ትምህርት ቤቶችን ዳግም መክፈት በሚቻልበት ሁኔታዎች ላይ የቀረበ የውሳኔ ሀሳብ! የ8ኛና የ12 ክፍል መልቀቂያ ፈተናዎችን በተመለከተ፡- - የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሕዳር 22 እና 23 ቀን 2013 ዓ.ም ይሰጣል ተብሏል፡፡ - የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሕዳር 28 እስከ ታህሳስ 1 ቀን 2013 ዓ.ም ይሰጣል ተብሏል፡፡ ትምህርት ቤቶችን ዳግም ለመክፈት በቀረበው የውሳኔ ሃሳብ መሰረት፡- - በገጠር ወረዳ እና ቀበሌ ከተሞች የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ጥቅምት 9 ቀን 2013 ዓ.ም ትምህርት እንዲጀምሩ - በሁሉም የዞን እና የክልል ከተሞች የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ጥቅምት 16 ቀን 2013 ዓ.ም ትምህርት እንዲጀምሩ - በአዲስ አበባና በፊንፊኔ ዙሪያ …

Channel
World Media
@world7INFORMATION
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
67subscribers
+0 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001299570363 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @world7INFORMATION |
| Description | world media |
| Created | Between 1 March 2018 and 7 August 2020— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 10 August 2026 |
| Last confirmed live | 10 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/world7INFORMATION |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 10 Aug 2026, 01:17 | 67 | no change |
| 6 Aug 2026, 16:54 | 67 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 7 August 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 24 September 2020. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Photos
- 158
- Videos
- 5
- Links
- 306
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 10 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
Recent posts
ዩኒቨርሲቲዎች እንዴት ተማሪዎችን ይጠራሉ ? (ከMoSHE ያገኘነው ተጨማሪ መረጃ) - ዩኒቨርሲቲዎች እስከ መስከረም 25 ደረስ ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጁ መሆናቸውን /ዝግጅት ማድረጋቸውን/ ለMoSHE ያሳውቃሉ። - ከዚህ በመቀጠልም የዩኒቨርስቲዎችን ዝግጁነት የሚያረጋግጠው ግብረ-ኃይል በዩኒቨርስቲዎቹ በአካል በመገኘት ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጁ መሆናቸውን ይመለከታል /ያረጋግጣል/። - ግብረ ኃይሉ ጤና ሚኒስቴር ባወጣው ፕሮቶኮል መሰረት ዩኒቨርሲቲዎች ዝግጁ መሆናቸውን ካረጋገጠ በኃላ ተማሪዎቻቸውን እንዲጠሩ ፍቃድ ይሰጣል። - ይህ ማለት ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች በአንድ ቀን/በተመሳሳይ ጊዜ ተማሪዎቻቸውን አይጠሩም፤ እንደየ ዝግጅታቸው ተረጋግጦ ተማሪዎችን ለመ…
https://t.me/tikvahethiopia/53173
ለአቶ ልደቱ አያሌው የተፈቀደው የ100 ሺህ ብር የዋስትና ፈቃድ ታገደ፡፡ ዋስትናውን ያገደው የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምስራቅ ሸዋ ተዘዋዋሪ ምድብ ችሎት ነው፡፡ እግዱም በአዳማ ፍትህ ቢሮ አቃቤ ህግ ዋስትናው ላይ ይግባኝ ተብሎ ሲሆን÷ ፍርድ ቤቱ ይግባኝ ያስቀርባል ሲል ዋስትናውን በማገድ መስከረም 19 በቀጠሯቸው እንዲቀርቡ አዟል፡፡ አቶ ልደቱ አያሌው ያልተፈቀደ የጦር መሳሪያ በመያዝ ወንጀል ክስ ቀርቦባቸው እንደነበር ይታወሳል፡፡ (Fbc)
Photo, posted without a caption
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን መልሶ ለመክፈት የሚያስችሉ ሁኔታዎች ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ ፡፡፡፡፡፡፡፡ የጤና ሚኒስትር የዓለም አቀፉ የጤና ድርጅት ያስቀመጣቸውን መስፈርቶች በመተግበር ትምህርት ቤቶችን መክፈት ይቻላል የሚል ምክረኃሳብ ማቅረቡን ተከትሎ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ኃላፊዎች እና ባለድርሻ አካላት ጋር በጅማ ዩኒቨርስቲ የመሰብሰቢያ አዳራሽ እየመከሩ ይገኛሉ፡፡ በውይይታቸው በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ወሳኝ በሆኑ ጉዳዮች እንደሚመክሩና የዩኒቨርስቲዎች ትምህርትን መልሶ ለማስጀመር የተደረገ የዝግጅት ምዕራፍ ስራ ያለበት ደረጃ ገምግመው በአፋጣኝ መሰራት ያለባቸው ሁኔታዎች ላይ አቅጣጫ የሚቀ…
#MOE የግል ትምህርት ቤቶች ምንም አይነት ተጨማሪ ክፍያ ማድረግ እንደማይችሉ የትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል! የ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ከ ነሃሴ 20 ጀምሮ እንዲከናወን ትምህርት ሚኒስቴር ማስታወቁን ተከትሎ ከተማሪዎች ምዝገባ እና ከትምህርት ክፍያ ጋር ተያይዞ ወላጆች ቅሬታን እያቀረቡ ይገኛሉ፡፡ ይህንንም ተከትሎ የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ተከትሎ የትምህርት ሚኒስቴር ያወጣውን የትምህርት ቤት ምዝገባ ክፍያ መመሪያን ተላልፈው ምዝገባ እያከናወኑ ያሉ ትምህርት ቤቶች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ እና ከመመሪያ ውጪ የሰበሰቡትን ገንዘብ ለወላጆች ተመላሽ እንዲያደርጉ አሳስበዋል፡፡ ሚኒስተር ዴኤታ…
