30 Aug 2026, 18:57 UTC60 views4 reactionsread 1 September 2026 Forwarded from @bilalmedia2
ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ሽልማት ተበረከተላቸው።
ዜና፣መጅሊስ፣ነሐሴ 24/2018 ዓ.ል. አ.አ.
ዳሩል አርቀም የበጎ አድራጎት ማሕበር በየዓመቱ የሚያካሂደው "አርቀም ኤክሰለንስ አዋርድ" ዛሬ ተካሂዷል። በሽልማት መርሃ ግብሩ ላይ የአዲስ አበባ መጅሊስ የማሕበራዊና አደረጃጀት ጉዳይ መምሪያ ኃላፊ ሙዘፈር አሕመድ፤ የክፍለ ከተማው መጅሊስ ስራ አስፈጻሚ አባላት፤ የማሕበሩ የቦርድ አባላት፤ ተሸላሚ ተማሪዎችና ቤተሰቦቻቸው እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።
በዛሬው የሽልማት መርሃ ግብር ከ5ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ 154 ተማሪዎች ተካተዋል።
የአዲስ አበባ መጅሊስ የማሕበራዊና አደረጃጀት ጉዳይ መምሪያ ኃላፊ…
❤2👍2
30 Aug 2026, 18:57 UTC58 viewsread 1 September 2026 Forwarded from @bilalmedia2Photo
Photo, posted without a caption
30 Aug 2026, 18:57 UTC57 views1 reactionsread 1 September 2026 Forwarded from @bilalmedia2Photo
Photo, posted without a caption
❤1
28 Aug 2026, 17:40 UTC261 views3 reactionsread 1 September 2026 Photo
ታላቅ የልህቀትና የሽልማት ቀን! 🎓✨
ዳሩል አርቀም የበጎ አድራጎት ማህበር ባዘጋጀው 3ኛው አርቀም ኤክሰለንስ አዋርድ መርሃ-ግብር፤ በ2018 ዓ.ም ከ5ኛ - 12ኛ ክፍል ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ከ150 በላይ ሙስሊም ተማሪዎቻችንን የምንሸልምበት ልዩ መርሀ ግብር የፊታችን እሁድ በታላቅ ድምቀት ያከናወናል።
በዕለቱ ማስታወቂያ ካወጣን ጀምሮ መስፈርቱን አሟልተው የተመዘገቡ ጎበዝ ተማሪዎቻችን፣ ታላላቅ ኡስታዞችና የክብር እንግዶች የሚታደሙ ሲሆን፤ እናንተም በዕለቱ ተገኝታችሁ የተማሪዎቻችንን ደስታ እንድትካፈሉ በደስታ ጥሪያችንን እናቀርባለን።
መግቢያ፦ በነፃ
🗓 ቀን፦ እሁድ ነሐሴ 24 / 2018 ዓ.ም
⏰ ሰዓት፦ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ
📍 ቦታ፦ መገና…
❤3
26 Aug 2026, 19:19 UTC344 viewsread 1 September 2026 Photo
🏆 "የአርቀም ኤክሰለንስ አዋርድ-3" የምዝገባ ጥሪ!
ለ2018 ዓ.ል የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘና ተፈትናችሁ ውጤታችሁን እያያችሁ ላላችሁ የየካ እና የለሚ ኩራ ክፍለ ከተሞች ተማሪዎች በሙሉ ዳሩል አርቀም የበጎ አድራጎት ማህበር እንኳን ደስ አላችሁ ይላል! 👏🎈
የልፋታችሁን ፍሬ አግኝታችሁ የማለፊያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎቻችን በሙሉ በማህበራችን ስም በልዩ ሁኔታ ልንሸልማችሁ ተዘጋጅተናል! 🏆
📌 የማመልከቻ መስፈርቶች፡
በየካ ወይም በለሚ ኩራ ክፍለ ከተሞች የምትኖሩ/ የተማራችሁ፤
የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች።
⏳ የምዝገባ ማጠቃለያ ቀን፡ ነሐሴ 22 / 2018 ዓ.ም
ለመመዝገብ :- h…
26 Aug 2026, 15:48 UTC296 views3 reactionsread 1 September 2026 📢 አስቸኳይ ማስታወቂያ
ውድ ለ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል "አርቀም ኤክሰለንስ አዋርድ-3" ለማመልከት ትናንት በዌብሳይታችን ከተመዘገባችሁ ተማሪዎች መካከል የሰነድ/ፋይል መቀበያ ሲስተም ላይ በነበረ የቴክኒክ ችግር ምክንያት የላካችሁልን ሰነዶች ሳይደርሱን ቀርተዋል።
ለተፈጠረው ችግር ከልብ ይቅርታ እየጠየቅን፣ አሁን ላይ ችግሩ ሙሉ በሙሉ ስለተቀረፈ አዲሱን ዌብሳይት በመጠቀም እንደገና እንድትመዘገቡ በአክብሮት እንጠይቃለን።
🔗 በአዲሱ ሊንክ ለማመልከት፡
👉 https://arrkemmexcellenceaward.netlify.app/
⏳ የምዝገባ ማጠቃለያ ቀን፡ ነሐሴ 22/ 2018 ዓ.ም
📞 ለበለጠ መረጃ፡ 0939963771 | @Abu_osman3
ዳሩ…
❤3
25 Aug 2026, 17:29 UTC383 views2 reactionsread 1 September 2026 Photo
🏆 "የአርቀም ኤክሰለንስ አዋርድ-3" የምዝገባ ጥሪ!
