13 Jul 2026, 04:01 UTC70 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @LivingGodchurch
" እንደ ልጆችም ከእናንተ ጋር። ልጄ ሆይ፥ የጌታን ቅጣት አታቅልል፥ በሚገሥጽህም ጊዜ አትድከም፤ ጌታ የሚወደውን ይቀጣዋልና፥ የሚቀበለውንም ልጅ ሁሉ ይገርፈዋል ብሎ የሚነጋገረውን ምክር ረስታችኋል።
ለመቀጣት ታገሡ፤ እግዚአብሔር እንደ ልጆች ያደርግላችኋልና፤ አባቱ የማይቀጣው ልጅ ማን ነው?
ነገር ግን ሁሉ የቅጣት ተካፋይ ሆኖአልና ያለ ቅጣት ብትኖሩ ዲቃላዎች እንጂ ልጆች አይደላችሁም።
ከዚህም በላይ የቀጡን የሥጋችን አባቶች ነበሩን እናፍራቸውም ነበር፤ እንዴትስ ይልቅ ለመናፍስት አባት አብልጠን ልንገዛና በሕይወት ልንኖር በተገባን?
እነርሱ መልካም ሆኖ እንደ ታያቸው ለጥቂት ቀን ይቀጡን ነበርና፥ እርሱ ግን ከቅድስናው እንድንካፈል ለጥቅማችን ይቀጣናል።
ቅጣት…
Signed Gods good the all Time 🇺🇸🇪🇹
27 Jun 2026, 06:13 UTC115 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @yekal_sink
https://youtu.be/uacCc22VIWk?si=lnl5p9C76Jo3d5AT 🎥
Signed Gods good the all Time 🇺🇸🇪🇹
1 May 2026, 19:54 UTC212 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @yekal_sinkVideo
የአንተ መልእክት ነው ላንቺም ይሆናል !
Signed Gods good the all Time 🇺🇸🇪🇹
27 Apr 2026, 04:27 UTC203 views2 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @yekal_sink
ዛሬ ሰኞ 19/8/18
እግዚአብሔር ስለአንተ ፣ ስለአንቺ በታላቅ ቅናት ይወርዳል! 🙏✨
ዘካርያስ 8 📖
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ስለ ጽዮን ታላቅ ቅንዓት ቀንቻለሁ፥ በታላቅም ቍጣ ስለ እርስዋ ቀንቻለሁ🔥።
³ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ወደ ጽዮን ተመልሻለሁ፥ በኢየሩሳሌምም መካከል እኖራለሁ🏙️፤ ኢየሩሳሌምም የእውነት ከተማ ትባላለች🌟፤ የሠራዊትም ጌታ የእግዚአብሔር ተራራ የተቀደሰ ተራራ ይባላል⛰️።
የማይሆን የሚመስሉ ነገሮች ይሆናሉ አይዞህ ፣ አይዞሽ መከራን እንዳለፈውሃ ትረሰዋለህ
❤2
Signed Gods good the all Time 🇺🇸🇪🇹
25 Apr 2026, 19:17 UTC178 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @yekal_sink
Revival(#ተሀድሶ )***ክፍል 3
በፓስተር ጆን
የሀገራችን ቤተክርስቲያን አሁን ያለችበት ሁኔታ
ብዙ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ፡-
•
ሀገራችን ውስጥ ዘረኝነቱ ፣ኢፍትሓዊነቱ፣ ሙስናው፣ የሰዎች በገፍ
እና በግፍ መገደል ፣ ሀገራዊ አንድነት መላላት…ወዘተ መገለጫ
ሆነዋል ፡፡
ቤተክርስቲያን በትልቅየሞራል፣ የአመራር፣ የጸጋ ስጦታዎች
አጠቃቀም፣ በአስተምህሮ፣ በአገልግሎት፣ …ትልቅ መበላሸትና
መፍረስ ውስጥ ገብታለች ፡፡
ምዕመኑ ለስህተት ትምህርት ተዳርጓል፤
መዝሙር እንጂ ደቀመዝሙርነት መርዶአል ፡፡
የነህምያ ወንድም አናኒ
“ሰውም ቅጥሩም ፈርሷል”
የኢየሩሳሌም ቅጥር ፈርሶአል ›› ነበር ያለው፡፡
ራእ 2…
Signed Ethiopian Clothing 👗
20 Apr 2026, 18:09 UTC161 views1 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @yekal_sink
Online አሁን ላላችሁ 📡
ትንቢተ ዳንኤል 2:21 📖
---
²¹ ጊዜያትንና ዘመናትን ይለውጣል፤ ነገሥታትን ያፈልሳል፥ ነገሥታትንም ያስነሣል፤ ጥበብን ለጠቢባን እውቀትንም ለአስተዋዮች ይሰጣል። ✨👑
❤1
Signed Gods good the all Time 🇺🇸🇪🇹
12 Apr 2026, 06:47 UTC218 viewsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Gods good the all Time 🇺🇸🇪🇹
6 Apr 2026, 07:45 UTC242 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @yekal_sink
መጋቢት 28/07/18 ክፍል (2)
* * *ለሪቫይቫል (ተሀድሶ )***
በፓስተር ጆን
ምን አድርጌአለሁ ብሎ ራሱን የሚጠይቅ
የለም የነቢዩ የኤርምያስ ጩኸት !
