26 Aug 2026, 19:19 UTC118 viewsread 27 August 2026 Photo
🏆 "የአርቀም ኤክሰለንስ አዋርድ-3" የምዝገባ ጥሪ!
ለ2018 ዓ.ል የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘና ተፈትናችሁ ውጤታችሁን እያያችሁ ላላችሁ የየካ እና የለሚ ኩራ ክፍለ ከተሞች ተማሪዎች በሙሉ ዳሩል አርቀም የበጎ አድራጎት ማህበር እንኳን ደስ አላችሁ ይላል! 👏🎈
የልፋታችሁን ፍሬ አግኝታችሁ የማለፊያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎቻችን በሙሉ በማህበራችን ስም በልዩ ሁኔታ ልንሸልማችሁ ተዘጋጅተናል! 🏆
📌 የማመልከቻ መስፈርቶች፡
በየካ ወይም በለሚ ኩራ ክፍለ ከተሞች የምትኖሩ/ የተማራችሁ፤
የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች።
⏳ የምዝገባ ማጠቃለያ ቀን፡ ነሐሴ 22 / 2018 ዓ.ም
ለመመዝገብ :- h…
Signed Bil
26 Aug 2026, 16:01 UTC289 views4 reactionsread 27 August 2026 Photo
📢 አስቸኳይ ማስታወቂያ
ውድ ለ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል "አርቀም ኤክሰለንስ አዋርድ-3" ለማመልከት ትናንት በዌብሳይታችን ከተመዘገባችሁ ተማሪዎች መካከል የሰነድ/ፋይል መቀበያ ሲስተም ላይ በነበረ የቴክኒክ ችግር ምክንያት የላካችሁልን ሰነዶች ሳይደርሱን ቀርተዋል።
ለተፈጠረው ችግር ከልብ ይቅርታ እየጠየቅን፣ አሁን ላይ ችግሩ ሙሉ በሙሉ ስለተቀረፈ አዲሱን ዌብሳይት በመጠቀም እንደገና እንድትመዘገቡ በአክብሮት እንጠይቃለን።
🔗 በአዲሱ ሊንክ ለማመልከት፡
👉 https://arrkemmexcellenceaward.netlify.app/
⏳ የምዝገባ ማጠቃለያ ቀን፡ ነሐሴ 22/ 2018 ዓ.ም
📞 ለበለጠ መረጃ፡ 0939963771 | @Abu_osman3
ዳሩ…
❤4
Signed Sanaulllah
26 Aug 2026, 09:45 UTC184 views0 reactionsread 27 August 2026 Photo
🏆 "የአርቀም ኤክሰለንስ አዋርድ-3" የምዝገባ ጥሪ!
ለ2018 ዓ.ል የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘና ተፈትናችሁ ውጤታችሁን እያያችሁ ላላችሁ የየካ እና የለሚ ኩራ ክፍለ ከተሞች ተማሪዎች በሙሉ ዳሩል አርቀም የበጎ አድራጎት ማህበር እንኳን ደስ አላችሁ ይላል! 👏🎈
የልፋታችሁን ፍሬ አግኝታችሁ የማለፊያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎቻችን በሙሉ በማህበራችን ስም በልዩ ሁኔታ ልንሸልማችሁ ተዘጋጅተናል! 🏆
📌 የማመልከቻ መስፈርቶች፡
በየካ ወይም በለሚ ኩራ ክፍለ ከተሞች የምትኖሩ/ የተማራችሁ፤
የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች።
⏳ የምዝገባ ማጠቃለያ ቀን፡ ነሐሴ 22 / 2018 ዓ.ም
ለመመዝገብ :- h…
Signed Sanaulllah
25 Aug 2026, 21:01 UTC210 viewsread 27 August 2026 Photo
የዳሩል አርቀም የቁርጥ ቀን ልጅ ወንድሜ የኸይር ስራ አዉራ ያድርገዉና ቀሪዉን እኔ እሞላለሁ ብሎ 2500 አስገብቷል ከሱ ቀድሞ አንደኛዉ ወንድሜ 500 ብር አስገብቶ ስለነበር 10,500 ብር ደርሰናል።
በዚህ ወንድም በጣም ተደስቻለሁኝና የኔ ጌታ ራህማን ይደሰትበት 🤲 መልካም ስራዉን ይቀበለዉ ፣ ካለ ጭንቀት የደስታን ሀያት ይስጠዉ ፣ ሪዝቁን ሰፊ ያድርግለት፣ በኸይር ስራ ላይ ማናጣዉ ወንድም ያድርገዉ ፣ የጀነተል ፊርደዉስ ያድርገዉ አሚን🤲🤲🤲
ቻሌንጃችን ነሻጣዉ ደስ ስለሚል ወደ 20,000 አስገብተነዋል ። የቀረን 9500 ነዉ እችንም ተረባርበን እናሳካትማ!!
