27 Sept 2024, 12:57 UTC≈3,940 viewsread 9 September 2026 የወደድኩት ምክር ነው ከጠቀማቹ ብዬ ነው
በቢዝነስ ፊልድ ሰልጥነህ ዲግሪ ይዘህ ወጥተህ በአንዴ የምሁር ሀብታም ለመሆን ታስብ ይሆናል:: ስትፈልግ የ ACCA ሰርቲፊኬሽን ጨምርበት:: ከባንክና ኢንሹራንስ ጀምረህ እስከ ጉሊት ግባ:: ንግዱ በኢትዮጵያ የቢዝነስ ባሕል ነው የሚመራው:: ባንክ ማለት ፎቅ ውስጥ ያለ ጣሳ-ተራና ወራባ-ተራ ነው:: ጠጅና በርጫ የለም እንጂ እቁብ ቤት ነው:: አንተ ዲግሪ የተማርከው በአሜሪካን ሀገር ሲስተም እና በእንግሊዝ ሀገር ሰርቲፊኬሽን ነው:: አጎትህ ግን ከገጠር ነው የመጣው:: እርሱ በሥራና በመከራ ሲማር አንተ አፍላው የትምህርትና የሩጫ ጊዜህ የቲየሪ ትምህርት እስር ቤት ውስጥ ነበርክ:: ከእስር ስትወጣ ኑሮና ቢዝነሱን ወድቀህ…
Signed biki online 🌱 SEED”
21 Jun 2024, 16:12 UTC≈3,040 viewsread 9 September 2026 በ5 ዓመት ውስጥ ሀብታም መሆን ትችላለህ!
ያውም ድብን ያለ ቱጃር!
የት? እንዴት? በምን ሁኔታ? ካልህ፣ መንገዱን ልጠቁምህ።
በቅድሚያ የሚፈታ ሁነኛ ችግር ፈልገህ ያንን ችግር ለመፍታት 5 ዓመት መድብና አቅጣጫህን አስተካክለህ በሚያዋጣ መንገድ ለመሥራት ወስን። የሚያስፈልግህ አቅጣጫ መምረጥና በዚያ ፈተና ውስጥ ለማለፍ መወሰን ያስፈልግሃል። ይሄ ህልም አይደለም።
ልብ በል በ5 ዓመት ብቻ ነው ያልኩህ!
ላፍጥነው ካልህ ደግሞ በ3 ዓመት ታሳካዋለህ።
መንገድህን ከመረጥህ ጠብ ጠብ እያልክ (ታብ ታብ አላልኩም) ከደረጃ ደረጃ እየተሸጋገርህ ወደ ከፍታ መውጣት ነው።
የፈተናው መንገድ በሚኒሞ እየኖርህ፣ በሚያዋጣ ህይወት ለዋጭ መንገድ አስቦ መንቀሳቀስና ከ…
20 Jun 2024, 04:02 UTC≈2,330 viewsread 9 September 2026 #Turbo_coffe ቢዝነስ ሞዴል ጫፍ አስያዘኝና ስለ ቢዝነሱ እያነበብኩ እያነበብኩ ስሄድ ይበልጥ ተገረምኩ ።
ነገርየው ከ ቲቤታውያን #po_cha ከሚባለው ሻይ አፈላል ጋር የተያያዘ መነሻ አለው ።
ይህ ሻይ ከ ቅቤ [ unsalted butter ] ከጨውና ከሻይ ቅጠል የሚዘጋጅ ሲሆን አንዴ ከጠጡት ሰውነታችን ተጨማሪ ምግብ እንዳይፈልግ የመሞርሞርን ስሜት የሚያሳጣ መሆኑን ያስተዋሉት ባልና ሚስቶቹ Reese ና sarah ሃሳቡን ይዘው ይህቺማ ለአሜሪካ ዋና ችግር መፍቻም አይደለች እንዴ ? ብለው ሥራውን ቀመሩት፣ ቀሸሩት፣ ጀመሩት ።
Reese የቡና ባለሙያ መሆኑን ልብ በሉ ።
በእኛ አገር በደቡብ በተለይም በጉራጌ የተለመደ ቅቤን ከቡና ጋር መው…
20 Jun 2024, 04:01 UTC≈2,310 viewsread 9 September 2026 Photo
የሁሉም መኖሪያ ቤት #የምግብ_ፋብሪካ ሆኖ እንዴት ይቻላል ?