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 1,545 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ የ17ሰዎች ህይወት አለፏል፡፡ ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 18,778 የላብራቶሪ ምርመራ 1545 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን የጤና ሚኒስትር ተናግሯል፡፡ባለፋት 24 ሰዓታት የ17 ሰዎች ሕይወት አልፏል፤አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርን 709 አድርሶታል። በሌላ በኩል በትናንትናው ዕለት 534 ሰዎች ማገገማቸው የተነገረ ሲሆን ይህም ከበሽታው የገገሙ ሰዎችን ቁጥር 15,796 አድርሶታል፡፡በአጠቃላይ በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 43,688 ደርሷል፡፡ ምንጭ : ጤና ሚንስተር @ethio_mereja @ethio_merejabot
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 1,638 ሰዎች በኮቪድ-19 ሲያዙ፣ 16 ሰዎች ደግሞ ህይወታቸው አልፏል! ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገው 20,153 የላብራቶሪ ምርመራ 1,638 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ16 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪም 515 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 40,671 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 678 ደርሷል፤ አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 14,995 ደርሷል
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 23,035 የላብራቶሪ ምርመራ 1,829 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ17 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 377 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 37,665 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 637 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 13,913 ደርሷል።
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 21,326 የላብራቶሪ ምርመራ 1,336 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ28 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 370 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 34,058 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 600 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 13,308 ደርሷል።
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 1,386 ሰዎች በኮቪድ-19 ተያዙ! ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 22,101 የላብራቶሪ ምርመራ 1,386 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ28 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 414 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 32,722 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 572 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 12,938 ደርሷል። @ZHagerEthiopia @NatiGoogle
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @world7INFORMATION. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 1
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 1
- vacant every time we have ever looked
@world7INFORMATION named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all.A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 1 post, 10 August 2026 – 10 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 10 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“World Media” (@world7INFORMATION), 67 subscribers as measured 10 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/world7INFORMATION.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.