15 Feb 2025, 17:53 UTC43 views1 reactionsread 10 August 2026 Forwarded from @esate_yarade
VALENTINE'S DAY
ሼር በማድረግ ትውልዱን ከጥፋት እንታደግ❗
አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለኛ ቤዛ ሆኖ በፍቅሩ የገዛን እጃችንን ለጣኦት እንድንሰጥ አይደለም ብዙ ዋጋ የተከፈለብን እስከ ሞት እንከን በሌለው ፍቅሩ የወደደን መንግስቱን እንድንወርስ እንጂ እንድንጠፋ አይደለም።
የቫላንታይ ቀን ድብቅ እውነታ ስንቶቻችን እናውቃለን? ይህን የቫላታይን ቀን (የፍቅረኛሞች ቀን) ብለን ስንቶቻችን ነን የምናከብረው ? ወይስ ሰው ስላከበረውና የስልጣኔ መገለጫ መስሎን ነው የምናከብረው ???
ከክርስቶስ ልደት በፊት በባቢሎን ፤ቤልዘቡል ፤በግሪክ ፓን ፤ ሮማ ሞሎቅ ፤ በላቲን ሳተርን ለሚባሉት ሰይጣኖች ያላገቡ ሴቶች ደም የሚፈስላቸው ቀይ ልብስ የሚለበስላ…
❤1
24 Dec 2024, 05:48 UTC43 viewsread 10 August 2026 Forwarded from @esate_yarade
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ሥርዓተ ዋዜማ ዘቅዱስ ገብርኤል "ታኅሣሥ ፲፱"
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@esate_yarade
ዋዜማ
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ
አብሠራ ገብርኤል ለማርያም ወይቤላ ትወልዲ ወልደ፤ ሚካኤል መልአክ በክነፍ ፆራ፤ መንጦላዕተ ደመና ሠወራ፤ ንጽሕት በድንግልና አልባቲ ሙስና፤ ወልድ፤ ተወልደ እምኔሃ።
@esate_yarade
@esate_yarade
ምልጣን
ሚካኤል መልአክ በክነፍ ፆራ፤ መንጦላዕተ ደመና ሠወራ፤ ንጽሕት በድንግልና አልባቲ ሙስና፤ ወልድ ተወልደ እምኔሃ፤ ወልድ ተወልደ እምኔሃ።
@esate_yarade
@esate_yarade
አመላለስ፦
ወልድ ተወልደ እምኔሃ/2/
ወልድ ተወልደ እምኔሃ/4/
@esate_yarade
በ፭ ለእግዚአብሔ…
6 Nov 2024, 18:31 UTC44 viewsread 10 August 2026 Forwarded from @esate_yarade
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ዘሳድስ ሣምንት ጽጌ በዓለ ልደታ ወራጉኤል ሊቀ መላእክት ስርዓተ ማህሌት
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ነግሥ (የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዐተ ማኅሌት መጀመሪያ)
ለማንኛውም ወርኃዊ እና አመታዊ ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ
.....................................................
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኃቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡ…
20 Aug 2024, 15:11 UTC44 viewsread 10 August 2026 ብር ማግኘት ትፈልጋለህ?
📈እንግዳውስ በ1 ሰው 5 ብር
Minimum withdraw 20 Birr💥
Payment method tele birr💯💯
ለጓደኛዎ ያጋሩ እና ገቢ ማግኘት ይጀምሩ።
የሚከተለውን step ይከተሎ👇👇
1 ሊንኩን click አድርገው start ይበሉ ከዚያ
2 ከስር ያሉትን ሁለቱንም ቻናሎች join ይበሉ
3 መጨረሻ ከስር check የምትለዋን ይጫኑ
https://t.me/BirrReferBot?start=r01544150224
https://t.me/BirrReferBot?start=r01544150224
20 Aug 2024, 13:16 UTC41 viewsread 10 August 2026 1 ሰው ስጋብዙ 5 ብር ይሰጣል 4ሰው ስጋብዙ ማውጣት ትችላላችሁ
https://t.me/BirrReferBot?start=r01544150224
18 Aug 2024, 03:22 UTC43 viewsread 10 August 2026 File
ሃሌ ሉያ አንተ ሰው ሆይ...
ቡሄ መድረሱን ሰምተሃል ወይ?...
