4 Jun 2025, 14:55 UTC761 views10 reactionsread 9 September 2026 የወደድኩት ምክር ነው ከጠቀማቹ ብዬ ነው
በቢዝነስ ፊልድ ሰልጥነህ ዲግሪ ይዘህ ወጥተህ በአንዴ የምሁር ሀብታም ለመሆን ታስብ ይሆናል:: ስትፈልግ የ ACCA ሰርቲፊኬሽን ጨምርበት:: ከባንክና ኢንሹራንስ ጀምረህ እስከ ጉሊት ግባ:: ንግዱ በኢትዮጵያ የቢዝነስ ባሕል ነው የሚመራው:: ባንክ ማለት ፎቅ ውስጥ ያለ ጣሳ-ተራና ወራባ-ተራ ነው:: ጠጅና በርጫ የለም እንጂ እቁብ ቤት ነው:: አንተ ዲግሪ የተማርከው በአሜሪካን ሀገር ሲስተም እና በእንግሊዝ ሀገር ሰርቲፊኬሽን ነው:: አጎትህ ግን ከገጠር ነው የመጣው:: እርሱ በሥራና በመከራ ሲማር አንተ አፍላው የትምህርትና የሩጫ ጊዜህ የቲየሪ ትምህርት እስር ቤት ውስጥ ነበርክ:: ከእስር ስትወጣ ኑሮና ቢዝነሱን ወድቀህ…
❤6👏4
2 Oct 2023, 16:43 UTC≈1,820 views14 reactionsread 9 September 2026 የቢዝነስ ፈተና | The Test of Business
~~
ቢዝነስ ፈተና አለው። የትኛውም ንግድ ፈተና አለው። ጀማሪ ቢዝነስ ይሁን ለዘመናት የቆየ ቢዝነስ የራሱ ፈተና አለበት።
የቢዝነስ ፈተና ቦታ ማጣት ነው፣ የቢዝነስ ፈተና ገንዘብ ማጣት ነው፣ የቢዝነስ ፈተና አጋዥ ማጣት ነው፣ የቢዝነስ ፈተና ትኩረት ማጣት ነው፣ ስንፍና ነው፣ የካሽ እጥረት ነው፣ የገበያ መቀዝቀዝ ነው የሚሉ አሉ።
የቢዝነስ ዋና ፈተና ግን ምንድን ነው?
ቢዝነስ ግብይት ነው። ቢዝነስ የእሴት ልውውጥ ነው። ቢዝነስ የገንዘብ ልውውጥ ነው።
ገንዘብ የማይለዋወጥ ቢዝነስ የለም። የእሴት መለኪያ ገንዘብ ነው። ለአንድ እሴት የሚከፈለው ገንዘብ የእሴቱን ዋጋ ይናገራል።
የቢዝነስ ቋንቋ ገን…
👍8❤6
24 Sept 2023, 07:19 UTC≈1,400 views4 reactionsread 9 September 2026 Healing Businesses is Saving Families.
የታመመ ቢዝነስን/ንግድን አክሞ ማዳን ቤተሰብን ከመፍረስ መታደግ ነው።
ስትታመም ወዴት ትሄዴለህ? ወደ ሀኪም አይደል? ቢዝነስህ ከታመመ የከፋ ጉዳት ሳይደርስና ቢዝነሱ ወደ ጽኑ ህሙማን ደረጃ (ICU) ሳይሸጋገር ወደ ቢዝነስ ሀኪም ብቅ በል።
የታመመ ቢዝነስ ይታከማል፣ ታክሞም ይድናል። የሚፈልገው ብቃትና ልምድ ያለው ሀኪም እና እርሾ የሚሆን ገንዘብ ነው።
የታመመ ሰው በምን ይታወቃል? በምርመራ አይደል? ትኩሳቱ፣ የደም ግፊቱ፣ ስኳሩ፣ የነጭ የደም ሴል መጠኑ፣ ... እንደሚታይና እንደሚፈተሽ ሁሉ፣ የታመመ ድርጅትም ብዙ ሊታዩና ሊፈተሹ የሚገቡ ሁኔታዎች አሉት
