6 Oct 2020, 20:35 UTC140 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @yekal_sink
👋#ሰላም #ሰላም ውድ የጌታ ቤተሰቦች🤝
🎤🎤#ክፍል #(7)🎙🎙
#አምልኮና #እግዚአብሔርን #መፍራት ስንል ምን #ማለታችን ነው?
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
«አንተም እግዚአብሔር መፍራት ታፈርሳለህ፣ በእግዚአብሔር ፊት አምልኮን ታስቀራለህ?»
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
✅እግዚአብሔር አምላክ ዓለም ሳይፈጠር ሰውን የፈጠረው ለምንድነው ስንል እንድያመልከው ነው።
✅በኋላም ኢየሱስ ክርስቶስ ከ2000 ዓመታት በፊት በመስቀል ላይ የሞተው ሰውን ለማዳንና በኃጢያት ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን አምልኮ ለማደስና ለማስቀጠል ነው።
ዛሬ መንፋ ቅዱስ በምድር ላይ በአማኞች ውስጥ አድሮ ያለው እግዚአብሔር አብን በመንፈስና በእውነት እናመልክ ዘንድ …
Signed አገልጋይ ጆን
Channel photo updated
27 Sept 2020, 08:41 UTC94 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @borforiconn
🎤🎤#ክፍል #አራት #4🎼🎼
ሌላው ፦ እግዚአብሔር አምላክ ነው። ብቻውን አምላክ! አምልኮን ፣ ለመቀበል ማንንም አባብሎ፣ ወይም አስገድዶ አያውቅም።
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
፠ይህ የኔ ነው ፣ይህ ድምበሬ ነው ምን ነካ በሚባል ክርክር ለአምላክነቱ ከማንም ጋር ፈፅሞ አይዋጋም።
በእርግጥ ይዋጋል ካልን ለዙፋኑ ሳይሆን፣ ለሰው ልጅ ለመረጠው ህዝብ ለተቤዠው ርስቱ ይዋጋል።
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
እስቲ አንድ ነገር እናስተውል። እስከዛሬ በምድር ላይ ከተነሱት ነገስታት «ከእኔ ሌላ የለም። ካለ ግን ይምጣ» ብሎ ጥር ያደረገ ማነው? እርሱ ሰው በመሆኑ፣ እንደርሱ ያሉ ምናልባት ፣ከእርሱም የሚሻሉ፣ በህዝቡ መካከል እንደምኖሩ ያስባልና «እኔ አለ…
Signed አገልጋይ ጆን
16 Sept 2020, 03:52 UTC83 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @yekal_sink
🎹አምልኮ ለምን🎸🎤?
«እኔ እግዚአብሔር ነኝ።ከእኔም ሌላ ማንም የለም።ከእኔ በቀር ሌላ አምላክ የለም።»
ኢሳ 45:5
እግዚአብሔር አምላክ ነው።ምንም እንኳን ባናየው «የማይታየው ባሕሪህ እርሱም የዘላለም ኃይሉ ፣ደግሞም አምላክነቱ ከአለም ፍጥረት ጀምሮ ከተሠሩት ታውቆ ግልጥ ሆኖ ይታያል።»ሮሜ 1:20
አምልኮ ማለት ለተገለጥልን አምላክነቱ ምላሽ መስጠት ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ገና በመነሻው ጀምሮ ስለ እግዚአብሔር አምላክነት ለማረጋገጥ አይደራደሪም።ነገር ግን ማንቱን በስራው ለመግለጥ ሁሉንም ካለመኖር ወደ መኖር ስለማምጣቱ ገና «በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይና ምድርን ፈጠረ.....። ይለናል ዘፍ 1:1
እግዚአብሔር ፍጥረቱን ይልቁን የሰው ልጅን…
Signed አገልጋይ ጆን
10 Sept 2020, 11:22 UTC77 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @yekal_sink
https://youtu.be/2rMV3FkZEbI
Signed አገልጋይ ጆን
7 Sept 2020, 13:27 UTC83 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @yekal_sinkPhoto
. #እርሶም_ይሳተፋ
#ጳጉሜ_5
ሀገር አቀፍ የጸሎት ቀን
💐ሁላችንም ለሀገር ሰላም እና አዲሱ አመት የፍቅር፣ የብልጽግና እና የአንድነት እንዲሆን ፋጣሪን የምንማጸንበት ቀን።
እንዲሁም በቅርቡ ዓለማችን እና ሀገራችንን ያስጨነቀው ኮሮና ቫይረስን እንድያጠፋልን የምንጸልይበት ቀን።
➾ በዚያ ቀን ቢያንስ ቢያንስ ለ2 ሰዓታት በጌታ ፊት እንድንሆን እናም በጸሎት ቀጣዩን ዓመታችንን የምንቀበል እንዲሆን ተስቦ የተዘጋጀ Challenge ነው #እርሶም_ይሳተፉ።
#በዚህ_challenge_እርሶም_ይሳተፉ!
