8 Dec 2025, 04:41 UTC≈4,260 views11 reactionsread 18 August 2026 Photo
20ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል እየተከበረ ነው
20ኛው የኢትዮጵያ የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ እየተከበረ ነው።
'ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለህብረ ብሔራዊ አንድነት' በሚል መሪ ሀሳብ እየተከበረ በሚገኘው በዓል ላይ ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎችን ጨምሮ በርካታ እንግዶች ታድመዋል።
በዓሉ መላው ኢትዮጵያውያንን የሚያስተሳስር፣ ብሔራዊ ጥቅሞች ላይ የጋራ ተግባቦት በመፍጠር ለኢትዮጵያ ማንሰራራት ጉዞ ምቹ መደላድል የሚፈጠርበት መሆኑ ተገልጿል።
እንዲሁም በፌደራሊዝም እና በህገ መንግሥታዊ አስተምህሮ ላይ ግንዛቤ ለማስጨበጥ የሚኖረው ሚና የላቀ ነው ተብሏል።
ከነጠላ ይልቅ የጋ…
❤11
6 Dec 2025, 04:14 UTC≈3,350 views10 reactionsread 18 August 2026 Photo
ለጉልበት ሥራ ወደ አዳማ የሄዱ የስልጤ ዞን ወጣቶች 'ታፍነው ወደ ወታደራዊ ማሰልጠኛ መወሰዳቸውን ዘሀበሻ ዘገበ ።
ለጉልበት ሥራ ወደ አዳማ የሄዱ የስልጤ ዞን ወጣቶች 'ታፍነው ወደ ጦር ማሰልጠኛ
ተወሰዱ'' ሲሉ ቤተሰቦች ቅሬታ እንደቀረቡለት ዘግቧል ።
በስልጤ ዞን ሚቶ ወረዳ የሸፎዴ ደባር ቀበሌ ነዋሪ የሆኑና ለጉልበት ሥራ ወደ ኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ ያቀኑ ከ2ዐ በላይ ወጣቶች፣ በፖሊስ ታፍነው ወደ መከላከያ ማሰልጠኛ መወሰዳቸውን ቤተሰቦቻቸው ገለፀዋል ያለው ዘገባው ።
ወጣቶቹ ኑሯቸውን ለማሸነፍ እና ቤተሰቦቻቸውን ለመደገፍ ወደ አዳማ ከተማ የተጓዙ ቢሆንም፣ የከተማው ፖሊስ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ እና ፈቃደኝነት በግዳጅ አፍኖ ወደ ወታደራዊ ስልጠና …
❤10
5 Dec 2025, 15:15 UTC≈2,660 views2 reactionsread 18 August 2026 የቀድሞው የሠላም ሚኒስትር ዴኤታ እና የኦሮሚያ ምክር ቤት አባል አቶ ታዬ ደንደአ ጥፋተኛ በተባሉበት ክስ የሰባት ዓመት ከሁለት ወር እስር ተፈረደባቸው።
አቶ ታዬ ዛሬ አርብ ኅዳር 26/2018 ዓ.ም. የቅጣት ውሳኔ የተላለፈባቸው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሕገ መንግሥት እና በሕገ መንግሥት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች ችሎት ጥፋተኛ በተባሉበት ሕገወጥ የጦር መሣሪያ ይዞ በመገኘት ነው።
የመንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣን እና የክልል ምክር ቤት አባል የነበሩት አቶ ታዬ ሕገ ሕገ ወጥ የጦር መሣሪያ ይዞ በመገኘት እንዲሁም ፍቃድ ሳይኖራቸው በቤታቸው ውስጥ አንድ ታጣፊ ክላሽንኮቭ ጠመንጃ ከ60 ጥይቶች ጋር ተገኝቷል በሚል ክስ ቀርቦባቸው ነበር።
የ…
❤2
5 Dec 2025, 15:14 UTC≈2,050 viewsread 18 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
4 Dec 2025, 14:24 UTC≈2,540 views6 reactionsread 18 August 2026 Photo