ለ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘና ተፈትናችሁ ውጤታችሁን እያያችሁ ላላችሁ የየካ እና የለሚ ኩራ ክፍለ ከተሞች ተማሪዎች በሙሉ ዳሩል አርቀም የበጎ አድራጎት ማህበር እንኳን ደስ አላችሁ ይላል! 👏🎈
የልፋታችሁን ፍሬ አግኝታችሁ የማለፊያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎቻችን በሙሉ በማህበራችን ስም በልዩ ሁኔታ ልንሸልማችሁ ተዘጋጅተናል! 🏆
📌 የማመልከቻ መስፈርቶች፡
በየካ ወይም በለሚ ኩራ ክፍለ ከተሞች የምትኖሩ/ የተማራችሁ፤
የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች።
⏳ የምዝገባ ማጠቃለያ ቀን፡ ነሐሴ 22 / 2018 ዓ.ም
ለመመዝገብ :- h…
❤2
14 Aug 2026, 11:37 UTC547 views3 reactionsread 1 September 2026 Photo
በትምህርታችሁ ጎበዝ የሆናችሁ ከ5ኛ - 11ኛ ክፍል ተማሪዎች "አርቀም ኤክሰለንስ አዋርድ" እየጠበቃችሁ ነው! 🏆
⏳ የምዝገባ ማጠቃለያ፡ ነሐሴ 18/2018 ዓ.ም
🔗 በኦንላይን ለማመልከት፡
https://fursanexcellene.netlify.app/
🏢 በአካል፡ ኮተቤ መሳለሚያ ማርያም ፊት ለፊት
📞 መረጃ ለማግኘት፡ 0939963771 | @Abu_osman3
📢 ለጎበዝ ተማሪዎች #Share አድርጉላቸው
👍3
12 Aug 2026, 12:53 UTC524 views2 reactionsread 1 September 2026 Photo
ውድ በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በከፍተኛ ውጤት ያለፋችሁ ከ5ኛ - 11ኛ ክፍል የምትገኙ ተማሪዎች "አርቀም ኤክሰለንስ አዋርድ" እየጠበቃችሁ ነው!
📌 መስፈርቶችና ዝርዝር መረጃዎችን በተያያዘው ደብዳቤ ላይ ተመልከቱ።
የምዝገባ አማራጮች፡
በዌብሳይት፡ https://fursanexcellene.netlify.app/
በግንባር፡ ኮተቤ መሳለሚያ ማርያም ፊት ለፊት በሚገኘው ቢሯችን
📅 የማመልከቻ ማጠቃለያ፡ ነሐሴ 18/2018 ዓ.ም
📞 ስልክ፡ 0939963771
ቴሌግራም፡ @Abu_osman3
ዳሩል አርቀም የበጎ አድራጎት ማህበር
❤1👏1
11 Aug 2026, 17:03 UTC506 views5 reactionsread 1 September 2026 Photo
የምስራች ለተማሪዎችና ለወላጆች!
ዳሩል አርቀም የበጎ አድራጎት ማህበር በትምህርታቸው ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ያዘጋጀውን "አርቀም ኤክሰለንስ አዋርድ"በሚል ስያሜ የሽልማት መሰናዶ ማዘጋጀቱን በደስታ ይገልፃል! 🏆
📍 የመወዳደሪያ መስፈርቶችን እና ዝርዝር መረጃዎችን በተያያዘው ደብዳቤ ላይ ተመልክተው እስከ ነሐሴ 18/2018 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ ይችላሉ።
📲 ለበለጠ መረጃ፡ 0939963771 /
@Abu_osman3
ተማሪዎች ዉጤታቸዉን ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ኮተቤ መሳለሚያ ማርያም ፊት ለፊት የሚገኘዉ የዳሩል አርቀም ቢሮ አሊያም በዌብሳይታችን በማመልከት መሸለም ይችላሉ
ዌብሳይታችን :-https://fursanexcellene.n…
🏆3❤1👏1
Showing the 10 most recent of 10 posts we hold for @darul_arqem_islamic_org. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.