የታመመ ቢዝነስ 5 ዋና መገለጫዎ…
👍4
19 Sept 2023, 09:30 UTC≈1,260 views5 reactionsread 9 September 2026 Go for Biz | አስብና ቢዝነስ ጀምር!
ሰው ያለ ምግብ አይኖርም። ሰው በምግብ ብቻም አይኖርም። ከምግብ ሌላ ለሰው ልጅ የሚያስፈልጉ ብዙ ነገሮች አሉ።
እነዚያን ብዙ ፍላጎቶች የማሟያው ዋናው መንገድ ገንዘብ ነው። ሰው ለራሱ የሚያስፈልጉትን ነገሮች ሁሉ ራሱ በራሱ ለራሱ መሥራት አይችልም፤ አያዋጣምም።
የተሻለው መንገድ የራስን ሥራ አብዝቶና የተሻለ አድርጎ መሥራትና በቂ ትርፍ ማግኘት፣ በዚያም ትርፍ ፍላጎትን ማሟላት ነው።
ለኑሮ በቂ ገንዘብ ማግኘት ግን ለብዙ ሰው ከባድ ነው። ከባድ ያደረገው ደግሞ የሚከተለው መንገድ ነው።
የዘመኑ ወጣት ትምህርት ላይ አብዝቶ ያተኩራል። ትምህርት ጥሩ ነው። ትምህርት ይጠቅማል፣ ብዙ ነገር ያሳውቃል።
ትምህርት ያ…
👍5
19 Jul 2023, 04:50 UTC≈1,730 views9 reactionsread 9 September 2026 ጌዜው online ስራ የሚሰራበት ነው💰💰💰
💹 ክሪፕቶከረንሲ (Cryptocurrency) ምንድን ነው?
💰 እጅግ በጣም ጠቃሚ መረጃ
አንድ ራሱን የቻለ የገንዘብ አይነት ነው። በተለምዶ የነበረው የገንዘብ አይነት የወረቀት ወይም የክሬዲት ካርድ እና የሳንቲም ነበሩ። አሁን ላይ ደሞ Cryptocurrency የሚባል ዲጂታል ገንዘብ በብዛት ጥቅም ላይ እየዋለ ነው። ይህ ገንዘብ በእጃችን አንዳስሰውም፤ በአይናችን አናየውም። በመሰረቱ crypto ማለት kruptos ከሚል የግሪክ ቃል የወጣ ሲሆን ስውር፣ ምስጢር ማለት ነው። በመሆኑም crypto-currency ማለት የማንዳስሰው የonline digital currency ነው። ልክ ባንኮቻችን የውጩን ገንዘብ foreign cu…
👍7❤2
31 Dec 2022, 07:11 UTC≈3,620 views6 reactionsread 9 September 2026 Forwarded from @yeseranamegebeyayachannelPhoto
Photo, posted without a caption
👍5❤1
31 Dec 2022, 07:11 UTC≈3,170 views3 reactionsread 9 September 2026 Forwarded from @harmeenewsPhoto
Commercial Bank of Ethiopia- Call for Written Exam(በ0 አመት)
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ0 አመት ፈተና ጥሪ ማስታወቂያ
🔰 Thank you for your application for the position of Engineer, Legal and IS Trainee for CBE Outlying Districts. We are pleased to invite you to take a written exam on Saturday December 31, 2022 at 02:00 local time (Morning).
