28 Jul 2025, 04:47 UTC≈4,240 views67 reactionsread 8 August 2026 Photo
ሲነካካት ደስ ይላታል። በተለይ ደሞ ቀስ እያለ ወደ መሀል ሲገባ አይኗ መስለምለም ይጀምራል።
ሲሰራ ጎበዝ ነው አያሳምመኝም ያስደስተኛል እያለች ታሞግሰዋለች ።
ጣቱ ላይ ስላለው ምትሐት ስታወራ አይደክማትም ።
ሁሌ ሲጨርስ ግንበሯን አኮሳትራ "በቃ አለቀ?"ትለዋለች።
ከእሱ ጋር ዘላለም እየሰራት ብትቆይ አይሰለቻትም።
ቶሎ ቶሎ ስሙን ትጠራዋለች ብርዬ....ብሩ....ብርሽ . . መልሱ "ወዬ"ብቻ ነው፤ ስራውን እስኪጨርስ አያወራትም።
ከጨረሰ በኋላ "ተመቸሽ ?" ይላታል አይን ይኗን እያየ
ቦርሳዋን አንስታ ብሯን አውጥታ ከነ ቲፑ ትሰጠዋለች
አይ ብሬ ፀጉር ሰሪው !
•
•
መልካም ሰኞ ይሁንልን
#ካነበብኩት
facebook.com/nuenazeg2
😁38❤22👍7
Live stream scheduled for Jun 6, 2025 at 07:00
30 Mar 2025, 04:19 UTC≈5,820 views34 reactionsread 8 August 2026 #ካነበብኩት
በጊዜ መለወጥ ካልቻልክ ጊዜ ራሱ ይለውጥሀል
=====
የ kodak ኩባንያን አስታወስከው? እ.ኤ.አ በ 1997 ኮዳክ ወደ 160,000 የሚጠጉ ሰራተኞች ነበሩት። 85% የሚሆነው የአለም ፎቶግራፍ የተሰራው በኮዳክ ካሜራዎች ነው። ባለፉት ጥቂት አመታት የሞባይል ካሜራዎች መበራከታቸው የኮዳክ ካሜራ ኩባንያ ከገበያ ወጥቷል። ኮዳክ ሙሉ በሙሉ ከሰረ ሰራተኞቹንም በሙሉ አባረረ።
በተመሳሳይ ጊዜ ብዙ ታዋቂ ኩባንያዎች እራሳቸውን ማቆም ነበረባቸው እንደ
ኤችኤምቲ (ሰዓት)
ባጃጅ (ስኩተር)
ዳኖራ (ቲቪ)
ሙርፊ (ራዲዮ)
ኖኪያ (ሞባይል)
RajDOOT (ብስክሌት)
አምባሳደር (መኪና)
ከላይ የተጠቀሱት ኩባንያዎች አንዳቸውም መጥፎ ሆኖው አይደለም። ለምንድን …
👍21❤9👏4
Signed Eze
30 Mar 2025, 04:19 UTC≈4,030 viewsread 8 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Eze
24 Feb 2025, 17:53 UTC≈5,330 views13 reactionsread 8 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤13
Signed Eze
24 Feb 2025, 17:52 UTC≈4,840 views8 reactionsread 8 August 2026 #ካነበብኩት
* አሳንሰር (elevator or Lift ) እንዴት አደጋ ያደርሳል ? እና አደጋ ከመከሰቱ በፊት ምን ጥንቃቄ ይወሰድ?
=========
ሰሞኑን የአሳንሰር (elevator) ካቦ ተበጥሶ ድምፃዊ አብዱ ኪያርና ሌላ የአንድ ቤተሰብ አባላት ተጎዱ ሲባል ሰምተናል ። ለመሆኑ የሊፍት አደጋ እንዴት ሊከሰት ይችላል ምክንያቶቹስ ምንድን ናቸው ? በዚሁ ሞያውስጥ ከ 20 ዓመት በላይ በስራ ውስጥ ያለሁ በመሆኔ የተወሰነ ሞያዊ አስተያየት ልስጥ ።
✍️1ኛ ካቦ ሲበጠስ
✍️2ኛ የሞተር ብሪክ ከፍቶ እስታክ አርጎ ሲቀር
✍️3ኛ ሞተሩ ሻፍት ውስጥ ሀዲድላይ የታሰረ ሆኖ ሞተሩ ከወደቀ
✍️4ኛ ሊፍቱ ከሚጭነው ሰው በላይ ሲጭን ፡
✍️5ኛ ስፒድ ገቨርነር ሳይታሰርለት …
👍6❤2
Signed Eze
1 Feb 2025, 02:39 UTC≈4,810 views51 reactionsread 8 August 2026 Photo
#ካነበብኩት
ባልና ሚስት አንድ የእርሻ ቦታ እየጎበኙ አንድ በሬ ከላም ጋር ወሲብ ሲፈጽም አዩ። ሚስትየዋ የእርሻ ሥራ አስኪያጁን ጠየቀችው፡-
"በሬው በቀን ስንት ጊዜ ወሲብ ይፈጽማል?"
ሥራ አስኪያጁ “በቀን 6 ጊዜ ወይም ከዚያ በላይ” በማለት መለሰ።
ሚስት፡ ባሏን እያየች..... "አየህ!!!" አለችው
ከዚያም ባልየው ሥራ አስኪያጁን እንዲህ ሲል ጠየቀው
"በቀን 6 ጊዜ ከአንድ ላም ጋር ማለትህ ነው?"
