19 Jun 2023, 05:07 UTC93 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @kemnatbafitNSY
🕋 አስር ቁም ነገሮች ስለ ዙል ሒጃ አስር ቀናቶች
STRONG IMAN ISLAMIC MEDIA
=========================
// የተለየ ደረጃ እንዳላቸው ሚጠቁሙ ማስረጃዎች//
❶ ``በነዚህ አስር ለሊቶች አላህ ቁርአን ላይ ምሎባቸዋል።
{ﻭَﺍﻟْﻔَﺠْﺮِ . ﻭَﻟَﻴَﺎﻝٍ ﻋَﺸْﺮٍ } [ ﺍﻟﻔﺠﺮ 2-1: ]
(( በንጋት እምላለ ⓵ በአስሩም ለሊቶች ⓶))
{ሱረት ፈጅር 1-2}
➻ኢብን ከሲር በዚህ የቁርአን አየቀፅ የተፈለገው አስሩ የዙል ሒጃ እንደሆነ ይጠቅሳል። ይህንን ደግሞ ኢብን አባስ: ኢብን ዙበይር: ሙጃሒድ እና ሌሎችም ብለውታል።
❷ በሀዲስም እንደመጣው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል
« ﻣﺎ ﺍﻟﻌﻤﻞ ﻓﻲ ﺃﻳّﺎﻡ …
Signed « وَأَمَّا مَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ وَنَهَى النَّفْسَ عَنِ ال
18 Jun 2023, 08:38 UTC64 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @ahlelmuslims
"አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት ወርቃማ ቀናቶች"
=============================
☑️ጌታችን አላህ በራሱ ካላቃቸው እና ካከበራቸው አራት ወራቶች መካከል የዙልሒጃ ወር አንዱ ነው:: ከቀናቶች ሁሉ ብልጫ ያላቸው አስር ቀናቶችም ያሉት በዚሁ በተከበረው የዙልሒጃ ወር ውስጥ ነው::
"እነዚህ አስር ውድ ቀናቶችም ጌታችን አላህ(ሱወ) ምሎባቸዋል::"
የአላህ መልዕክተኛ (الله عليه وسلم) እንዲህ ብለዋል:-
☑️ጃቢር ኢብኑ ዓብዲላህ ባስተላለፉት ሀዲስ የአላህ መልዕክተኛ الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል «ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው፤ አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት ናቸው » አልበዛር እና አልሐይሰሚይ ዘግበዉታል አልባኒም ሰሂህ ብለዉታል (ሰሂሁ…
Signed « وَأَمَّا مَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ وَنَهَى النَّفْسَ عَنِ ال
30 Apr 2023, 11:28 UTC68 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @awash7kilosalafis
🔹شرطا قبولِ العبادة
✍️ قَالَ شَيْخُ الإسْلاَمِ ابنُ تَيْمِيَّةَ -رَحِمَهُ اللهُ تَعَالَى-:
"وَالْعِبَادَةُ وَالطَّاعَةُ وَالِاسْتِقَامَةُ وَلُزُومُ الصِّرَاطِ الْمُسْتَقِيمِ وَنَحْوُ ذَلِكَ مِنْ الْأَسْمَاءِ ، مَقْصُودُهَا وَاحِدٌ ، وَلَهَا أَصْلَانِ : أَحَدُهُمَا : أَلَا يُعْبَدَ إلَّا اللَّهُ . وَالثَّانِي : أَنْ يُعْبَدَ بِمَا أَمَرَ وَشَرَعَ ، لَا بِغَيْرِ ذَلِكَ مِنْ الْبِدَعِ".
📚 ["الفتاوى الكُبرى" (١٧٢/٥)] …
Signed « وَأَمَّا مَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ وَنَهَى النَّفْسَ عَنِ ال
30 Apr 2023, 05:57 UTC59 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @sefinetunuh
አላህ ለወፈቀው ጥልቅ ምክር ..
