የታላቁ ህዳሴ ግድብ እውነታዎች...... 👉 ግድቡ 5,150 ሜ.ዋ ሀይል የማመንጨት ሀይል አለው 👉 13 የሀይል ማመንጫ ዩኒቶች (ተርባይኖች) የተገጠሙለት ነው 👉 እያንዳንዱ ተርባይን 375 ሜ.ዋ በላይ የማመንጨት አቅም አለው 👉 ግድቡ 145 ሜትር ወደ ላይ ይረዝማል፤ ወደ ጎን ደግሞ 1.8 ኪ.ሜ የሚሸፍን ሆኖ ነው የተገነባው 👉 ከዋናው ግድቡ ሞልቶ የሚወጣው ውሃ ሳድል ግድብ (ኮርቻ ግድብ) ውስጥ ይከማቻል 👉 ኮርቻ ግድብ 50 ሜትር ርዝመት ያለው ሲሆን ወደ ጎን 5.2 ኪ.ሜ የሚሸፍን ነው 👉 በአጠቃላይ የህዳሴ ግድብ 74 ቢሊየን ኪዩቢክ ሜትር ውሃ የመያዝ አቅም ያለው ግድብ ነው። 👉 አጠቃላይ እስካሁን ባለው መረጃ ለታላቁ የህዳሴ ግድብ 16.2 …

Channel
ዘሀገረ~ኢትዮጵያ
@ZHagerEthiopia
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
401subscribers
-10 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001155866123 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @ZHagerEthiopia |
| Created | Between 1 December 2018 and 10 December 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 13 September 2026 |
| Measurements held | 7 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 13 September 2026 |
| On Telegram | t.me/ZHagerEthiopia |
Topic
National news — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 22 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 99% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 13 Sept 2026, 16:59 | 401 | -3 |
| 4 Sept 2026, 22:37 | 404 | -1 |
| 27 Aug 2026, 09:37 | 405 | -3 |
| 21 Aug 2026, 01:44 | 408 | -1 |
| 14 Aug 2026, 00:55 | 409 | -2 |
| 6 Aug 2026, 19:33 | 411 | no change |
| 6 Aug 2026, 16:32 | 411 | first reading |
Engagement
17 posts held, back to 10 December 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 17 posts for this entry, the most recent from 20 February 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
ጠ/ ሚ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው በሦስተኛው የቱርክ አፍሪካ አጋርነት ጉባኤ ለመሳተፍ ቱርክ፣ ኢስታንቡል ገብተዋል። @ZHagerEthiopia @ZHagerEthiopiaBOT
#መልካም_ዜና የኢትዮጵያን አሜሪካን ሲቪክ ካውንስል ትላንት ከከፍተኛ የአሜሪካ ባለስልጣናት ጋር ባደረገው ስብሰባ መሰረት፣ ኢትዮጵያን በጅኖሳይድ ለመጠየቅ በሴኔት ቢሮ የታሰበው #HR_4350 ውስጥ #አንቀፅ_6464_ከረቂቅ Determination of potential Genocide or crimes Against Humanity የሚለው ሙሉ በሙሉ ህጉ መሰረዙን ይፋ አድርጎል። ይሄ ስኬት በድል እንዲጠናቀቅ ሌት ተቀን የሰራችሁ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ ምስጋናችን ይድረሳችሁ። ከተባበርን ከለፋን፣ የትብብራችን ሀይልና የላባችንን ውጤት ማንም አይወስድብንም ! Via: suleman abdela @ZHagerEthiopia @ZHagerEthiopiaBOT
