Photo, posted without a caption
Signed Desalegn Dagne✥ ማርያም ሆይ ኃጢአታችንን ከሚያስተሠርይልን ልጅሽ ጽንዕት በድንግልና እመቤታችን ጸጋውን ክብ

Channel
@wdasemaryam
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
122subscribers
+11 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001552134150 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @wdasemaryam |
| Created | Between 1 August 2021 and 28 February 2023 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 30 August 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 30 August 2026 |
| On Telegram | t.me/wdasemaryam |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 30 Aug 2026, 20:24 | 122 | +3 |
| 23 Aug 2026, 06:22 | 119 | +4 |
| 15 Aug 2026, 02:44 | 115 | +4 |
| 9 Aug 2026, 07:01 | 111 | no change |
| 7 Aug 2026, 12:31 | 111 | first reading |
17 posts held, back to 22 April 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 17 posts for this entry, the most recent from 6 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Photo, posted without a caption
Signed Desalegn Dagne✥ ማርያም ሆይ ኃጢአታችንን ከሚያስተሠርይልን ልጅሽ ጽንዕት በድንግልና እመቤታችን ጸጋውን ክብ
#ሙሉ #የውዳሴ #ማርያም እና #የቅዳሴ #ማርያም #ትርጓሜ ❤❤❤ #ውዳሴ #ማርያም #ትርጓሜ ❤❤❤ 1. #የእሁድ #ውዳሴ #ማርያም #አንድምታ #ትርጓሜ በሊቀ #ጉባኤ #ጌታሁን #ደምፀ https://youtu.be/-2zJ2a2WGc8?si=l1RfJMROUNfmT8jI 2.#የሰኞ ፤ ሰኑይ #ውዳሴ #ማርያም #አንድምታ #ትርጓሜ በሊቀ #ጉባኤ #ጌታሁን #ደምፀ https://youtu.be/4BFhuaq34zo?si=hreCfjaJHsdWUCRl 3.#የማክሰኞ #ውዳሴ #ማርያም #አንድምታ #ትርጓሜ በሊቀ #ጉባኤ #ጌታሁን #ደምፀ https://youtu.be/JXtAilhWytI?si=pBCUJKiXr7QBZ2nE 4.#የእሮብ ፥ ዕረቡ #ውዳሴ #ማርያም #አንድምታ #…
Signed Desalegn Dagne✥ ማርያም ሆይ ኃጢአታችንን ከሚያስተሠርይልን ልጅሽ ጽንዕት በድንግልና እመቤታችን ጸጋውን ክብ
