18 Dec 2020, 08:20 UTC397 viewsread 10 August 2026 ጁምዓ ቀን ከሚቀሩ ምዕራፎች
ውስጥ ሱረቱል ከህፍ አንዱ ነው።በመሆኑም በተወዳጅ የአለማችን ቃሪዎችን መርጣችሁ ታዳምጡ ዘንድ በቀጣይ ሊንኮች ቀርቦላችኋል
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
▿▿▿▿▿▿▿▿▿▿▿▿▿▿▿▿▿▿▿▿▿▿▿▿▿▿▿▿▿▿▿▿▿▿▿
◎➘➘➘➘➘➘➘➘➘
⓵ኛ ኢስላም ሱብሂ ⬇➴➴➴
➠https://t.me/wequl_Rebi_zidni_elmen/2823
➚
◎◎◎◎◎◎◎◎◎◎◎◎◎◎◎◎◎◎◎◎◎◎◎◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉
⓶ኛ አብዱሯህማን ሱደይስ ➘
➠https://t.me/wequl_Rebi_zidni_elmen/2732
➚➚
◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈
⓷ኛ ማሂር አልሙዓቂሊ ⬇⬇⤵⤵
➠https://t.me/wequl_Rebi_zidni_elmen/2733
➚➚
◍◍◍◍…
Signed Àhmedin Seid
16 Dec 2020, 18:52 UTC202 viewsread 10 August 2026 💥💥💥✨✨✨💥💥💥
♨️ #የአህባሽ እውነታ በመረጃ ሲጋለጥ !!
♨️ #እውነታን ለፈለገ በግልፅ መረጃ የቀረበ !!
👏 #አህባሽ በዱኣእ (በልመና) : –
#ኣሕባሽ በርግጥ #ይለምናሉ፡፡ ግን #በብዛት #በህይወት ያለ #ሰው #አያስቸግሩም! #ከሞተ #ሰው ነው #የሚለምኑት!
(ቡግየቱጧሊብ፡ 8፤ ሶሪሑልበያን፡ 57-58፤ አደሊሉል ቀዊም፡ 173) #ይመልከቱ ‼
ወይም #ከድንጋይ ነው #በረካ #የሚፈልጉት!!
(ሶሪሑልበያን፡ 58፤ ኢዝሃሩል ዐቂደቲሱኒያህ፡ 244) #ይመልከቱ ‼
#በስራ ቦታዎች ላይ ሆንላቸው ተፍ ተፍ በማለት የስራ ቦታዎችን አያጨናንቁም፡፡ ይልቅ #ጫት ነው #የሚቅሙት፡፡ እስኪ #ዐስር ሶላት ላይ #የማይገኙ #የሱፍያ #ኢማሞችን ቁጠሩ፡፡ እንግዲህ…
Signed Àhmedin Seid
29 Oct 2020, 17:52 UTC173 viewsread 10 August 2026 Forwarded from @yeilmkazna
📮 #ቢድዓ ማሰቢያህን ሲጋርደው:–
◈•┈┈·•┈┈·•┈┈·•┈┈·•┈┈·•◈
🔘 ረሱል ﷺ የተወለዱበት ሳይሆን #የሞቱበት እንደሆነ እርግጥ የሆነን ቀን ታከብራለህ‼️
◈•┈┈·•┈┈·•┈┈·•┈┈·•┈┈·•◈
Signed Àhmedin Seid
27 Jun 2020, 19:21 UTC249 viewsread 10 August 2026 👉 አል ኢማም ኢብኑ ባዝ ( ረሂመሁላህ ) ስለ ጫትና ሲጋራ እንዲህ ተብለው ተጠየቁ ፡
❓ጥያቄ፡- ክቡር ሸኽ ስለ ጫት እና ሲጋራ የኢስላም ብይን ምንድን ነው ?
🔊መልስ፡- ጫትና ሲጋራ ሃራም መሆናቸው ምንም ጥርጥር የለውም ፡፡ የጫትን ሃራምነት አስመልክቶ ኡለሞች በርካታ ኪታቦችን ፅፈዋል፡፡ ከነሱም መካከል የቀድሞው የሳዑዲ አረቢያ ሙፍቲ ሸይኸ ሙሃመድ ኢብኑ ኢብራሂም አል-ሸይኽ ( ረሂመሁላህ ) አንዱ ናቸው ፡፡ በጥቅሉ ሙስሊሞች ላይ ግድ የሚሆነው ጫትና ሲጋራን ሊተዋቸው እና ሊጠነቀቋቸው ይገባል ፡፡ ጫትና ሲጋራን መግዛትም ሆነ መሸጥ እናም በነሱ መነገድ አይቻልም(ሃራም) ነው፡፡ የጫትና ሲጋራ ገንዘብ ሃራም ናቸው ፡፡ ሙስሊሞችን ከነዚህ ነገሮች አላህ ያር…
Signed Àhmedin Seid
5 Jun 2020, 19:03 UTC224 viewsread 10 August 2026 🌷በተውሂድ እንፅና🌷
👉ዱንያ ዱንያ ስንል አኸይራ ቀረና፣
👉ሽርክና ቢድዐው ገኖ በጎዳና፣
👉መከራው ባሰብን ሚዛኑን ሳተና፣
👉ወንድም እህቶቼ ስሙኝ በጥሞና፣
👉ነገ የቂያም ቀን መጠየቅ አለና፣
👉አጥብቀን እንያዝ የነቢዩን ሱና፣
👉የጀሊሉም ቁጣ በኛ እንዳይጠና፣
👉ያአህባበል ኪራም በተውሂድ እንፅና።
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
✍ኢብን ሰኢድ
Signed Àhmedin Seid
24 May 2020, 19:58 UTC240 viewsread 10 August 2026 የሸዋልን ፆም አደራ ‼️‼️⁉️
የአሏህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል
«ረመዷንን ፆሞ ከሸዋል ስድስት ቀናትን አስከትሎ የፆመ አመቱን እንደፆመ ይቆጠርለታል።»
