የቅዳሜ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ❤ በዚህም ቀን እመቤታችን ትመጣለች፤ የብርሃን ድባብ ይዘረጋል፤ የብርሃን ዙፋን ይነጠፋል፡፡ ከዚያ ላይ ኹናም ሊቁን ባርካው ምስጋናዉን ጀምሯል፡፡ 🙏 ፩. ንጽሕት ነሽ፤ ብርህት ነሽ፡፡ በአፍአ በውስጥ ንጽሕት ነሽ፡፡ ሊቁ “ዲያተሳሮን” በተባለው የወንጌል ትርጓሜ መጽሐፉ የእመቤታችንን ንጽሕና ሲናገር፡- “የማርያም ሰውነት የምድር ላይ መቅደስ ነው፡፡ በዚሁ መቅደስም ከእግዚአብሔር ዘንድ የተላከ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል በኀጢአት፣ በሞትና በርግማን ፈንታ የበረከትን ዘር ሊዘራ መጣ፡፡ የኤልሳቤጥም ሰላምታ ይህንን አረጋገጠ፡፡ … አንተና እናትህ ብቻ በማንኛውም ረገድ ንጹሐን ናችሁ፡፡ ጌታ ሆይ! በአንተ ውስጥ ምንም …

Channel
ብስራት ነጋሪ ሚዲያ Bisrat Negari Media
@bisratnegarikidusgebrel
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
242subscribers
-4 since we began measuring on 9 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1002701384123 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @bisratnegarikidusgebrel |
| Created | Between 1 May 2025 and 30 September 2025 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 16 September 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 16 September 2026 |
| On Telegram | t.me/bisratnegarikidusgebrel |
Topic
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 23 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 16 Sept 2026, 20:18 | 242 | +1 |
| 8 Sept 2026, 18:37 | 241 | -1 |
| 16 Aug 2026, 20:53 | 242 | -4 |
| 9 Aug 2026, 17:43 | 246 | no change |
| 9 Aug 2026, 07:16 | 246 | first reading |
Engagement
15 posts held, back to 5 August 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 15 posts for this entry, the most recent from 8 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
፮. እርሱን ከወለድሽ በኋላ ማኅተመ ድንግልናሽ ሳይለወጥ ኑረሻልና የክርስቶስ እናቱ ተባልሽ፡፡ ድንቅ በሚያሰኝ ተዋሕዶ አማኑኤልን ወልደሸዋልና ባለመለወጥ አጸናሽ፡፡ ታላቁ የቤተ ክርስቲያን መምህር ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ለማንም ሴት ያልተሰጠ ለድንግል ማርያም ብቻ የተሰጠ ድንግልና ከእናትነት ጋር አስተባብራ ስለ መገኘቷ ሲገልጥ “ወሰቦሂ ወለደቶ ዐቀበ ድንግልና፣ ዘእንበለ ርኩስ ከመ በፀንሳ መንክር ትኩን መራሂተ ለሃይማኖት ዐባይ - ከድንግል ተወለደ፤ በወለደችውም ጊዜ ድንግልናዋ ያለመለወጥ አጸና፡፡ ድንቅ የሚኾን ፅንሷ ለደገኛው ሃይማኖት መሪ ትኾን ዘንድ” በማለት ቅድስት ድንግል ማርያም አምላክን ስትወልድው ማኅተመ ድንግልናዋ እንዳልተለወጠ ጌታም ሰው…
Photo, posted without a caption
ነሐሴ 2 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት 1.ቅድስት አትናስያ ቡርክት 2.ቅድስት ኢዮዸራቅስያ ድንግል 3.ቅዱስ ዴሚና ሰማዕት 🗓 ወርኀዊ በዓላት 1.ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቀ መለኮት 2.ቅዱስ ኢዮብ ጻድቅ ተአጋሲ 3.ቅዱስ አቤል ጻድቅ 4.ቅዱስ አባ ዻውሊ ገዳማዊ (ታላቁ) 5.ቅዱስ ሳዊሮስ ዘአንጾኪያ 6.አባ ሕርያቆስ ዘሃገረ ብሕንሳ 7.ቅዱስ ታዴዎስ ሐዋርያ (ከ12ቱ ሐዋርያት) 📖ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው። ከኃጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ። ስለዚህ ግን የዘላለምን ሕይወት ለማግኘት በእርሱ ያምኑ ዘንድ ላላቸው ሰዎች ምሳሌ እንድሆን ኢየሱስ ክርስቶስ ዋና በምሆን በእኔ ላይ ትዕ…
Photo, posted without a caption