🥳 እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን🥰
29 Jul 2024, 13:39 UTC54 viewsread 10 August 2026 Forwarded from @Crypto_Airdrop_17
🚀 አስደሳች እና አስገራሚ ጥሩ ገቢ 💸 የምታገኙበት legit የሆነ የonline የስራ እድል ለማግኘት ተቀላቀሉ❗🎁
በጣም አዋጭ የ Online ላይ ስራ ተመዝግባችሁ ገቢያችሁን ከዛሬ ጀምራችሁ አሳድጉ።
ለመቀላቀል እና ሥራ ለመጀመር የምትፈልጉ በውስጥ መስመር አናግሩኝ ሙሉ ነገር እነግራችኋለሁ
እድሉ
👉 በ online ሥራ ላይ ጥቂት እውቀቱ ያላቸው ወይም ለማወቅ ዝግጁ ለሆናችሁ ፣
👉 ኢንቨስት ማድረግ ለሚችሉ ፣
👉 የመሥራት ፍላጎቱ ላላቸው ብቻ ነው ።
ስለሥራው ዝርዝር ሁኔታ ማወቅ የምትፈልጉ መረጃዎችን ተመልከቱ 👀
በጣም የሚያሳዝነኝ birr እያላቹ ይሄን VGM ያልጀመራቹ 🤔🤔🤔🤔
እኔ በ 31 USDT ተነስቼ ይሄ ሁሉ በትንሽ ቀን ውስጥ ሰራው🧠💪…
22 Jul 2024, 07:02 UTC51 viewsread 10 August 2026 Forwarded from @esate_yarade
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ሥርዓተ ማህሌት ዘ ሐምሌ ገብርኤል
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
#ስቡህ_ከተባለ_በኃላ
@esate_yarade
መልክዐ ሥላሴ
ሰላም ለአቁያጺክሙ እለ ተኀብአ እምዐይን: አናምያኒሁ ሥላሴ ለሜላተ ሰማይ ብርሃን: ልብሰ ሰማዕትና ይኲነኒ ምሕረትክሙ ክዳን: ላዕሌየ እስመ ኢሀሎ ልብሰ እስጢፋኖስ እብን: ወሥርጋዌሁ እሳት ለቂርቆስ ሕጻን፡፡
@esate_yarade
ዚቅ
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ: አንቃዕዲዎ ሰማየ: ጸለየ ወይቤ ቅዱስ ቂርቆስ እጼውዓከ እግዚእየ: ዘኢትሠዓር ንጉሠ ነገሥት መዋዒ: እጼውዓከ እግዚእየ: ዘሰቀልኮ ለሰማይ ከመ ቀመር: እጼውዓከ እግዚእየ: ዘበሥላሴከ ዓመድካ ለምድር: እጼውዓከ እግዚእየ: ኢየሱስ ክርስቶስ ጸግወኒ ስእለትየ።
@esate_y…
21 Jul 2024, 07:58 UTC39 viewsread 10 August 2026 Forwarded from @esate_yarade
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ስርአተ ዋዜማ ዘሀምሌ ቅዱስ ገብርኤል
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ዋዜማ በ1-
ሃሌ ሉያ እስመ ተለዓለ ዕበየ ስብሐቲከ መልዕልተ ሰማያት፤እምአፈ ደቂቅ ወሕጻናት አስተዳሎከ ስብሐት፤ ባረካ እግዚኦ ለዛቲ መካን፤ በዛቲ መካን፤ኢይምፃአ ሞተ ላህም ወኢብድብድ በሰብእ፤ባረካ እግዚኦ ለዛቲ መካን፤ በዛቲ መካን፤ ኢይኩን ሕፀተ ማይ ወኢአባረ አክል፤ባረካ እግዚኦ ለዛቲ መካን፤ በዛቲ መካን፤ ቂርቆስ ሕፃን አንጌቤናይ፤ወልደ አንጌቤናይት
@esate_yarade
@esate_yarade
አመላለስ፦
ቂርቆስ ሕፃን አንጌቤናይ/2/
አንጌቤናይ ወልደ አንጌቤናይት/4/
@esate_yarade
@esate_yarade
ለእግዚአብሔር ምድር በምላህ፦
ሰአል ለነ ሕፃን ቅዱሱ ለ…
16 May 2024, 04:05 UTC58 views2 reactionsread 10 August 2026 Forwarded from @esate_yarade
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አመ ፲፩ ለግንቦት በዓለ ቅዱስ ያሬድ ዋዜማ
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ዋዜማ፦
ሃሌ ሉያ
ንዑ ንትፈሣሕ በመኃልይሁ፤ ወንንግር ለካህን ውዳሴሁ፤ ከመ ሱራፌል ለያሬድ ክላሁ፤ ለክርስቶስ ሰበከ ትንሣኤሁ: ማኅበረነ፤ ይባርክ በእዴሁ።
@esate_yarade
አመላለስ፦
ማኅበረነ ይባርክ በእዴሁ/2/
ማኅበረነ ይባርክ በእዴሁ/4/
@esate_yarade
@esate_yarade
ለእግዚአብሔር ምድር በምልዓ፦
ያሬድ ጸሊ በእንቲአነ ጸሎትከ ወትረ ይብጽሐነ ያሬድ ጸሊ በእንቲአነ።
@esate_yarade
@esate_yarade
እግዚአብሔር ነግሠ፦
ያሬድ ማኅሌታይ ለእግዚአብሔር ካህኑ፤ ስብሐተ ትንሣኤሁ ዘይዜኑ፤ ኦሪት ቶታኑ ወወንጌል አሣዕኑ፤ ትርድአነ ነዓ በህ…
❤2
3 May 2024, 05:52 UTC69 views4 reactionsread 10 August 2026 Forwarded from @esate_yaradePhoto
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል አደረሰን !!!
🙏3🥰1
23 Dec 2023, 07:06 UTC≈1,230 viewsread 10 August 2026 ✨✨✨✨✨✨✨✨
መዝሙር ዘብርሃን
✨✨✨✨✨✨✨✨
በ(፮) ሃሌታ -
አቅዲሙ ነገረ በኦሪት ከመ ይመጽእ ወልድ በስብሐት ዘይዜንዋ ለጽዮን ቃለ ትፍሥሕት ወካዕበ ይቤ በአፈ ዳዊት ቡሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር ብርሃን ዘመጽአ ውስተ ዓለም ዘያበርህ ላዕለ ጻድቃን መርዓዊሃ ለቤተ ክርስቲያን ይርዳእ ዘተኀጒለ ያስተጋብእ ዝርዋነ መጽአ ኀቤነ።
🇪🇹🌟🌟🌟🌟🌟🌟🇪🇹
🌟 @menkir_tube🌟
🌟 @menkir_tube🌟
🌟 @menkir_tube🌟
🇪🇹🌟🌟🌟🌟🌟🌟🇪🇹
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @menkir_tube. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.