💟#ግንቦት 1️⃣6️⃣ #እናታችን_ቅድስት_ኪዳነ_ምህረት ናት #እንኳን_አደረሳችሁ_አደረሰን💟🥰 🌹 #ኪዳነምህረት ስንል የምህረት ቃል ኪዳን ማለት ነው በዚህ ውስጥም ምህረት አድራጊው ጌታችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሆን ምህረት ተቀባይም መላው የአዳም ዘር ነው 👉 #እናታችን_ቅድስት_ድንግል_ማርያም በምድራዊ ቆይታዋ ዘውትር ወደ #ክርስቶስ_መካነ_መቃብር_ጎለጎታ እየሔደች ትፀልይ ነበር ልጇ እና ወዳጇ ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያደረገችውን ልመናና ፀሎት ተመልክቶና ሰምቶ #የምህረት_ቃል_ኪዳንን ሰጣት 🌹እንኳን የእናቱን ፀሎት እና ልመና ቀርቶ ዘውትር በሀጥያት የምንዘፈቀውን እኛን ክፉዎቹን የሚሰማ አምላክ ስለ አንቺ ስለ እናቴ ክብርና …
Signed Desalegn Dagne✥ ማርያም ሆይ ኃጢአታችንን ከሚያስተሠርይልን ልጅሽ ጽንዕት በድንግልና እመቤታችን ጸጋውን ክብ
ግንቦት 3/2018 #እናታችን_ባዕታ_ለማርያም #መልአኩ_ቅዱስ_ፋኑኤል #አቡነ_ዜና_ማርቆስ 👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አምላካችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስን ለምናመሰግንበት ለእናታችን #ቅድስት_ባዕታ_ማርያም ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በዐል እንኳን አደረሰን 👉እናታችን #ባዕታ_ማርያም ከእናቷ ሐና ከአባቷ ከኢያቄም ግንቦት አንድ ቀን በስዕለት ተወለደች በእናትና በአባቷ ቤት የእናቷን ጡት እየጠባች ለሦስት ዓመት ኖረች 👉ለሦስት አመት ከኖረች በኋላ ታህሳስ ሦስት ቀን ወደ ቤተ መቅደስ በታላቅ ክብር ገባች የእናታችን #ባዕታ_ማርያም ረድኤት እና በረከት ምልጃና እና ፀሎት ከኛ ጋር ይሁን 👉በዚህ ዕለት የሚታሰቡ #የመልአኩ_ቅ…
Signed Desalegn Dagne✥ ማርያም ሆይ ኃጢአታችንን ከሚያስተሠርይልን ልጅሽ ጽንዕት በድንግልና እመቤታችን ጸጋውን ክብ
👉ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አንተው ጠብቀን🙏 👉የቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤት እና❤ 👉በረከቱ ይደርብን አሜን 🙏 👉እንኳን አደረሳችሁ 🌷🌷 👉አደረሰን❤🙏❤🙏 ╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮ ✥┈┈••●◉✞◉●••┈••✥ ➡ ለወዳጅ ዘመድ ያጋሩት(Shere) በመንፈሳዊ ትህትና እጠይቃለሁ❤ 𝑭𝒐𝒍𝒍𝒐𝒘𝒆𝒓𝒔.👇 @Bisrat Negari Media 🔎ፌስቡክ ገፅ ፦ Facebook https://www.facebook.com/profile.php?id=100068517295758 @Bisrat Negari Media 🔎#ዩቲዩብ ገፅ፦ YouTube https://www.youtube.com/@bisratnegarikidusgebrel…
Signed Desalegn Dagne✥ ማርያም ሆይ ኃጢአታችንን ከሚያስተሠርይልን ልጅሽ ጽንዕት በድንግልና እመቤታችን ጸጋውን ክብ
