8 Aug 2026, 17:27 UTC279 viewsread 8 August 2026 #ጥሪ_ወደ_ሞት
፡
፡
#ክፋል_አራት !
፡
፡
#በአህመድ_ሁስ(ሻድ)
፡
፡
እናታችንን እዚህ ድረስ ነው የምናውቃት። ከአለፈው ታሪኳ ብጠየቅ ቡና ቤት መስራቷን… ያንን ወታደር ከነፈገግታው... ጫማውንና ሲረገጥ ድምፅ ሚያወጣውን የጣውላ ወለልን ብቻ እጠቅሳለሁ።
ይደክመኛል። በህይወቴ ሳልዝል ያለፍኩባትን ደቂቃ አላስታውስም። እግሮቼ ሰርክ ይብረከረካሉ። እጆቼ አጥብቀው የማይዙት አቅም አጥተው አይደለም። የመያዛቸው ዓላማ ምን እንደሆነ ስላልገባቸው እንጂ።
ጣቶቼ ገላዬን ካከኩልኝ ሌላ ምንም ጥቅም የላቸውም። አንድና ሁለት ገፅ ተነብቦ ቀጥታ ሰማንያ እና ዘጠነኛው ገፅ ላይ የተከፈተ መጽሐፍ ሆኗል ህይወቴ። ብዙ ያልተነበቡና ያልተኖሩ የህይወት ገጾች ያሉኝ ይመስ…
Signed አትሮኖስ
8 Aug 2026, 17:27 UTC315 views5 reactionsread 8 August 2026 ይህንን የማድረግ ዕድል የሰጠኝን አረቄዋን አመሰግናለሁ። በቁሟ ዓይኖቿን ገልጣ ነፍሷን አውቃ
ቢሆን ደግሞ የበለጠ እመኛለሁ። በማግስቱ ምን እንደተከናወነ አታውቅም ነበር። እና አገላብጠን የቀየርንላትን ልብስ ሳጥኑ ላይ ወርውራው ትወጣለች።
አሁን አሁን ግን ሳስበው እንደዚያ በጥልቅ እንቅልፍ ውስጥ ያለች መስላ ዝም የምትለን ዕድል እየሰጠችን ይሆናል። እንድንዳብሳት… እንድንስማት ፈልጋ ራሷን ሞት በመሰለ እንቅልፍ ትጥልልናለች።
የፀሀይዋ ብርሀን እየጨመረ ክፍሌ በብርሀን ማዕከል ተናውጣለች። ስሜቴን ደበረኝ። ብርሀኑ እየተቆለለ መጥቶ እንደ አሸዋ ከላዬ ላይ የተከመረ ይመስል ተጫጫነኝ:: ጨለማን አብልጬ የምመርጠው ለዚህ ነው። ዙሪያዬን ማየት አልፈልግም። …
👏4❤1
Signed አትሮኖስ
አትሮኖስ pinned «#ጥሪ_ወደ_ሞት ፡ ፡ #ክፋል_ሶስት ፡ ፡ #በአህመድ_ሁስ(ሻድ) . አንድ ዕለት በማላስታውሰው ምክንያት እጄን ስባ ስትነክሰኝ ምንም የህመም ስሜት ሳላሳያት እንዲሁ ተመለከትኳት፡፡ አፏ ውስጥ ክንዴን ነክሳ ዓይን ለዓይን ተፋጠጥን፡፡ የእናቴን ዓይኖች ለመጀመሪያ ጊዜ እንዲህ በቅርበት አየሁት፡፡ በብሌኖቿ ውስጥ አሻግሬ አዕምሮዋን በረበርኩት፡፡ ትወደኛለች ለካ! የንክሻዋን ጉልበት ቀስ አድርጋ አላላችው፡፡…»
8 Aug 2026, 14:29 UTC27 viewsread 8 August 2026 መቼም 144MB/S ተጠቅማቹ አታውቁም አሁን ግን ላሳያቹ ሁላቹም JOIN በማለት ብቻ ተጠቀሙ ማየት ማመን ነው 😱😱
https://t.me/infintecrypto/14884?single
Signed 𝚙𝚊𝚙𝚊 👒
8 Aug 2026, 14:18 UTC54 viewsread 8 August 2026 Photo
🔥 Betting እየተበሉ ተቸግረዋል በዚህ channel መበላት ብሎ ነገር የለም በየቀኑ እንደዚህ አይነት ቀመር ከፈለጉ JOIN በሉ 🔥
👇👇👇👇
https://t.me/+TnBPlF6ebDBjYzU8
https://t.me/+TnBPlF6ebDBjYzU8
https://t.me/+TnBPlF6ebDBjYzU8
Signed 𝚙𝚊𝚙𝚊 👒
8 Aug 2026, 12:37 UTC596 views7 reactionsread 8 August 2026 #ጥሪ_ወደ_ሞት
፡
፡
#ክፋል_ሶስት
፡
፡
#በአህመድ_ሁስ(ሻድ)
.
አንድ ዕለት በማላስታውሰው ምክንያት እጄን ስባ ስትነክሰኝ ምንም የህመም ስሜት ሳላሳያት እንዲሁ ተመለከትኳት፡፡ አፏ ውስጥ ክንዴን ነክሳ ዓይን ለዓይን ተፋጠጥን፡፡ የእናቴን ዓይኖች ለመጀመሪያ ጊዜ እንዲህ
በቅርበት አየሁት፡፡ በብሌኖቿ ውስጥ አሻግሬ አዕምሮዋን በረበርኩት፡፡ ትወደኛለች ለካ!