🔰 Location : Adama District, Ambo District, Assela District, Bahir Dar District, Debre Markos Dist…
👍2❤1
25 Dec 2022, 05:38 UTC≈2,730 viewsread 9 September 2026 Forwarded from @yeseranamegebeyayachannelPhoto
አዲስ አበባ ላይ ስራ መወዳደር ለምትፈልጉ
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/yeseranamegebeyayachannel
https://t.me/yeseranamegebeyayachannel
24 Dec 2022, 04:52 UTC≈3,890 views1 reactionsread 9 September 2026 📌📌📌ትኩስ የስራ ማስታወቂያዎች በየቀኑ እንዲደርሳቹ የቴሌግራም ገፃች ቤተሰብ ይሁኑ https://t.me/yeseranamegebeyayachannel
https://t.me/yeseranamegebeyayachannel
https://t.me/yeseranamegebeyayachannel
https://t.me/yeseranamegebeyayachannel
👍1
8 Oct 2022, 11:04 UTC≈13,400 views14 reactionsread 9 September 2026 ጌዜው online ስራ የሚሰራበት ነው💰💰💰
💹 ክሪፕቶከረንሲ (Cryptocurrency) ምንድን ነው?
💰 እጅግ በጣም ጠቃሚ መረጃ
አንድ ራሱን የቻለ የገንዘብ አይነት ነው። በተለምዶ የነበረው የገንዘብ አይነት የወረቀት ወይም የክሬዲት ካርድ እና የሳንቲም ነበሩ። አሁን ላይ ደሞ Cryptocurrency የሚባል ዲጂታል ገንዘብ በብዛት ጥቅም ላይ እየዋለ ነው። ይህ ገንዘብ በእጃችን አንዳስሰውም፤ በአይናችን አናየውም። በመሰረቱ crypto ማለት kruptos ከሚል የግሪክ ቃል የወጣ ሲሆን ስውር፣ ምስጢር ማለት ነው። በመሆኑም crypto-currency ማለት የማንዳስሰው የonline digital currency ነው። ልክ ባንኮቻችን የውጩን ገንዘብ foreign cu…
👍11❤1👏1😁1
17 Jul 2022, 07:29 UTC≈6,080 views7 reactionsread 9 September 2026 ጌዜው online ስራ የሚሰራበት ነው💰💰💰
💹 ክሪፕቶከረንሲ (Cryptocurrency) ምንድን ነው?
💰 እጅግ በጣም ጠቃሚ መረጃ
አንድ ራሱን የቻለ የገንዘብ አይነት ነው። በተለምዶ የነበረው የገንዘብ አይነት የወረቀት ወይም የክሬዲት ካርድ እና የሳንቲም ነበሩ። አሁን ላይ ደሞ Cryptocurrency የሚባል ዲጂታል ገንዘብ በብዛት ጥቅም ላይ እየዋለ ነው። ይህ ገንዘብ በእጃችን አንዳስሰውም፤ በአይናችን አናየውም። በመሰረቱ crypto ማለት kruptos ከሚል የግሪክ ቃል የወጣ ሲሆን ስውር፣ ምስጢር ማለት ነው። በመሆኑም crypto-currency ማለት የማንዳስሰው የonline digital currency ነው። ልክ ባንኮቻችን የውጩን ገንዘብ foreign cu…
👍6😁1
17 May 2022, 04:59 UTC≈2,100 views3 reactionsread 9 September 2026 ጌዜው online ስራ የሚሰራበት ነው💰💰💰
💹 ክሪፕቶከረንሲ (Cryptocurrency) ምንድን ነው?
💰 እጅግ በጣም ጠቃሚ መረጃ
አንድ ራሱን የቻለ የገንዘብ አይነት ነው። በተለምዶ የነበረው የገንዘብ አይነት የወረቀት ወይም የክሬዲት ካርድ እና የሳንቲም ነበሩ። አሁን ላይ ደሞ Cryptocurrency የሚባል ዲጂታል ገንዘብ በብዛት ጥቅም ላይ እየዋለ ነው። ይህ ገንዘብ በእጃችን አንዳስሰውም፤ በአይናችን አናየውም። በመሰረቱ crypto ማለት kruptos ከሚል የግሪክ ቃል የወጣ ሲሆን ስውር፣ ምስጢር ማለት ነው። በመሆኑም crypto-currency ማለት የማንዳስሰው የonline digital currency ነው። ልክ ባንኮቻችን የውጩን ገንዘብ foreign cu…
👍3
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @bussinessoninternet. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.