እባክዎን ይህን መልዕክት ቢያንስ ለ10 ሰዎች ሼር ያድርጉ። ቻናል እና ግሩፕ ያላችሁም post እንድታደርጉ በጌታ …
Signed አገልጋይ ጆን
6 Sept 2020, 15:21 UTC72 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @yekal_sinkPhoto
ውድ የጌታ ቤተሰቦች ዛሬ በአገር ደረጃ እንደታወጀው ጳጉሜ 1 ይቅርታ የሚንደራርግበት ቀናችን ነው ።
ያ ባሪያ እንዲህ አለ ወንድሜ ብበድለኝ ስንት ጊዜ ይቅር ልበለው ብሎ ጌታን ስጠይቅ ሰባት ጊዜ ሰባ አለው። ስለዚህ በማወቅም ባለመወቅ የበልደኩዋችሁ በጌታ ፍቅር በሉኝ🙏🙏🙏🙏
@yekal_sink
Signed አገልጋይ ጆን
3 Sept 2020, 21:33 UTC76 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @yekal_sink
የምሽቱ መልዕክት
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
(መዝሙረ ዳዊት 91 )
------------
1፤ በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል።
2፤ እግዚአብሔርን። አንተ መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ።
3፤ እርሱ ከአዳኝ ወጥመድ ከሚያስደነግጥም ነገር ያድንሃልና።
4፤ በላባዎቹ ይጋርድሃል፥ በክንፎቹም በታች ትተማመናለህ፤ እውነት እንደ ጋሻ ይከብብሃል።
5፤ ከሌሊት ግርማ፥ በቀን ከሚበርር ፍላጻ፥
6፤ በጨለማ ከሚሄድ ክፉ ነገር፥ ከአደጋና ከቀትር ጋኔን አትፈራም።
7፤ በአጠገብህ ሺህ በቀኝህም አሥር ሺህ ይወድቃሉ፤ ወደ አንተ ግን አይቀርብም።
8፤ በዓይኖችህ ብቻ ትመለከታለህ፥ የኃጥኣንን…
Signed አገልጋይ ጆን
2 Sept 2020, 05:38 UTC75 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @yekal_sinkVoice message
▯▷ ◈ የአይኖቻችን ማረፊያ◈ ◁▯
👥 ሳሌም ዜማ
💽 New Gospel Song
⏰ Duration: 8:24Min
✅ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ✅
━━━━━━⊱ 👀 ⊰━━━━━━
SHARE || @yekal_sink
━━━━━━⊱ 👀 ⊰━━━━━━
Signed አገልጋይ ጆን
31 Aug 2020, 11:59 UTC77 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @yekal_sinkVideo
▷ መስቀሉን ይዤ ተሸክሜ ◁
👤 ዘማሪ ኤፍሬም አለሙ
Amazing Gospel Song
⏰ Duration: 8:18Min
📥 Size: 42.9MB
✨ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ✨
━━━━━━⊱ 👀 ⊰━━━━━━
SHARE || @yekal_sink
━━━━━━⊱ 👀 ⊰━━━━━━
Signed አገልጋይ ጆን
30 Aug 2020, 07:28 UTC74 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @yekal_sinkPoll
በቻናላችን ዘወትር አዳድስ መዝሙሮች በlow Quality ይቅረቡ ወይስ አይቅረቡ እስቲ vote ስጡ
- ይቅረቡ81%
- አይቅረቡ19%
Shares as published. No per-option vote count is published by Telegram, so none is shown.
Signed አገልጋይ ጆን
29 Aug 2020, 15:54 UTC72 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @yekal_sink
ተሻሽሎ የመጣውን አዲሱን የመዝሙር ጥናት ደብተር አውርደው ይጠቀሙ
በዚህ ዙር ብዙ አዳዲስ ነገሮች ተጨምረውበታል
በfree package አውርዷት
Signed አገልጋይ ጆን
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @begetades_yibelachuw. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.