ሥራ አስኪያጁ መለሰ "አይ አይደለም በየቀኑ ከተለያዩ ላሞች ጋር ነው።"
ባል ወደ ሚስቱ ዞሮ "አየሽ!!!" አላት
ጓዶች ትግሉ መራር ነው! ግጭቱን ማን ጀመረው ?
#Ethiopia
👍31🤩7❤5🥰5👎3
Signed Eze
19 Jan 2025, 17:58 UTC≈4,850 views72 reactionsread 8 August 2026 Photo
#ካነበብኩት
አንድ ናይጄሪያዊ የሂሳብ መምህር ለማስተማር ወደ ክፍል ሲገባ ተማሪዎቹ መቀመጫ ወንበሩን ጣሪያ ላይ አንጠልጥለውት ይመለከታል።
ምንም እንኳ የተማሪዎቹ ተግባር ቢያበሳጨዉም ምንም ነገር እንዳልተፈጠረ በፈገግታ ሰላምታ ከሰጣቸዉ በኋላ ለፈተና እንዲዘጋጁ ነግሯቸዉ ወደ ሰሌዳዉ በመዞር ''ጣሪያዉ ላይ የተሰቀለዉን ወንበር መሰረት በማድረግ ከታች ያሉትን ጥያቄዎች መልሱ '' በማለት ይፅፋል....
ጥያቄ(1)
በወንበሩና በወለሉ መሃል ያለዉን ርቀት አስሉ ? (1 Mark)
ጥያቄ (2)
በወንበሩና በጣሪያዉ መሃል ያለዉን ግንኙነት አግኙ ? (1 Mark)
ጥያቄ (3)
ወንበሩን ጣሪያዉ ላይ የሰቀለዉን ተማሪ እንዲሁም ወንበሩን በመስቀል የተባበ…
❤37👍26😁6👏3
Signed Eze
12 Jan 2025, 13:28 UTC≈4,320 views13 reactionsread 8 August 2026 ይህ የቴሌግራም ቻናል ይሸጣል
ገዢ ብቻ
👉 ✉️ @AzegDotCom
😁7👏4👍2
Signed Eze
12 Jan 2025, 06:25 UTC≈4,790 views25 reactionsread 8 August 2026 Photo
#ካነበብኩት
ሴቶችን ችላ ማለትን ተማር
---------
በእነሱ ላይ በጣም ጠንካራው ሀይል ይሄ ነው።
ሴቶች የመኖር እና የመታየት ስሜት እንዲሰማቸው የወንዶችን ትኩረት ይመገባሉ እና ትኩረቱን እንዴት መቆጣጠር እንዳለበት የሚያውቅ እና ከሴቶች ጋር ትኩረትን መጫወት የሚያውቅ ወንድ ብቻ ነው ሴቶችን መቆጣጠር የሚችለው።
አንድ ወንድ ከሴቶች ጋር በሚገናኝበት ጊዜ ብዙውን ጊዜ በሌላ መንገድ መመልከትን መማር አለበት።
ሶሻል ሚዲያ ላይ ቆንጆ ምስሎችን ትለጥፋለች ሌጀንዶች ሁልጊዜ ችላ ይሏቸዋል። በአንተ ፓስት ስር መጥታ አስተያየት ትሰጣለች በማስተዋልም ይሁን አይሁን አንዳንድ ጊዜ ችላ በል።
ይህ በሴቷ አእምሮ ውስጥ ምን እንደሚያደርግ ታውቃለህ ?
ኢጓቸውን ይ…
👍18❤4👎2💔1
Signed Eze
7 Dec 2024, 03:24 UTC≈4,500 views39 reactionsread 8 August 2026 #ካነበብኩት
ሙሽራው አዲሲቱን ሚስት ይዞ ጫጉላ ክፍል ገባ። ፊቷ ላይ የሸፈነችውን ማቅለሚያዋን ከፈት ሲያደርገው ፈፅሞ ያልጠበቃት ጥቁር ሴት ሁና ተመለከታት።
ተበሳጭቶ ትቷት ተኛ። ብስጭቱ ለቀናት ኩርፍያን ወልዶ ለተከታታይ ቀናት ብቻውን አደረ። ሙሽሪት በጥቁረቷ መ'ጠላቷን በተገነዘበች ግዜ፦‹‹ማሊክ! ምናልባት መልካም ነገር ከመጥፎ ስር ተሸሽጎ ይሆናል›› ብላ በቅኔ ወደ አልጋ ጠራችው። ያችን ሌት አብረው አደሩ።
ግና ጥቁረቷ ምቾት የነሳው ባል ዳግም ወደ ኩርፍያው ገባ። በዚህኛው ዙር ግን ኩርፍያው 20 አመታትን የፈጀ ነበር።
ባል ከእንዲት ቀን የጫጉላ አዳር በኋላ ከተማይቱን ትቶ ጠፋ። ከ20 አመታት ቆይታ በኋላ ባል ወደ ከተማይቱ ዳግም ተመለሰ። መዲና…
👍27❤11👎1
Signed Eze
7 Dec 2024, 03:24 UTC≈3,720 views3 reactionsread 8 August 2026 Photo
👇👇
👍2❤1
Signed Eze
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @nuEnazeg. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.