በትግራይ፣ አማራና አፋር ክልሎች የተፈፀሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ለመመርመር ዶ/ር ታደሰ ካሳ ተሾሙ! በትግራይ፣ አማራና አፋር ክልሎች የተፈፀሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ለመመርመር፣ ጥፋተኞችን በህግ ተጠያቂ ለማድረግና ተጎጂዎችን መልሶ ለማቋቋም የተመሰረተው የሚኒስትሮች ግብረ-ሃይል ዶ/ር ታደሰ ካሳን የግብረ-ሃይሉ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አድርጎ መሾሙን አሳውቋል፡፡ @ZHagerEthiopia @ZHagerEthiopiaBOT
✍️ የራስ ተፈሪ ማህበረሰብ #nomore ሰልፍ በጀማይካ ~~~~~~~~~~~~ ጀማይካውያን የራስ ተፈሪ ማህበረብ አባላት በኪንግስተን #kingston ከተማ በኢትዮጵያ ላይ የሚካሄደውን የምዕራብ ሃገራት ጫና እና የሚዲያ ዘመቻ የሚቃወም ሰልፍ አካሂደዋል። በዋና ከተማዋ በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ደጅ ላይ የባይደን አስተዳደር አቋምን የሚተች መፈክር አሰምተዋል። እንደ ኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒሰቴር መረጃ ሰልፈኞቹ የአሜሪካ መንግስት የኢትዮጵያን ሉዐላዊነት እንዲያከብር፣ በውስጥ ጉዳይ የሚያደርገውን ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም እና ሚዛናዊ እንዲሆን ጠይቀዋል። #nomore #GreatEthiopianHomecoming ሰላም ሙሉጌታ @ZHagerEthiopia @ZHa…
"የኢትዮጵያ ሰላም ተከብሮ ሕዝቡ በሰላም ወጥቶ እስኪገባ ድረስ ማንኛውንም መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን " ሜጀር ጄኔራል ይልማ መርዳሳ @ZHagerEthiopia @ZHagerEthiopiaBOT
ኦሚክሮን የተሰኘው ልውጡ የኮሮና ተህዋሲ በታላቋ ብሪታንያ በፍጥነት እየተዛመተ መሆኑ ተገለፀ። በተለይ በለንደን ከተማ በተህዋሲው ከተያዙ ሰዎች 30 በመቶው ላይ አዲሱ ልውጥ ተህዋሲ ሊረጋገጥ መቻሉን አንድ ባለስልጣን ገልጸዋል። እንደ ጤና ባለስልጣናት ገለጻ በታላቋ ብሪታንያ በታህሳስ ወር አጋማሽ ላይ ኦሚክሮን ዋነኛው የኮሮና ተህዋሲ ሊሆን ይችላል። የስኮትላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ኒኮላ ስተርጅን ብሪታኒያ ውስጥ ከሚከሰት « የኮሮና ማዕበል» ሕዝቡ እንዲጠነቀቅ አሳስበዋል። አርብ ዕለት በአስራ አንድ ወራት ውስጥ ከፍተኛ የተባለው ቁጥር ተመዝግቧል። በዚህም መሰረት በ24 ሰዓታት ውስጥ 58,194 አዲስ ሰዎች በተህዋሲው ተይዘዋል። @ZHagerEthiopia …
ሳሙኤል ኢቶ የካሜሩን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሆኖ ተመርጧል።(FECAFOOT) @ZHagerEthiopia @ZHagerEthiopiaBOT
ሰበር ዜና!! የወልድያ መቀሌ ጎዳና በኢትዮጵያ ጥምር ጦር መቆረጡ ተገለፀ! ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሚመሩት የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት፣ በአሸባሪው ወራሪ ላይ በሰነዘሩት ክንደ ብርቱ ማጥቃት፣ በምሥራቅ ግንባር ስትራቴጂያዊ የሆኑትንና ወራሪው በፍጻሜ ዋዜማ ላይ መሆኑን የሚያሳዩትን የዞብል ሠንሠለታማ ተራሮችን ጨምሮ ከፍተኛ ወታደራዊ ጠቀሜታ ያላቸውን የአርጆ፣ ፎኪሳ እና ቦረን ከተሞችን ተቆጣጥሯል፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ የጉራ ወርቄ አካባቢዎችን በመቆጣጠር የወልድያ መቀሌ ዋናውን አውራ ጎዳና በመቁረጥ ጠላት መውጫ አጥቶ ነፍስ ውጪ ነፍስ ግቢ ውስጥ እንዲገባ አድርጎታል፡፡ይህ በእንዲህ እንዳለ በዚሁ ግንባር የድሬ ሮቃና የሶዶማ ከፍተኛ ወታደራዊ ጠቀሜታ ያ…
በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን ሐሮ ሊሙ ወረዳ 19 ሰዎች በኦነግ ሸኔ ተገደሉ በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን ሐሮ ሊሙ ወረዳ፣ 19 ንጹኃን ሰዎች በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሽብርተኝነት በተፈረጀው ኦነግ ሸኔ መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ ገለጹ። የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች በሠነዘሩት ጥቃት 10 ንጹኃን ዜጎች መገደላቸውንና 20 የቀን ሠራተኞች መታገታቸውን ነው። 10ሩ ሰዎች ከመገደላቸው በፊት፣ ዘጠኝ ንጹኃን ዜጎች እንደተገደሉና 12 ሰዎች እንደታገቱ የተመላከተ ሲሆን፣ በሳለፍነው ሳምንት በአጠቃላይ 19 ንጹኃን ዜጎች መገደላቸውንና 32 ሰዎች መታገታቸውን ነዋሪዎቹ ተናግረዋል። ሰዎቹ የተገደሉት በሊሙ ወረዳ መንደር ስደስት እና መንደ…
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን እንዲቋቋም ወሰነ❗️ ምክር ቤቱ ትናንት አርብ ታህሳስ 1/2014 ዓ/ም ባካሄደው ሁለተኛ መደበኛ ስብሰባ በቀረበለት የኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። በቅርቡ ሁሉን አካታች የሆነ ብሄራዊ የምክክር መድረክ ማካሄድ እንደሚጀመር ጠ/ሚ ዐቢይ ተናግረዋል። መሠረታዊ በሚባሉ አገራዊ ጉዳዮች በተለያየ ጎራ የተሰለፉ የፖለቲካ ልሂቃንም ሆኑ ምልዓተ ህዝቡ ተቀራራቢና በአገራዊ አንድነት ገንቢ አቋም እንዲይዙ ለማድረግ አካታች አገራዊ ምክክሩን ተግባራዊ ለማድረግ በገለልተኝነት ለመምራትና ለማስተባበር የሚችል ቅቡልነት ያለው ተቋም ማቋቋም አስፈላጊ ሆኖ በመገ…
✍️ ጠላት ሲወጣ - ወዳጅ ይገባል !! ስለወጡት ሳይሆን ስለ ገቡት ይህችን ላካፍላቹ ፤ በኢትዮጵያ ጉዳይ ሸርተት እንዃን ማለትን የማታውቀው ኩባ በኢትዮጵያ አዲስ አምባሳደር ሾማለች። አምባሳደር ጆርግ ኤፍ.ኤል ኒኮላስ የሹመት ደብዳቤ ቅጂ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኘሮቶኮል ጉዳዮች ምክትል ሹም ለክቡር አምባሳደር አለማየሁ ሰዋአገኝ አቅርበዋል። አምባሳደር ጆርግ ታዲያ ምን አሉ መሰላቹ ፦ " በአሁኑ ወቅት አንዳንድ ሀገራት በኢትዮጵያ ላይ የተቀናጀ ጫና እና የሃሰተኛ የሚድያ ዘመቻ እያካሄዱባት እንደሆነ እናውቃለን፤ የኩባ መንግስት ይህን ድርጊት በፅኑ ያወግዛል። ኩባ እንደ ቀድሞ ሁሉ ከኢትዮጵያ ጎን ናት ። አስፈላጊውን ዲኘሎማሲያዊ ድጋፍ ሁሉ ለኢትዮጵያ…
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @ZHagerEthiopia. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 1
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 1
- vacant every time we have ever looked
@ZHagerEthiopia named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all. A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 17 posts, 8 August 2026 – 8 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 13 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ዘሀገረ~ኢትዮጵያ” (@ZHagerEthiopia), 401 subscribers as measured 13 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/ZHagerEthiopia.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.