ማነዉ ቀጣይ ጀግና @abu_osman4 ላይ አዋሩኝ
Signed Sanaulllah
25 Aug 2026, 20:48 UTC192 views3 reactionsread 27 August 2026 Photo
እንደምትመለከቱት ወሳኝ ሀጃ አለብኝ ዱዐ አድርግልኝ እነሱንም አስደርግልኝ ብሎኛል!
ወንድሜ ገና ተማሪ ነዉ ለዛዉም ገና ልጅ አላህዬ ሰደቃዉን መቅቡል ያድርግለት ፣ባወጣዉም ይተካለት ሪዝቁንም ሰፊ ያድርግለት ፣ ከሚፈራዉ ሁሉ ይጠብቀዉ ሚፈልገዉን ሁሉ ያገናኘዉ ፣ሀቲማዉን ያሳምርለት ሀጃዎቹን ሁሉ ያሳካለት አሚንንንን🤲🤲🤲
የቀረን 2000 ብር ነዉ ማነዉ የሚሞላት??
🥰3
Signed Bil
25 Aug 2026, 20:33 UTC190 viewsread 27 August 2026 Photo
የዚህ ቻናል አባላት ግን በራህማን ምን ላድርግላችሁ ይሁን??
2500 ብር ከእህቶች አንዷ አስገብታለች !!
ወላህ በጣም ጨንቆን ያለን የመጨረሻ እድል ለናንተ ሀሳባችንን ማካፈል ነበርና በዚህ ምሽት 7500 ብር ገብቶልናል !! የቀረን 2500 ብር ብቻ ነዉ እሷን ተባብረን እናሳካት አህባቢ💙💙
አካዉንት :- 1000451773759 ( darul arkem developmnet and charity org)
Signed Sanaulllah
25 Aug 2026, 18:35 UTC224 views3 reactionsread 27 August 2026 Photo
ይኸዉ ያላገባ ወንድሜ 500 ብር ራሱ አካዉንት ሳይጠይቀኝ አስገብቷል።
አላህ ዘዉጀት ሷሊሀ ይስጥክ ኸይር ስራህን ፊ ሚዛኒል ሀሰናት ይወፍቅህ ደስተኛ ያድርግህ
እቅዴን ላሳካ 4500 ብር ነዉ የቀረኝ ለዚህም 1 ሰዉ በቂ ይመስለኛል ከልብ ዱዐ እንዳደርግለት የሚፈልግ 1 ሰዉ ብቻ @abu_osman4 ላይ ይምጣ
❤3
Signed Sanaulllah
25 Aug 2026, 18:30 UTC211 views3 reactionsread 27 August 2026 Photo
በተለያዩ ጀመዐዎች የምንተዋወቅ አንድ ልባም ወንድም አለኝ አላህ ሪዝቁን ያስፋለትና 2000 ብር አስገብቶ አብሮነቱን አሳይቶኛል!!
አላህዬ እንዳስደሰታችሁኝ በጀነት ያስደስታችሁ
የቀረን 5000 ብቻ ነዉ ማነዉ ልኮ የሚያስደስተን @abu_osman4 ላይ አዋሩኝ
❤3
Signed Sanaulllah
25 Aug 2026, 18:26 UTC218 views2 reactionsread 27 August 2026 Photo
ሁሌም ኸይር ነገር ላይ የማላጣት እዚህ ቻናሌ ላይ መልዕክት ባስተላለፍኩ ቁጥር እኔ አለሁ የምትለኝ እህት 2000 ብር አስገብታለች አላህ ይቀበልልን🙏🙏
ቀሪ 7000 ይቀራል ማነዉ የሚሞላት
❤2
Signed Sanaulllah
25 Aug 2026, 18:20 UTC220 views2 reactionsread 27 August 2026 Photo
1ሺህ ብር ገብቷል 9000 ብር ግን ይቀረናል እስኪ ማነዉ ለዚህ ትልቅ ኸይር ስራ ከጓናችን የሚሆን
እህታችንን አላህዬ በዚህ ሰደቃዋ ምክንያት የጀነተል ፊርደዉስ ያድርግልን
❤2
Signed Sanaulllah
25 Aug 2026, 17:26 UTC218 views2 reactionsread 27 August 2026 እስካሁን 1 ሰዉ መቷል አላህ ይቀበለዉ ሀጃዉን ለማሳካት ተጨማሪ 1 ሰዉ ያስፈልገናል 5000 ብር ለኸይር ነገር መስጠት የሚችል!
❤2
Signed Sanaulllah
25 Aug 2026, 17:12 UTC229 views5 reactionsread 27 August 2026 አንድ ሀጃ ነበረን እና ለማሟላት የሚያስፈልገን የብር መጠን 10,000 ብር ነዉ ሀጃዉን በዝርዝር ኢንቦክስ መንገር እንችላለን ወላህ ትልቅ የኸይር ስራ ነዉ ከልቤም ዱዐ አደርግለታለሁ ።
ብቻ 1 ወይም 2 ሰዎች አሳኩት አህባብ
ኢንቦክስ ኑ @abu_osman4
❤5
Signed Sanaulllah
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @bilalmedia2. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.