20 Jan 2022, 04:10 UTC284 views2 reactionsread 10 August 2026 Forwarded from @tebebmediaethiopiaPhoto
#SafaricomEthiopia
ወደቻናላችን ለሚገቡና መልእክቱን ለሚያጋሩ ቤተሰቦቻችን የሽልማት መርሃግብር እያደረግን መሆኑ ይታወቃል የቻናላችን ቤተሰቦች መረጃውን በማጋራት እጅግ ዘመናዊ የ80 ሺህ ብር 2021 ሞዴል አፕል ላፍቶፕ እና የ45 ሺህ ብር አይፎን 13 ፐሮማክስ 2021 ሞዴል እየሸለምን እንገኛለ የዚህ ሳመንት ተሸላማች #ሰላም ካሳ ከሀዋሳ #ሚሮን መስፍን ከአዲስ አበባ ሆነዋል፡፡ እርሶም ይሸለሙ ይህን መረጃ ለ30 ጓደኞቾ ያጋሩ ለሽልማት እጩ ይሆናሉ፡፡ ለብዙ ሰዎች ካጋሩ የመሸለም እድሎ ይሰፋል ፡፡ በቅዲሚያ በሊንኩ ጆይን ያድርጉ ቀጥሎም ያጋሩ ይሸለሙ ፡፡ እንድንተዋወቅ በአዲስ ቻናል መጥተናል ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ https://t.me/+mdlD…
👍2
18 Jan 2022, 16:33 UTC257 viewsread 10 August 2026 Photo
😍መረጃ Tv ወደ አየር ተመልሶዋል
NileSat 7w ተጠቀሚዎች በፊት በነበረበት Frq 11636 V 27500 ይጠቀሙ።
መልካም የጥምቀት በዐል 🙏
አብይ ዲሽ 🔝
14 Jan 2022, 12:45 UTC254 viewsread 10 August 2026 ብዙ ሰዎች ስለ መረጃ ቲቪ እየጠየቃችሁኝ ነው
ይመለሳል የሚል መረጃ እየሰማን ነው
በምን ሳተላይት እንደሆነ አላወቅነም
አዲስ ነገር ካለ እናሳውቃለን
7 Jan 2022, 03:21 UTC231 viewsread 10 August 2026 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
በዓሉ የተጣላ የሚታረቅበት ዘመድ ከወዳጁ አብሮ የሚበላበት ዘንድሮ በተለየ መልኩ በጦርነቱ ለተፈናቀሉ ወገኖች እርዳታ የምናደርግበት ነው።
በዕለተ ልደቱ የሀገራችንን ድል የምንሰማበት ጠላት የሚሸነፍበት ያድርግልን።
በዓሉን ስናከብር ስለ ሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ ፤ ስለፈናቀሉ እና ስለጎዱ ዜጎቻችን ፀሎት በማድረግ ልናስባቸው ይገባል።
በመጨረሻም ፈጣሪ አንድ ሀገራችንን ኢትዮጵያ በቸርነቱ ይጠብቅልን | አሜን።
መልካም በዓል!
አብይ ዲሽ📡📡📡📡📡📡📡📡
ለላቀ ጥራት!
@abiyedish
Channel photo updated
Abiye dish pinned «የ ባለ ገመድ Broadband Internet ዋጋ ቀንሷል ይህ ለTV ቻናል ተጠቃሚዎች ምን የተሻለ ትቅም አለው? ስለምታነቡልን ምስጋና እያቀረብን ለጓደኞቻችሁ Share እንድታረጉ በአክብሮት እንጠይቃለን በቅድሚያ ስንቶቻችን ነን በInternet አማካኝነት የተለያዩ የOnline Appኦችን በመጠቀም በጣም አሪፍ አሪፍ ቻናሎችን እና Programኦችን መመልከት እንደምንችል የምናውቀው? •በቅድሚያ IPTV…»
4 Jan 2022, 14:46 UTC202 viewsread 10 August 2026 የ ባለ ገመድ Broadband Internet ዋጋ ቀንሷል ይህ ለTV ቻናል ተጠቃሚዎች ምን የተሻለ ትቅም አለው?
ስለምታነቡልን ምስጋና እያቀረብን ለጓደኞቻችሁ Share እንድታረጉ በአክብሮት እንጠይቃለን
በቅድሚያ ስንቶቻችን ነን በInternet አማካኝነት የተለያዩ የOnline Appኦችን በመጠቀም በጣም አሪፍ አሪፍ ቻናሎችን እና Programኦችን መመልከት እንደምንችል የምናውቀው?
