🥀🍁🍂🥀🍁🍂🥀🍁🍂🥀 🌕🌖🌗🌘🌑 በህይወት መንገድ ውስጥ ብዙ ሰው ልታውቅ ትችላለህ ከነሱም ብዙ ነገር ልታገኝ ትችላለህ በእጥፉም ብዙ ነገር ሊያሳጡክ ይችላሉ... ለካ እኔንም ይከፋኛል .... ድንግልን ከፋኝ.. በውስጤ እንደ አለት የከመርኩት ከማወራው ገዘፈብኝ ሰዎችን ያሳጣኝ ይሆን? ዝምታዬ አስፈራኝ የእውነት አመመኝ የውስጥን እሳት አዳፍኖ በይቅርታ ከማለፍ ውስጥን ለይቅርታ ማዘጋጀት ይቀድም ነበር። ብቻ ይቅርታ!! የኔ ብዬ አምኜ ለተቀበልኩት ነገር ምንም እከፍላለው ። ምናልባት ስተት ይሆን?...እኔንጃ እስከመቼ? ....አላቅም እግዜር የራቁትን ፍቅር፣ናፍቆት፣...ያቅርብልን ኦ ለካ ቀርበዋል 🙏🙏 @ezra19 @ezra19

18 Jan 2021, 05:21 UTC≈1,980 viewsread 9 August 2026

👸🎂🌹👸🎂🌹👸🎂🌹👸 ዛሬ ልደትሽ ነው በልብሽ ሰማይ ስር መልካም ልደት የሚል ......ዘፈን ይደለቃል በእኔነት ሀገር ላይ በቃና ገሊላ መዝሙር ይለቀቃል አንቺኮ ሙሉ ነሽ በልደትሽ ብስራት የጎደለው ሞላ የአለም ጨለማ በመኖርሽ ሀሴት ብርሀን ተሞላ ፀሐይ ሰምጣ ትቅር ጨረቃስ ለምኔ ባንቺ ሁሉን አያለው ዘላለም ኑሪልኝ ፀዳሌ ብርሀኔ ዛሬ ሙሉ ሆኗል የጎደለው ጎኔ ልደትሽ ነው ዛሬ ተሰጠሽኝ አንቺ የዘገሊላ ለት ሁለቴ ተወለድኩ አንድጊዜ ከንጋት ....ዳግመኛ ከሀሴት ጥር 11 /13 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 @ezra19 @ezra19 @Ezira

2 Oct 2020, 18:52 UTC≈2,720 viewsread 9 August 2026

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ፨፨፨፨ ማ ይንገርሽ... ፨፨፨፨ በናፍቆትሽ ብዛት እንቅልፍ ማጣቴን በህመምሽ ህመም ዘወትር መተኛቴን ለደስታሽ ስተጋ ሲጠፋብኝ ደስታሽ መኖሬን መጥላቴን ውዴ ማንይንገርሽ ማፍቀሬን አፍቅሬው እየኖርኩ እንደሆን መቼም የማልተወው ተወዳጅ ልብሽን ሀሴትሽ ሀሴቴ ብዬ የነገርኩሽ እውነት እንደሆነ ኧረ ማንይንገርሽ የልብሽን መሻት ባለማሳካቴ በጠራሽኝ ጊዜ ከንፋስ ፈጥኜ ባለመገኘቴ ጎንሽ ስለሌለው በደስታ ባዘንሽ የልቤን ስብራት ውዴ ማን ይንገርሽ በወረት አለም ውስጥ ከራስ ተጣልቼ ስኖር እንደነበር መኖሬን ጠልቼ መኖር ያስጀመርሺኝ የሰጠሽኝ ሀሴት በፍቅር የሞላሽኝ የህይወቴ ድምቀት የእኔነቴ ግርማ አንቺነሽ በእውነት ደምቀሽ ተፅፈሻል በልቤ ማህደ

22 Sept 2020, 16:11 UTC≈1,780 viewsread 9 August 2026

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 😍😍ስላንቺ😍😍 ግጥሜ ላንቺነው የሚል ግጥም ልፅፍ ....... ብእሬን አነሳው ውበትሽን የሚገልፅ ስላንቺ ሚተርክ ..... ሚገጥም ቃል አጣው እናም የኔ ፍቅር አንቺ ከቃል በላይ ....... መሆንሽን ሳስበው ከቃል ተቆጥቤ ባርምሞ ተውጬ በልቤ እያወራው በዝግታ አለም ውስጥ ረቂቅ ውበትሽን ...... ስዘምር ኖራለው ስላንቺ እየገጠምኩ መግጠም አቁሚአለው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 @ezra19 @Ezira @ezra19

Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ezra19. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Citation-graph rank

Citation-graph rank — 1,498,392 of 1,626,884entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.

Forward network

Republishes

Channels on the register whose posts this channel has forwarded.

Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.

Mentions

Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.

Named by

Channels on the register whose posts name this channel's handle.

A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 17 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“አፍቃሪሽ ነኝ” (@ezra19), 99 subscribers as measured 17 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/ezra19.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.