(ትንሽ ጊዜ ቢወስድባችሁም አንብቡት ። ለማውራት የፈለኩት የቢዝነስ ሃሳብ እንዴት እንደሚፈልቅ እንዴትም ዴቨሎፕ እንደሚደረግ ነው ።
ለእናንተ ባይጠቅምም አንድ ሰው ይጠቀም ይሆናልና አካፍሉት )
ይህን ካልን ዘንዳ ወደ ገደለው እንግባ አይደል ?
የምግብ አዘገጃጀታችን ጊዜን ጉልበትን የሚወስድ ነው በዛ ላይ አሰራሩ የምግቡን ቫልዩ የሚያሳጣ ነው ብለን ነበር ሰሞኑን ።
ከ ስድስት ወር በፊት ደግሞ የመንግሥት ሠራተኞች ምሳቸውን ጥቂት ቆሎና ኦቾሎኒ በቡና ጠጥተው ይውላሉ ስልም ያየሁትን ለመግለፅ ሞክሬ ነበር ።
በርግጥ ወደ ቤተ-እምነትም ጎራ እንደሚሉ ሰምተናል አሁን ። ረሃብን ለማስታገስ ።…
online businesses in Ethiopia 🇪🇹 pinned «አሪፍ አሪፍ የonline ስራዎች ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ሰው ቻናሉን ይቀላቀል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇😍 https://t.me/bussinessoninternet https://t.me/bussinessoninternet https://t.me/bussinessoninternet»
26 May 2024, 15:36 UTC≈2,920 viewsread 9 September 2026 አሪፍ አሪፍ የonline ስራዎች ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ሰው ቻናሉን ይቀላቀል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇😍
https://t.me/bussinessoninternet
https://t.me/bussinessoninternet
https://t.me/bussinessoninternet
16 Oct 2023, 04:09 UTC≈6,860 viewsread 9 September 2026 Business 104 | ቢዝነስ ፩
፩ ብራንድን አቅልለህ አትየው ። በዚህ ዘመን በየትኛውም
ቢዝነስ ውስጥ ብራንድ ትርጉም አለው ።የምትመነዝረው
የማይታይ ሃብት ነው ። intangable assets
ቢዝነስህን ከጀመርክ ቀን ጀምሮ አስበህም ሆነ
ሳታስበው ብራንድህ ላይ ኢንቨስት እያደረክ ነው ።
ታድያ ይህ በየእለቱ ወጪ እያወጣህበት ያለውን
ብራንድን አስበህበት አቅደህ ለምን አትገነባውም ?
ትርፍህ ያለው እዛ ላይ ነውና አስብበት እያወራሁህ
ያለሁት Nurture Brand Advocates ስለሚባለው
ነገር ነው ።
፪ ገበያን መፍጠር የምትችለው አንተ ነህ። ገበያ ወደ …
15 Oct 2023, 10:45 UTC≈4,180 viewsread 9 September 2026 Photo
2016 የቢዝነሥ ሃሣብ
#007 ኬኔቶ ሠርቶ አሽጎ መሸጥ።
ኮካኮላ፣ፔፕሢ፣ጁሥ፣ማልት ወዘተ ፋብሪካዎች ተደራሽነታቸውን ያሠፉት በ 'bottel it' ማርኬቲንግ እሥትራቴጂ ነው።
ኬኔቶ ከአልኮል ነጻና በተለየ መልኩ በብዛት ማህበረሠባችን እየተጠቀመውና እየተለማመደው ያለ የመጠጥ አይነት ነው።በምግብ የጎለበተ ማድረጉን እንዳትረሡ።በተረፈ የምግብ፣የጤና ወዘተ ባለሙያ ምክርን /እገዛን ተጠቀሙ።