8:6-12
<< አደመጥሁ ሰማሁም፤ ቅንን ነገር አልተናገሩም፤ ማናቸውም፦ ምን አድርጌአለሁ? ብሎ ከክፋቱ ንስሐ የገባ የለም፤ ወደ ሰልፍም እንደሚሮጥ ፈረስ እያንዳንዱ በየመንገዱ ይሄዳል።
⁷ ሽመላ በሰማይ ጊዜዋን አውቃለች፤ ዋኖስና ጨረባ ዋልያም የመምጣታቸውን ጊዜ ይጠብቃሉ፤ ሕዝቤ ግን የእግዚአብሔርን ፍርድ አላወቁም።
⁸ እናንተስ፦ ጥበበኞች ነን የእግዚአብሔርም ሕግ ከእኛ ጋር ነው እንዴት ትላላችሁ? እነሆ፥ የጸ…
Signed Gods good the all Time 🇺🇸🇪🇹
5 Mar 2026, 06:01 UTC288 views0 reactionsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Gods good the all Time 🇺🇸🇪🇹
2 Mar 2026, 05:30 UTC897 views1 reactionsread 7 August 2026 የካቲት 23/6/18
❤የእግዚአብሔርን ድምፅ መስማት 🔥
የእግዚአብሔር ድምፅ ለሁለንተናዊ ለህይወት መንገዶች ወሳኝ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን ግደታችን ነው።
ለህይወቴ፣ለመንገዴ፣ለስራዬ፣ለአገልግሎቴ በአጠቃላይ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ምን ይላል ማለት የህይወት መርህ ማድርግ ተገብህ ነው ።
ይህ ለምንድነው ለምንለው ጥያቄ ሳንሰማ ወጥተን እንዳንከስር እንዳንባዝን፣እንዳንቀብዝብዝ :-ሉቃስ 15
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹² ከእነርሱም ታናሹ አባቱን፦ አባቴ ሆይ፥ ከገንዘብህ የሚደርሰኝን ክፍል ስጠኝ አለው። ገንዘቡንም አካፈላቸው።
¹³ ከጥቂት ቀንም በኋላ ታናሹ ልጅ ገንዘቡን ሁሉ ሰብስቦ ወደ ሩቅ አገር ሄደ፥ ከዚያም እያባከነ ገንዘቡን በተነ።
2ኛ) መልካም የ…
❤1
Signed Gods good the all Time 🇺🇸🇪🇹
26 Feb 2026, 03:15 UTC254 views2 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @yekal_sink
የካቲት 19/06/2018
እግዚአብሔር በአንተ የጀመረውን በአንተ/ቺ ይጨርሳል 🔥🔥🔥🔥🔥
ይህ ለምን እንዲህ ሆነ አትበል አትበይ በእናንተ የጀመረውን መልካሙን ስራ ያስጀመረው እግዚአብሔር ነዉ እርሱ ያስጨርሳልም ያደርገዋል።
ተቀደምኩኝ አትበሉ ኃጢአት እንደምቀድሙ ነው የሚራመዱት ነገር ግን ድጥ ላይ ነው የቆሙት የተሳካላቸው የሆነላቸው ቢመስልም ነገራቸው ድንገት እስክታዩ ነው ያለ እርሱ ፊቃድ የተጓዙ ሁሉ የበሉ ሁሉ ድንገት ይተፋሉ!
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር መሆኑን ያላወቁ ሰዎች እግዚአብሔር የለም ብሉም በአንተ የጀመረውን በአንተ በመጨርስ አብሮነቱን ይገልጻል ማዳኑን ትታያላችሁ አሜን ❤❤❤
“የዘሩባቤል እጆች ይህን ቤት መሠረቱ፥ የእርሱም እጆ…
❤2
Signed Gods good the all Time
23 Jan 2026, 06:37 UTC313 views1 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @yekal_sink
✅በእምነት ምሰሉአቸው✅
“የእግዚአብሔርን ቃል የተናገሩአችሁን ዋኖቻችሁን አስቡ፥ የኑሮአቸውንም ፍሬ እየተመለከታችሁ በእምነታቸው
ምሰሉአቸው።” (ዕብ.13፥7)
🎯የሙሴ ወላጆች እምነት🎯
“ሙሴ ከተወለደ በኋላ፣ ወላጆቹ መልከ መልካም ሕፃን መሆኑን ስላዩ በእምነት ሦስት ወር ሸሸጉት፤ የንጉሡንም
ዐዋጅ አልፈሩም።” (ዕብ. 11፡ 23)
የግብጽ ንጉስ በእስራኤል ሰፈር የሚወለዱ ወንድ ልጆች ሁሉ ወደ አባይ ወንዝ ውስጥ እንዲጣሉ አዋጅ አውጥቶ
በነበረበት ዘመን ነበር ሙሴ የተወለደው።
ወላጆቹ ሙሴ ወንድ መሆኑን ባዩ ጊዜ ከባድ ፈተና ውስጥ
መውደቃቸው እንደተሰማቸው ጥርጥር የለውም።
አዎ፣ በእርግጥም የፈርኦንን ትእዛዝ አለማክበር ልጃቸውን ከማጣትም…
❤1
Signed John Design_et
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @borforiconn. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.