📜 ሰሒህ አትርሚዚ
@alhadiislamiccenter
Signed Âbúmüjãhīd
24 May 2020, 07:27 UTC220 viewsread 10 August 2026 የዒደል ፊጥር ተክቢራ ማብቂያና መጀመሪያ ጊዜው መች ነው???
ታላቁ ዓሊም ኢብኑ ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ:–
«የተክቢራ መጀመሪያ ጊዜው፣ ፀሃይ ከገባችበት የዒድ ለሊት (ማለትም ነገ ዒድ ነው ሲባል ማታውን) ይጀምራል።
የማብቂያ ጊዜው ደግሞ:– ሰዎች የዒድ ሶላትን ሰግደው ከተበተኑ ያበቃል።» ይላሉ። መጅሙዕ አልፈታዋ 16/271
IbnShifa
@alhadiislamiccenter
Signed Âbúmüjãhīd
24 May 2020, 02:45 UTC190 viewsread 10 August 2026 📮🎈 عيدكم مبارك!
🕌 تقبل الله منا ومنكم صالح الاعمال!
📮🎈 ዒድ ሙባረክ!
🕌 አላህ ከኛም ከናንተም በጎ ስራችንን ይቀበለን!
@alhadiislamiccenter
Signed Âbúmüjãhīd
22 May 2020, 18:23 UTC171 viewsread 10 August 2026 🔴 ነገ የረመዳን ማሟያ ነው*
ከሳውዲ ከፍተኛ ፍርድቤት ይፋ መግለጫ እሳካሁን ባይወጣም ለሳውዲ ዲዋን አልመለኪ ቅርበት ያላቸው ምንጮች እንዳደረሱን በሳውዲ ጨረቃ አልታየችም። በመሆኑም ነገ ቅዳሜ የረመዷን የመጨረሻ ቀን ይሆናል። እሑድ ደግሞ ሸዋል 1 ዒደል ፊጥር ይሆናል።
ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሳሊሀል አዕማል
عاجل: غدًا المكمل لشهر رمضان في السعودية ، وعيد الفطر يوم الأحد ، وذلك بعد تعذر رؤية #هلال_شوال أخبار السعودية
@alhadiislamiccenter🌹
Signed Âbúmüjãhīd
21 May 2020, 21:07 UTC161 viewsread 10 August 2026 File
📮ልዩ የዒድ መልዕክት
🏡📮 ሰላትል-ዒድን ቤት ውስጥ የመስገድ ብይን እና አሰጋገዱ
🏡📮صفة صلاة العيد في البيوت
🎙ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
•┈┈•◈◉✹❒🔸❒✹◉◈•┈┈•
@yeilmkazna
Signed Âbúmüjãhīd
5 May 2020, 03:14 UTC184 viewsread 10 August 2026 የነብያት መልእክትና "የአባቶቻችንን መንገድ አንለቅም" ሙግት
ሸይኽ ኢልያስ አህመድ - በዋልታ ቲቪ ከተናገረው
ሽርክ ማለት በአምልኮ ደረጃ ሌሎችን ከአላህ ጋር ማጋራት ነው። ይህ ደግሞ ትልቅ በደል ነው። አላህ በቁርአን ላይ "ሽርክ ትልቅ በደል ነው" ይለናል። ተውሒድን በዚህ መገለጫ መሰረት አሟልቶ ከሽርክ መጠንቀቅ የነብያት ጥሪ ነበረ። ይህ ጥንትም የነበረ አስተምህሮት በመሆኑም ትክክለኛውና ጥንታዊው ብሎም "ነባር" ሊባል የሚገባው ይህ የነብያት አስተምህሮት ይህ ተውሂድ ነው። በተቃራኒው ደግሞ ከዚህ በኋላ የመጡ አስተምህሮቶች ባጠቃላይ ትክክለኛውን አስተምህሮ የሚጥሱ እስከሆኑ ድረስ መጤ ሊባሉ የሚገባቸው እነሱ ናቸው። አንዳንድ ሰዎች ዘንድ የሚፈጠሩ ብዥ…
Signed Âbúmüjãhīd
5 May 2020, 03:07 UTC219 viewsread 10 August 2026 ተውሒድን በመገለጫዎቹ መሰረት አሟልቶ ከሽርክ መጠንቀቅ የነብያት ጥሪ ነበረ። ይህ ጥንትም የነበረ በመሆኑም ትክክለኛውና ጥንታዊው ብሎም ነባር ሊባል የሚገባው ይህ የነብያት አስተምህሮት ይህ ተውሂድ ነው! በተቃራኒው ከዚህ በኋላ የመጡ አስተምህሮቶች ባጠቃላይ ትክክለኛውን አስተምህሮ የሚጥሱ እስከሆኑ ድረስ መጤ ሊባሉ የሚገባቸው እነሱ ናቸው!!
ሸይኽ ኢልያስ አህመድ በዋልታ ቲቪ
@alhadiislamiccenter
Signed Âbúmüjãhīd
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @alhadiislamiccenter. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.