የንክሻዋን ጉልበት ቀስ አድርጋ አላላችው፡፡ ፊቷን አዙራ ሄደች፡፡ ክንዴ ላይ የቀረው የአፏ እርጥበት ዛሬም ድረስ ንፋስ ሽው ሲል ይቀዘቅዘኛል፡፡
እየራበኝ ነው፡፡ ያንን የደረቀ ዳቦ በውሃ ውስጥ አበስብሼ ከበላሁት ሁለት ሌሊቶች አለፉ፡፡ አሁን ግን ሆዴ ጩኸቱን ረገብ አድርጎ ወደ ቁርጠት እየተሻገረ …
❤7
Signed አትሮኖስ
8 Aug 2026, 12:37 UTC463 views4 reactionsread 8 August 2026 “እፉዬ ገላ ከመዳፉ መሀል ገብታ አጥብቆ ቢጨምቃትም አንድም ዘለላ ከላይዋ አይረግፍም ነበር።
እንዲህ አጥብቆ የማላላቱን ጥበብ ከየት ተማርከው የኔ ጌታ!” እጆቿ በደረቷ መሀል በቀስታ ይወርዳሉ።
ከንፈሮቿ ገርበብ ይላሉ። እግሮቿ ይሽከረከራሉ። ጡቶቿን ትዳብሳለች። የታናሽ እህቴን ዓይኖች በእጄ እሸፍናለሁ። ከዚህ በኃላ የሚፈጠረውን
ጨፍና በሌላ ሰው ሀ ሀሳብ በራሷ መዳፍ ትደባበሳለች። የታናሽ እህቴን ዓይኖች በእጄ እሸፍናለሁ ከዚህ በኋላ የሚፈጠረውን አውቃለሁና እናቴ አይኖቿን ጨፍና በሌላ ሰው ሀሳብ በራሷ መዳፍ ትደባበሳለች። ከዚህ ሁሉ ነገሮች የእህቴን ዓይኖች አሸሻለሁ። በመጨረሻም ይደክማታል በቁሟ እዚያው ሳጥኗ ላይ ዘፍ ትላለች። እንቅልፍ በዚያው …
❤4
Signed አትሮኖስ
8 Aug 2026, 08:39 UTC7 viewsread 8 August 2026 የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
Signed Teme_Ayu
8 Aug 2026, 08:36 UTC7 viewsread 8 August 2026 Photo
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
Signed Teme_Ayu
7 Aug 2026, 21:10 UTC33 viewsread 8 August 2026 ❣️የሁለት ፍቅረኛሞች ታሪክ❣️
አንድ ወጣት አንዲትን ልጅ ያፈቅራት ነበርና አንድ ጉዞ ላይ አብረው ተጉዘው ነበር። የጉዞው ቡድን በሆነች መንደር መግቢያ አከባቢ አዳራቸውን ሲያረጉ ልጁም ጨለማውን ተገን በማድረግ ወደ ሚወዳት ልጅት ጋር በመሄድ እንድትመቻቸው ይጠይቃታል ።
እሷም እስቲ ሰዎች ሁሉ ተኝተው እንደሆነ ተመልከት ትለዋለች። አይቶ መጥቶ ሁሉም እንደተኙ እና ምቹ አጋጣሚ እንደሆነ ነገራት። እሷ ግን .....ሙሉታሪኩን ያንብቡ Read more
Signed petelare Stay true
7 Aug 2026, 20:56 UTC38 viewsread 8 August 2026 Photo
የምትወዳትን ልጅ ስታገኝ የምታወራው ይጠፋብሀል ⁉️
👉ከስር ነበብ ነበብ አርገህ ፍጠንባት‼️
⚜ወንድ እስከሆንክ ድረስ ቀልጠፍ ማለት አለብህ‼️
😋 ከስር view የሚለውን በመጫን ያገኙታል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Signed petelare Stay true
7 Aug 2026, 20:21 UTC24 viewsread 7 August 2026 🖤😢 አፈቅርሻለሁ 🥺❤️
🖤😢 አፈቅርሻለሁ 🥺❤️
🖤😢 አፈቅርሻለሁ 🥺❤️
🖤😢 አፈቅርሻለሁ 🥺❤️
🖤😢 አፈቅርሻለሁ 🥺❤️
🖤😢 አፈቅርሻለሁ 🥺❤️
🖤😢 አፈቅርሻለሁ 🥺❤️
🖤😢 አፈቅርሻለሁ 🥺❤️
🖤😢 አፈቅርሻለሁ 🥺❤️
🖤😢 አፈቅርሻለሁ 🥺❤️
🖤😢 አፈቅርሻለሁ 🥺❤️
🖤😢 አፈቅርሻለሁ 🥺❤️
ለፍቅረኛዎት የሚልኩት ረጅም እና አስደናቂ መልዕክት ከፈለጉ
🖤😢 አፈቅርሻለሁ 🥺❤️ሚለውን 👆በመጫን ይቀላቀሉን😱🙏
Signed petelare Stay true
Showing the 12 most recent of 37 posts we hold for @atronosee. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.