በአማራ ክልል መንግሥት እና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) መካከል የዘላቂ ሰላም ስምምነት መደረጉን የአማራ ክልል መንግስት የሆነው አሚኮ ዘገባ ።
በአማራ ክልል መንግሥት እና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) መካከል የዘላቂ ሰላም ስምምነት ተደርጓል።
ስምምነቱ የክልሉ መንግሥት ለሰላም የሰጠው አማራጭ አንዱ አካል የኾነ እና ለቀጣይ የሕዝብ ሰላማዊ እፎይታ መሠረት የሚጥል ነው ተብሏል።
በሁለቱ ወገኖች ስምምነት በአደራዳሪነት የአፍሪካ ኅብረት እና ኢጋድ ተሳትፈዋል።
የሰላም ስምምነቱ በአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ እና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) ተወካይ ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ መካከል ተደርጓል።
በስምምነት ሥነ ስር…
❤5🔥1
3 Dec 2025, 13:10 UTC≈2,730 views3 reactionsread 18 August 2026 Photo
በአዲስ አበባ ያለው የኤች አይ ቪ/ኤድስ ስርጭት ምጣኔ በአገር አቀፍ ደረጃ ከተመዘገበው በእጅጉ ከፍ ያለ ነው ተባለ
በኢትዮጵያ የኤች አይ ቪ ቫይረስ ጋር የሚኖሩ ሰዎች ቁጥር 600 ሺሕ አልፏል።
የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባካሄደው ጥናት፣ በአዲስ አበባ ያለው የስርጭት መጠን 3 ነጥብ 14 በመቶ ሆኖ ሲገኝ፤ የሀገር አቀፉ ምጣኔ ደግሞ 0 ነጥብ 83 በመቶ እንደሆነ አስቀምጧል።
የቫይረሱ ስርጭት ከ0 እስከ 14 ዓመት ዕድሜ ያላቸው ሕጻናት 16 በመቶ፣ ከ15 እስከ 24 ዓመት ዕድሜ ያላቸው ወጣቶች 34 በመቶ እንዲሁም፤ 25 ዓመት እና ከዛ በላይ የሆኑ አዋቂዎች ደግሞ 51 በመቶ የሚሆነውን ቁጥር ይሸፍናሉ።
እ.ኤ.አ በ2024/2025 በጀት …
❤3
4 Nov 2025, 18:29 UTC≈4,090 views14 reactionsread 18 August 2026 Photo
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን " ትላንትም 5 ምእመኖቼ ተገድለውብኛል " አለች።
" በአርሲ መርቲ ወረዳ የሚኖሩ 5 ኦርቶዶክሳውያን ተገድለው ፤ 3 ምዕመኖቼ ታግተው ተወስደዋል " ነው ያለችው።
" ግድያው እና እገታው የተፈጸመው በትናንትናው ዕለት ጥቅምት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ጋዶ ቀበሌ ነው " ብላለች።
" 5 ምእመናን የእርሻ ሥራቸውን አጠናቀው ምሳቸውን እየበሉ ባሉበት ጊዜ ነው በታጠቂዎች በተከፈተባቸው የተኩስ የተገደሉት " ስትል አክላለች።
ሥርዓተ ቀብራቸው በአቦምሳ ከተማ በሚገኘው በደብረ ገነት ትንሣኤ ብርሃን መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን እንደተፈጸመ ገልጻለች።
የታገቱት 3 ምእመናን እስከ አሁን የደረሰቡት እ…
❤8😢4👍2
2 Nov 2025, 18:06 UTC≈3,690 views8 reactionsread 18 August 2026 Photo
በራያ አዘቦ አከባቢ በህወሓት ታጣቂዎች በትግራይ ሰላም ሀይሎች መካከል ውጊያ መቀስቀሱን ከስፍራው የደረሰን ሰበር መረጃ አመላከተ ።
በህወሓት መካከል የተፈጠረውን መከፋፈል ተከትሎ ከህወሓት አፍንግጦ የወጣው ራሱን የትግራይ ሰላም ሀይል ብሎ የሚጠራው ታጣቂ ሀይል በትግራይ አጎራባች አከባቢዎች መደራጀቱ ይታወቃል ።
እነዚህ ታጣቂዎች በፌዴራል መንግስት ድጋፍ እንደሚደረግላቸው የህወሓት ከፍተኛ አመራሮች በተደጋጋሚ በህወሃት ይናገራሉ ።