በዘመናዊ መልክ ገብሡን አበጥረን ፣ቆልተን፣ፈጭተን፣ቀቅለን፣የተለያዩ ግብአቶችን በመጨመር (እንደየ ቅመማው ይለያያል) ወዘተ... በማጣራት በ ካርቦን ዳይኦክሣይድ ጋዝ በጠርሙሥ ወይም በ PET bottel በማሸግ ወደገበያ ማሥገባት ነው።ድግሦች፣ሆቴሎች፣ሡቆች፣ ወዘተ ገ…
13 Oct 2023, 08:32 UTC≈3,280 viewsread 9 September 2026 ቢዝነስ 102
፩ ደንበኛህን እንደ ተቆጣጣሪዎችህ ተመልከት ።
መመልከት ብቻ ሳይሆን ከልብህ አክብር ። ማክበር ብቻ
ሳይሆን ገና ከቤቱ ሳይነሳ እንዳውም ገና ሳታውቀው
ጭምር ውደደው ።
ለምን መሰለህ ? ደሞዝህን የሚከፍለው እሱ ነው ።
ማክያቶ የሚጋብዝህ ልጆችህን ትምህርት ቤት
የሚከፍልልህ ነዳጅ የሚችልልህ ኧረ ስንቱ የቢዝነስህ
ሞተር እሱ ስለሆነ ነው ። ደንበኛ ከሌለ ቢዝነስ የሚባል
ነገር የለም ።
፪ የደንበኞችን ፍላጎት እግር በእግር ተከታተል ።
የምትሸጥለት አንተ የምትፈልገው ሳይሆን እሱ
የሚፈልገው መሆኑን አረጋግጥ ። በደንበኞች
አገልግሎት ውስጥ ሁለት ነገሮ…
12 Oct 2023, 09:24 UTC≈3,230 viewsread 9 September 2026 ቢዝነስ 101
፩ እጅግ በጣም ካልተቸገርክ በስተቀር ቢዝነስ ለመስራት
ስታስብ አየር ባየር አድርገው ።
ምክንያቱም መሬት ለማውረድ ስትሞክር በጣም
አስቸጋሪ ነው ።
፪ ካፒታል እንደሚያስፈልግህ ግልፅ ነው ። ካፒታልን
ፍለጋ ባንኮችን ምርጫህ ማድረግ ግን አያዋጣም ።
ምክንያቱም ባንኮች ባንተ ገንዘብ ካፒታል ሊሰሩ እንጂ
ካንተ ጋራ ሊሰሩ ፍላጎት የላቸውም ። ይልቁንም
እቁብን የመሳሰለ አማራጭን ተጠቀም ።
፫ የታክስ ከፋይ ቁጥር ማውጣት ማለት በራስህ ላይ
ሰላይ እንደመጥራት ሊሆን ይችላል ። እንዲሁም
ስህተት ፈልጎ እስር ቤት ሊወረውርህ እና አስፈራርቶ
…
8 Oct 2023, 13:55 UTC≈3,830 viewsread 9 September 2026 ህይወትህን እያባከነህ እንደሆነ የሚያሳዩ ምልክቶች እና እንዴት ማስተካከል እንደምትችል። 1. በማህበራዊ ሚዲያ የዜና መጋቢ ውስጥ ያለ አላማ በማሸብለል በስማርትፎንዎ ላይ ብዙ ጊዜ ያሳልፋሉ
2. Netflix/TV፣ TikTok እና Facebook አስቂኝ ቪዲዮዎችን በመመልከት ከመጠን በላይ ተጠምደዋል
3. ቅዳሜና እሁድን በሙሉ ድግስ ያደርጋሉ
4. ስልክዎን ከእንቅልፍዎ በኋላ ለአንድ ሰአት ወይም ከዚያ በላይ ይጠቀማሉ እና ልክ እንደሰነፍ ይሰማዎታል
5. ሰዓትህን በመስመር ላይ የሌሎች ሰዎችን ህይወት በመመልከት ታጠፋለህ
6. ሁል ጊዜ የወሬ ዜናዎችን ፣የታዋቂ ሰዎችን ወሬዎችን ፣የአዳዲስ ወሬዎችን እና የማህበራዊ ሚዲያን በመታየት ላይ ይገኛሉ።
7. በመስመር ላይ…
8 Oct 2023, 13:46 UTC≈2,940 viewsread 9 September 2026 "If you want to move to a new level in your life, you must break through your comfort zone and practice doing things that are not comfortable."
~ T. Harv Eker
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @yeseranamegebeyayachannel. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.