🔻🔻
"ኢብኑ አል ጀውዚይ رحمه الله ዱንያ ሰውን ድግምት ካስተማሩት ሀሩትና ማሩት የባሰች ድግምት ነች ምክንያቱም የሀሩትና ማሩት ድግምት ባልና ሚስስትን ነው ሚለያየው ዱንያ ግን ባርያውን ከአላህ ጋር ያለውን ግንኙነት ነው ሚለያየው ይላሉ ።"
@sefinetunuh
Signed « وَأَمَّا مَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ وَنَهَى النَّفْسَ عَنِ ال
30 Apr 2023, 05:55 UTC53 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @latekrebu_zina
🎁 ከረመዷን በኋላ አታፈግፍግ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
💦قَال الإمام ابن الجَوزي - رحمَه الله :
◾️ኢማም ኢብኑል ጀውዝይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
【«يَا مَن وَفَّى رَمَضَانَ عَلَى أَحسَنِ حَالٍ، لا تتغيّر بَعدَهُ فِي شوال»】
✅ ረመዷንን ባማረ ሁኔታ የጨረስከው ሰው ሆይ ከረመዷን በኋላ ሸዋል ላይ አትቀያየር (በዛው ፅና)።
📚 التبصرة (٢/١١٤)
የረመዳን 30 ቀን የአስር ወር ፆምን ይይዛሉ። ከረመዳን በኋላ የሸዋል 6ቱ ቀን ደግሞ የሁለት ወርን ይይዛሉ ባጠቃላይ 12 ወር እንደፆን ወይም አንድ አመት እንደፆንም ይያዝልናል ማለት ነው። ታዲያ ከዚህ ትልቅ አኼራዊ ትርፍ እንዴት እንዘ…
Signed « وَأَمَّا مَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ وَنَهَى النَّفْسَ عَنِ ال
29 Apr 2023, 19:26 UTC46 viewsread 11 August 2026 https://t.me/abuUseyminabdurehman?livestream
Signed « وَأَمَّا مَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ وَنَهَى النَّفْسَ عَنِ ال
29 Apr 2023, 19:12 UTC41 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @awash7kilosalafis
*●《 أغرب الغرباء في الدنيا 》*
✒ قــال الإمــام الآجــري - رحمــه الله - :
*《 أغـرب الغربـاء فـي وقتنـا هـذا ،*
*مـن أخذ بالسنن وصبر عليها ، وحذر البدع وصبر عنها ، واتبع آثار من سلف من أئمة المسلمين ، وعرف زمانه وشدة فساده وفساد أهله فاشتغل بإصلاح شأن نفسه من حفظ جوارحه ، وترك الخوض فيما لا يعنيه ، وعمل في إصلاح كسرته ، وكان طلبه من الدنيا ما فيه كفايته ، وترك الفضل الذي يطغيه ، ودارى أهل زمانه ولم يداهنهم ، وصبر عل…
Signed « وَأَمَّا مَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ وَنَهَى النَّفْسَ عَنِ ال
29 Apr 2023, 19:12 UTC41 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @awash7kilosalafisPhoto
Photo, posted without a caption
Signed « وَأَمَّا مَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ وَنَهَى النَّفْسَ عَنِ ال
27 Apr 2023, 19:46 UTC38 viewsread 11 August 2026 https://t.me/abuUseyminabdurehman?livestream
Signed « وَأَمَّا مَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ وَنَهَى النَّفْسَ عَنِ ال
25 Apr 2023, 19:33 UTC39 viewsread 11 August 2026 https://t.me/abuUseyminabdurehman?livestream
Signed « وَأَمَّا مَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ وَنَهَى النَّفْسَ عَنِ ال
25 Apr 2023, 19:22 UTC38 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @awash7kilosalafis
#بيان_وتوضيح
هي #السلفية فاعرفوها
قال ابن تيمية رحمه الله:
"كل من أعرض عن الطريقة #السلفية الشرعية الإلهية، فإنه لا بد أن يضل ويتناقض، ويبقى في الجهل المركب أو البسيط"
📕[الدرء 356/5]
فيا طالب العلم أتدري مــاهي #السلفية؟
وماحكم التّسمّــي #بالسلفي؟
فكن سلفيّاً ولاتكن حزبيّاً
قَــال شيــخُ الإســلام ابن تيمية رحِــمُه الله:
"ولا عــيبَ على من أظهر مذهب السلف، وانتسب إليه، واعتزى إليه؛ بل يجب قَبول ذلك منه اتفاق…
Signed « وَأَمَّا مَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ وَنَهَى النَّفْسَ عَنِ ال
15 Apr 2023, 07:46 UTC33 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @AbuSufiyan_AlbenanFile
📚«ጥቂት ወሳኝ ነጥቦች ስለ ሶደቀትል ፊጥር»
⇛ከ ወንድም ኢብኑ ሙሐመድዘይን ቆየት ካሉ ፁሁፎች ተወስዶ፤በ ወንድም አቡ ሡፍያን ወደ PDF የተቀየር።
⇘ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነጥቦች በትንሹም ቢሆን ተዳሶበታል።⇓
□ የሶደቀተል ፊጥር ብይን ምንድን ነው?
□የተደነገገበት ጥበቡ(ሂክማው) ምን ይሆን?
□ ዘካተል ፊጥር በማን ላይ ግድ ትሆናለች?
□ ዘካተል ፊጥር ካማን ትወጣለች?
□ ዘካተል ፊጥር መቸ ትሰጣለች?
□ የዘካተል ፊጥር ልኩ ምን ያክል ነው?
□ ዘካተል ፊጥር ከምን አይነት ነገር ነው የሚወጣው?
□ ዘካተል ፊጥር ለማን ነው?
□ ዘካተል ፊጥርን እንዴት ለሚስኪኖች ማድረስ ይቻላል?
□ ዘካተል ፊጥር የሚሰጥበት የት ነው?
t.me/AbuSufiya…
Signed « وَأَمَّا مَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ وَنَهَى النَّفْسَ عَنِ ال
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @darul_arekem. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.