እነዚህ ሀይሎች በአሁኑ ሰአት በአፋር ክልል በራያ አዘቦ እና በዘልቃይ ጠገዴ ሰቲት ሁመራ አከባቢዎች በስፋት እየተንቀሳቀሱ እንደሚገኙ እየተነገረ ይገኛል ።
በዛሬው እለትም በራያ አዘቦ በሚንቀሳቀሰው የትግራይ የሰላም ሀይል…
❤7👍1
2 Nov 2025, 08:37 UTC≈2,650 views13 reactionsread 18 August 2026 Photo
ኤርትራ፣ የኢትዮጵያን የባሕር በር ፍላጎት ለመግታት የመከላከያ ኃይሏን በማጠናከርና ቀጠናዊ ተጽዕኖዎችን በመፍጠር ላይ መኾኗን የአገሪቱ ማስታወቂያ ሚንስቴር ዛሬ ለኤርትራ ሕዝብ በትግሬኛ ባሠራጨው ጽሁፍ ላይ አስታውቋል።
ተጽዕኖ ፈጣሪ አገራትና ዓለማቀፍ ድርጅቶች የኢትዮጵያን አካሄድ እንዲያወግዙና ኢትዮጵያ ቀጠናዊ ግጭት ከመቀስቀስ እንድትቆጠብ ግፊት እንዲያደርጉ የጠየቀው ሚንስቴሩ፣ ኤርትራ ከቀይ ባሕር አዋሳኝ አገራት ጋር የኹለትዮሽ ትብብሯን ለማጠናከር ጥረት እያደረገች መኾኗን ገልጧል።
ሚንስቴሩ፣ ኤርትራ ለኢትዮጵያ የባሕር በር አልባነት ተጠያቂ እንዳልኾነች ኹሉ የኢትዮጵያን የባሕር በር ሕልም እውን የማድረግ ግዴታም የለባትም ብሏል።
የኢትዮጵያ መንግሥ…
❤7💩4😁2
1 Nov 2025, 09:37 UTC≈2,840 views4 reactionsread 18 August 2026 Photo
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክርቤት በሰሞኑ በምስራቅ አርሲ ዞን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ምእመናን ላይ የተፈፀመውን ሀይማኖት ተኮር ግድያ አወገዘ ።
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በአርሲ ዞን አስተዳደር በጉና በመርቲ :በሸርካ እና በሆሎንቆ ዋቢ ወረዳዎች ውስጥ በሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታዮች ላይ ጥቅምት 14 እና15 2018 እንዲሁም ጥቅምት 18 ና 19 /2018 ወገኖቻችን ላይ በተኙበት ማንነታቸው ባልታወቁ ታጣቂዎች በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እና የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ካወጧቸው መግለጫዎች ለመረዳት ችለናል ያለው ጠቅላይ…
❤4
1 Nov 2025, 05:31 UTC≈2,710 views7 reactionsread 18 August 2026 ዜጎች እየሞቱ ልማት እና ብሄራዊ ጥቅም የለም
በወቅታዊ ጉዳዮች የጥበብ ሚዲያ አቋም
በሀገራችን የዜጎች በሰላም ወጥቶ የመግባት ሁኔታ በከፍተኛ ሁኔታ ተሸርሽሮ በህይወት የመኖር ሰብዓዊ መብት አደጋ ላይ ወድቋል ።
በተለይም የማያባራ ጦርነት ባለባቸው ኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች ከተፋላሚ ሀይሎች ውጪ ብዙ ንፁሃን ዘግናኝ በሆነ ሁኔታ ሲገደሉ እየተመለከትን እንገኛለን ።
ለዚህ ግድያ መንግስት ታጣቂዎችን ተወቃሽ እያደረገ ታጣቂዎችም መንግስታትን እየከሰሱ ገዳዩ ማን እንደሆነ በግልጽ ሳይታወቅ ህጋዊ ተጠያቂነት ሳይሰፍን የሺሆች ደም እንዲሁ በከንቱ ፈሶ ቀርቷል ።
የኢትዮጵያ መንግሰት ለዜጎቹ ሞት አዝኖ መግጫ አይሰጥም የመንግስት ሚዲያዎች ምንም ያህል ሰላማዊ ዜ…
❤5👍2
1 Nov 2025, 05:29 UTC≈3,320 viewsread 18 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @tebebmediaethiopia. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.