" መልካም ያደረጉ ብዙ ሴቶች አሉ አንቺ ግን ከሁሉ ትበልጫለሽ ። " / ምሳ 31 ÷ 29 / አሜን ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከት ምልጃ ጸሎት ልመና ቃልኪዳን አምላካችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያድለን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን ። ለዘለዓለሙ አሜን ። ╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮ ✥┈┈••●◉✞◉●••┈••✥ ➡ ለወዳጅ ዘመድ ያጋሩት(Shere) በመንፈሳዊ ትህትና እጠይቃለሁ❤ 𝑭𝒐𝒍𝒍𝒐𝒘𝒆𝒓𝒔. 👇 @Bisrat Negari Media 🔎ፌስቡክ ገፅ ፦ Facebook https://www.facebook.com/profile.php?id=100068517295758 @Bisrat Negari Media 🔎#ዩቲዩብ ገፅ፦ YouTube https://…
Signed Desalegn Dagne✥ ማርያም ሆይ ኃጢአታችንን ከሚያስተሠርይልን ልጅሽ ጽንዕት በድንግልና እመቤታችን ጸጋውን ክብ
#የ፯|7 ቱ ሊቃነ መላእክት ስም እና #የ12ቱ ከዋክብት ለ፲፪|12 ቱወራቶች ምሳሌ የሆኑ የሊቃነ መላእክት ስም ዝርዝር ብሩሀን ብሩካን ሁኑ ብሎ እግዚአብሔር የፈጠራቸዉ የሰባቱ ሰማያት ምሳሌ የሆኑት ሰባቱ ዕለታትም የሰባቱ ዕለታትም ምሳሌ ከዋክብት የተባሉት ሰባቱ ሊቃነ መላእክት ናቸዉ።በምስጋና የሚተጉ የ፯|7ቱ ሊቃነ መላእክት ስሞች ፩-#ሚካኤል ምህረትን የሚያመጣ ፪-#ገብርኤል የምስራች ዜና የሚያሰማ ፫-#ሩፋኤል ፈዋሽና ፈጥኖ ደራሽ ፬-#ራጉኤል አጋንንትን የሚያሳድድ ፭-#ዑርኤል(ኡራኤል) በመብረቅና በነጎድጓድ ላይ የተሾመ ፮-#ፋኑኤል ከአደጋና ከክፉ ነገር የሚሰዉር ፯-#ሣቁኤል የተቸገሩትን የሚያጽናና እነዚህ ሊቃነ መላእክትበዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላእክ…
Signed Desalegn Dagne✥ ማርያም ሆይ ኃጢአታችንን ከሚያስተሠርይልን ልጅሽ ጽንዕት በድንግልና እመቤታችን ጸጋውን ክብ
Photo, posted without a caption
Signed Desalegn Dagne✥ ማርያም ሆይ ኃጢአታችንን ከሚያስተሠርይልን ልጅሽ ጽንዕት በድንግልና እመቤታችን ጸጋውን ክብ
🕊️✨#በ19_ቅዱስ_ገብርኤል_ነው፦ የመላኩ ቅዱስ ገብርኤል ረድኤትና ምልጃው አይለየን👏 🔹 #የብርሃን_አበሳሪ፦ በጨለማና በሞት ጥላ ውስጥ ለነበሩት የድኅነትን ብርሃን የሰበከ። 🕯️☀️ 🔹 #የሕፃናት_አዳኝ፦ ሠለስቱ ደቂቅን ከሚነድ #እቶን_እሳት፣ ቅዱስ ቂርቆስንና እናቱ ኢየሉጣን ከፈላ ጋን የታደገ። 🔥 🔹 #የነቢያት_ምርኩዝ፦ ዳንኤልን የታደገ #ከአናብስት አፍ ያዳነ፣ ትንቢታቸው እንዲፈጸም ያገዘ። 🔹 #የመንገድ_መሪ፦ ሰብአ ሰገልን በኮከብ፣ እመቤታችንንና ሕፃኑን በምድረ በዳ በስደት የመራቸው #ነበልባላዊ_ዖፈ_ሰማይ! 🌟 #ይህ_ቅዱስ_ገብርኤል_ነው፦ 🔸 የዮሐንስን ልደት ለዘካርያስ ያበሰረ። ✨ 🔸 ወደ ዮሴፍና ወደ ኒቆዲሞስ የተላከ የአምላክ #ባለሟል። 📜🕊…
Signed Desalegn Dagne✥ ማርያም ሆይ ኃጢአታችንን ከሚያስተሠርይልን ልጅሽ ጽንዕት በድንግልና እመቤታችን ጸጋውን ክብ