⚜እንኩዋን ለቅዱሳት እናቶቻችን አትናስያ እና ኢዮዸራቅስያ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!⚜ 🌕ቅድስት አትናስያ 📝የዚህች ቅድስት ሕይወት በብዛት የእግዚአብሔርን ቸርነትና የንስሃን ፍጹምነት የሚያሳይ ነው:: ጥንተ ነገሩስ እንደ ምን ነው ቢሉ:- 🌿ቅድስት አትናስያ ግብፃዊት ስትሆን የነበረችውም መኑፍ በሚባል አውራጃ በ4ኛው መቶ ክ/ዘመን ነው። ይህ ዘመን "ዘመነ ከዋክብት" ይባል ነበር። ከቁጥር የበዙ ቅዱሳንም በዘመኑ ነበሩ። 📝ቅድስት አትናስያም ከክርስቲያን ወላጆች ተወልዳ: እንደሚገባ አድጋ: ገና በወጣትነቷ ሁለቱም ወላጆቿ ሞቱባት። ነገር ግን ብዙ ሃብት ትተውላታልና ምን እንደምታደርገው ሃሳብ ሆናት። መንፈስ ቅዱስ ግን መልካሙን ሕሊና አደ…
╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮ ✥┈┈••●◉✞◉●••┈••✥ ➡ ለወዳጅ ዘመድ ያጋሩት(Shere) 𝑭𝒐𝒍𝒍𝒐𝒘𝒆𝒓𝒔.👇👇👇 #Bisrat_Negari_Media #ብስራት_ነጋሪ_ሚዲያ 👉🔎🌺🛑ፌስቡክ ገፅ ፦ Facebook👇👇👇 https://www.facebook.com/profile.php?id=100068517295758 👉🔎🌺🛑ዩቲዩብ ገፅ፦ YouTube👇👇👇 https://www.youtube.com/@bisratnegarikidusgebrel/ 👉🔎🌺🛑ቲክቶክ፦ Tiktok👇👇👇 tiktok.com/@bisratnegarimedia 👉🔎🌺🛑ቴሌግራም ገፅ፦ Telegram👇👇👇 https://t.me/bisratnegarikidusgebrel ✥┈┈••●◉✞◉●••┈┈✥ ╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯ #ወስብሐት_ለእግ
#ሙሉ #የውዳሴ #ማርያም እና #የቅዳሴ #ማርያም #ትርጓሜ ❤❤❤ #ውዳሴ #ማርያም #ትርጓሜ ❤❤❤ 1. #የእሁድ #ውዳሴ #ማርያም #አንድምታ #ትርጓሜ በሊቀ #ጉባኤ #ጌታሁን #ደምፀ https://youtu.be/-2zJ2a2WGc8?si=l1RfJMROUNfmT8jI 2.#የሰኞ ፤ ሰኑይ #ውዳሴ #ማርያም #አንድምታ #ትርጓሜ በሊቀ #ጉባኤ #ጌታሁን #ደምፀ https://youtu.be/4BFhuaq34zo?si=hreCfjaJHsdWUCRl 3.#የማክሰኞ #ውዳሴ #ማርያም #አንድምታ #ትርጓሜ በሊቀ #ጉባኤ #ጌታሁን #ደምፀ https://youtu.be/JXtAilhWytI?si=pBCUJKiXr7QBZ2nE 4.#የእሮብ ፥ ዕረቡ #ውዳሴ #ማርያም #አንድምታ #…
Photo, posted without a caption
††† ነሐሴ 1 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት 1.በአተ ጾመ ፍልሠታ 2.አበው ሐዋርያት ዮሴፍና ኒቆዲሞስ 3.ቅዱስ አቦሊ ሰማዕት 4.ታላቁ ቅዱስ ዸላሞን ገዳማዊ 5.ቅድስት ሐና (የእመ ብርሃን እናት) 6.ቅድስት ሐና ነቢይት (ወለተ ፋኑኤል) 7.ደናግል ቅዱሳት (የንግስት ሶፍያ ልጆች) ††† ወርኀዊ በዓላት 1.ልደታ ለማርያም ድንግል እግዝእትነ 2.ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና 3.ቅዱስ ራጉኤል ሊቀ መላዕክት 4.ቅዱስ በርተሎሜዎስ ሐዋርያ 5.ቅዱስ ሚልኪ ትሩፈ ምግባር ††† "የጌታ ኢየሱስ ደቀ መዝሙር የነበረ የአርማትያስ #ዮሴፍ የጌታ ኢየሱስን ሥጋ ሊወስድ ዺላጦስን ለመነ:: ዺላጦስም ፈቀደለት:: ስለዚህም መጥቶ የጌታ ኢየሱስን ሥጋ ወሰደ:: ደግሞም አስ…
Photo, posted without a caption
✝🌻✝✝✝††† እንኳን ለቅድስት ጾመ ፍልሠታ ለማርያም እና ለቅዱሳኑ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። ††† ††† ✝✝በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!✝✝ ††† ††† ✝✝ቅድስት ጾመ ፍልሠታ ለማርያም✝✝ ††† ††† ቸር #እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ከሰጠው ጸጋ አንዱ #ጾም ነው:: የሰው ልጅ ከፈጣሪው ክብር እንዲደረግለት ክፋትን መስራት የለበትም:: መልካም መሆንም ይጠበቅበታል:: ለዚህ ምንጮቹ ደግሞ ጾም: ጸሎትና ስግደት ናቸው:: ያለ እነዚህ ምግባራት መቼም ወደ #ጽድቅ መድረስ አይቻልም:: ይቅርና እኛ ክፉዎቹ የሰማይና የምድር ፈጣሪ: የክብር ሁሉ ባለቤት ጌታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስ ሥጋችንን በተዋሐደ ጊዜ …
Showing the 12 most recent of 15 posts we hold for @bisratnegarikidusgebrel. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 16 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ብስራት ነጋሪ ሚዲያ Bisrat Negari Media” (@bisratnegarikidusgebrel), 242 subscribers as measured 16 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/bisratnegarikidusgebrel.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.