•በቅድሚያ IPTV ማለት ምን ማለት እንደሆነ እንመለከታለን!
IPTV (Internet Protocol Television) ይህ የቻናል Broadcasting System የሚሰራው ሙሉ በሙሉ በInternet ነው ይህ ማለት ጣሪያችን ላይ የዲሽ ሰሀን ተሰቀለም አልተሰቀለም ያለምንም ገ…
19 Oct 2021, 10:01 UTC267 viewsread 10 August 2026 Photo
EthioSat ብቻ ምትጠቀሙ ሰዎች Amos 4W Satellite ለማስገባት ከፈለጋቹ ግዴታ የ Nilesat ተጠቃሚ መሆን አለባቹ ወይም ሌላ ዲሽ መግዛት አለባቹ!
EthioSat እና Amos አንድላይ አይሰራም አቅጣጫቸው የተለያየ ነው!
ከ Amos ጋር አንድላይ የሚሰራው የድሮው NileSat ብቻ ነው!
👉 EthioSat ወደ መስራቅ አቅጣጫ እራሱን የቻለ ዲሽ ይፈልጋል
👉 Amos 4W ወደ ምዕራብ አቅጣጫ እራሱን የቻለ ዲሽ ይፈልጋል!
በፎቶ እንደምታዩት Amos እና Nilesat አንድላይ መስራት ይቻላል!
11 Sept 2021, 04:04 UTC274 viewsread 10 August 2026 Photo
የተከበራችሁ አብይ ዲሽ ቤተሰቦች!
እንኳን ለ2014 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሰን!
🌼መጪው አዲስ ዓመት 2014 ዓ.ም የሠላም፣ የፍቅር፣ የጤና፣ የደስታ፣ የአንድነት እና የዕድገት ይሁንላችሁ፣ ይሁንልን! በዓሉ ከመላው ቤተሰቦቻቹ ጋር የጤና እና የፍቅር ይሁንላቹ ! መጪው አመት የስኬት እንዲሁም የሀሴት ይሁንልን ! ከምንም በላይ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን !
🌼አዲስ ዓመት የአዲስ ተስፋ፣ የአዲስ ሥራ እና የአዲስ ውጤት መነሻ ወቅት ነው፡፡ አሮጌውን ዓመት ሸኝተን አዲሱን ዓመት ስንቀበል ባለፈው ዓመት ያከናወንናቸውን መልካም ተግባራት በማጠናከር እና ያላከናወንናቸውን ደግሞ በተሻለ መንገድ በመፈጸም ውጤታማ ለመሆን በአዲስ መንፈስ የምንነሳበት ጊዜ ሊሆን…
7 Sept 2021, 15:06 UTC218 viewsread 10 August 2026 Photo
🌍 የአፍሪካ ሀገራት የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ
ተጠናቀቀ ⏰
🇪🇹 ኢትዮጵያ 1-0 ዚምባብዌ 🇿🇼
አስቻለው ታመነ
🏟 ባህር ዳር ስታዲየም
31 Aug 2021, 16:51 UTC219 viewsread 10 August 2026 File
File, posted without a caption
28 Aug 2021, 10:42 UTC248 viewsread 10 August 2026 Photo
😱 ዛሬ ቅዳሜ የ Arsenal vs Man City ጨዋታ ነፃ ቻናል FootBall HD ላይ ይከታተሉ።
@abiyedish
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @abiyedish. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.