❀:✞✟✞❀"#ድንግል #ሆይ! ❀:✞✟✞❀በእውነቱ አንቺ ከታላላቆች ይልቅ ታላቅ ነሽ ❀:✞✟✞❀ማኅደረ ቃለ አብ ሆይ! ከፍጡራን ወገን አንቺን ❀:✞✟✞❀ሊተካከል የሚችል ታላቅ ማን ነው? ❀:✞✟✞❀ድንግል ሆይ! ከየትኛው ፍጥረት ጋር አወዳድርሻለኊ? ❀:✞✟✞❀አንቺ ቀድሞ በወርቅ ካጌጠችው የሕጉ ታቦት ይልቅ በንጽሕና ያጌጥሽ ታላቅ ነሽ! ❀:✞✟✞❀እውነተኛውን መና የተሸከምሽ የወርቅ መሶብ አንቺ ነሽ መና የተባለውም ሥግው ቃል ነው፡፡ ታላቁ ሊቅ ቅዱስ አትናቴዎስ ╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮ ✥┈┈••●◉✞◉●••┈••✥ ➡ ያጋሩት 𝑭𝒐𝒍𝒍𝒐𝒘𝒆𝒓𝒔. 👇 @Bisrat Negari Media 🔎ፌስቡክ ገፅ ፦ Facebook https://www.fac…
Signed Desalegn Dagne✥ ማርያም ሆይ ኃጢአታችንን ከሚያስተሠርይልን ልጅሽ ጽንዕት በድንግልና እመቤታችን ጸጋውን ክብ
የኢትዮጵያ የ፲፫ ወራቶች #የአሥራ_ሦስት_የወራት_ስሞች_የሚጻፉባቸው_ፊደላት እና #የወራቶች_ትርጉምና_ምሥጢር ፩▰፲፫ ፩ 🛑 #መስከረም ▬▬▬▬▬▬ ከረመ ፡ ከረመ ፡ ክረምትን ፡ ዐለፈ አሳለፈ ፡ ኖረ ቈየ ፡ የሚል ፡ ትርጕም ፡ ካለው ፡ የግስ ፡ ቃል ፡ የተገኘ የወር ፡ ስም ፡ ነው ፡ መስከረም ፡ ቀዳማይ ፡ ወር ፡ ያመት ፡ መዠመሪያ ፡ በኢትዮጵያና ፡ በግብጽ ፡ ቍጥር ፡ ጥንትም ፡ ከልደተ ፡ ክርስቶስ ፡ በፊት ፡ ለዓለም ፡ ኹሉ ፡ የመዠመሪያ ፡ ወር ፡ ነው ፡ ይኸውም ፡ በአይሁድ ፡ ዐውደ ፡ ዓመት ፡ በበዓለ ፡መጥቅዕ ፡ ይታወቃል ። መስ ፡ ከመስየ ፡ መጥቶ ፡ በከረመ ፡ ላይ ፡ ወድቋል ፡ ስለዚኸ ፡ መስየ ፡ ክረምት ፡ ምሴተ ፡ ክረምት ፡…
Signed Desalegn Dagne✥ ማርያም ሆይ ኃጢአታችንን ከሚያስተሠርይልን ልጅሽ ጽንዕት በድንግልና እመቤታችን ጸጋውን ክብ
፫ #ጸደይ ፡ ዐጨዳ ፡ ያጨዳ ፡ ወራት ፡ ዘመነ ፡ በልግ ፡ በወዲያ ፡ መከር ፡ በወዲኽ ፡ በልግ ፡ የሚደርስበት ፡ የሚታጨድበት ፡ ወዲያውም ፡ የሚዘራበት ፡ ወርኀ ፡ ዘርዕ ፡ ክፍለ ፡ ዓመት ፡ ያመት ፡ ርቦ : ፺፩ ፡ ቀን ፡ ወይም ፡ ፫ ፡ ወር ፡ ከመጋቢት ፡ ፳፮ ፡ እስከ ፡ ሠኔ ፡ ፳፭ቀን ፡ በሐጋይና ፡ በክረምት ፡ መኻከል ያለ ፡ ክፍል ፡ መጋቢ ፡ ኮከቡ ፡ #ምልኤል ፡ ይባላል #መሬትን ፡ ይመግባል ፡፡ ፬ #ክረምት ፡ በቁሙ : ዝናም ፡ የዝናም ፡ ወራት ፡ በጸደይና ፡ በመፀው ፡ መኻከል ፡ ያለ ፡ ክፈለ ፡ ዓመት ፡ ከሠኔ ፡ ፳፮ : እስከ ፡ መስከረም ፡ ፳፭ ፡ ፲፩ ፡ ቀን ፡ ያን ፡ ጊዜ ፡ የቀኑና የሌሊቱ ሰዓት እኩል ይኾናል። መጋቢ…
Signed Desalegn Dagne✥ ማርያም ሆይ ኃጢአታችንን ከሚያስተሠርይልን ልጅሽ ጽንዕት በድንግልና እመቤታችን ጸጋውን ክብ
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @wdasemaryam. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 30 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ውዳሴ ማርያም Wdase maryam” (@wdasemaryam), 122 subscribers as measured 30 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/wdasemaryam.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.