5 Sept 2026, 05:52 UTC47 views1 reactionsread 5 September 2026 File
🥀🥀[[የመስጂዶች ቱሩፋት እና የፈጅር ሰላት]]🥀🥀
በሚል ዕርስ የተዘጋጀ እጅግ ጣፋጭ እና መካሪ የሆነ ሙሐደራ
🎤በኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ሙሐመድ ሰኢድ ኢብኑ በድሩ حفطه الله تعلا
ስግደትህ በመስጂድ ከሙስሊሞች ጋራ
ሰብስበህ ስትጨርስ የቻልከውን ስራ
ልትፈራ ይገባል እንዳይሆን አቧራ
በኢኽላስ እናርገው አደራ አደራ አደራ
✍️ ሁለት አይነት ሰዎች የከሰሩ ናቸው 1ኛ ጁማ ቀን እንጂ መስጂድ ገብቶ የማያውቅ ወንድ
2ኛ በከፈኑዋ እንጂ ተሸፍና የማታውቅ ሴት ألم نتقيل خسارا
🕌 فِى بُيُوتٍ أَذِنَ ٱللَّهُ أَن تُرْفَعَ وَيُذْكَرَ فِيهَا ٱسْمُهُۥ يُسَبِّحُ لَهُۥ فِيهَا بِٱلْغ…
❤1
4 Sept 2026, 17:58 UTC81 views2 reactionsread 5 September 2026 የ22 ዑለማዎች ሙሉ ስም
❶ ኢማሚ አቡ-ሐኒፋ
♦️ ኑዕማን ኢብን ሳቢት ኢብን ዘውጣ ኢብን መርዙባን
❷ ኢማሚ ማሊክ
♦️ ማሊክ ኢብን ዐነስ ኢብን ማሊክ አል-ሒመይሪይ
❸ ኢማሚ አሽ-ሻፊዒይ
♦️ ሙሐመድ ኢብን ኢድሪስ አሽ-ሻፊዒይ አል-ቁረይሺይ
❹ ኢማሚ አህመድ ኢብን ሐንበል
♦️ አህመድ ኢብን ሙሐመድ ኢብን ሐንበል አሽ-ሸይባኒይ
❺ አል-አውዛዒይ
♦️ ዐብዱረሕማን ኢብን አምር አል-አውዛዒይ
❻ አል-ቡኻሪይ
♦️ ሙሐመድ ኢብን ኢስማዒል አል-ቡኻሪይ
❼ ሙስሊም
♦️ ሙስሊም ኢብን ሐጃጅ ኢብን ሙስሊም አል-ቁሸይሪይ
❽ አቡ-ዳውድ
♦️ ሱለይማን ኢብን አል-አሽዓስ አስ-ሲጂስታኒይ
❾ ኢብን ማጃህ
♦️ ሙሐመድ ኢብን የዚድ ኢብን ማጃህ
❿ አት-ቲርሚዚይ
♦…
👍2
4 Sept 2026, 13:18 UTC93 views2 reactionsread 5 September 2026 Photo
አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው ፡፡
ወጣትነትህን 👉 ከማርጀትህ በፊት
ጤንነትህን 👉 ከመታመምህ በፊት
ሀብትህን 👉 ከመደህየትህ በፊት
ትርፍ ጊዜህን 👉 ቢዚ ከመሆንህ በፊት
ህይወትህን 👉 ከመሞትህ በፊት
ረሱል (ﷺ)
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
https://t.me/QuanteSuna
https://t.me/QuanteSuna
❤1🏆1
4 Sept 2026, 05:26 UTC85 views1 reactionsread 5 September 2026 🎤የጁሙአ ግብዣ እጅግ ውብና ማራኪ ቲላዋ{{سورة الكهف }}አብደላህ ኢብኑ ኸድር 🥀🥀🥀
ጁሙዐም አይደል?
📖﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلّونَ عَلَى النَّبِيِّ يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنوا صَلّوا عَلَيهِ وَسَلِّموا تَسليمًا}
{አላህና መላኢካዎቹ በነቢዩ ላይ ሰለዋት (የአክብሮት ውዳሴና ዱዐ) ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት ዱዐን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡}
💫ከነብዩﷺ በተላለፈው……
🌙«أكثروا الصلاة علي يوم الجمعة وليلة الجمعة فمن صلى علي صلاة صلى الله عليه عشرا »
«ጁሙዐ ቀንና ጁሙ…
👍1
4 Sept 2026, 05:26 UTC80 viewsread 5 September 2026 File
File, posted without a caption
3 Sept 2026, 16:29 UTC91 viewsread 5 September 2026 صلو على حبيبيكم (ﷺ)
{{إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ صَلُّوا۟ عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا۟ تَسْلِيمًا}}
3 Sept 2026, 11:35 UTC56 views3 reactionsread 5 September 2026 Forwarded from @mesjidalsunnahVideo
🔥 የሰለፊያ ደዕዋ የግል ሂሳብ ማወራረጃ አደለችም.....! 🔥
👌 ሸይኽ ሰሊም አል-ሂላል እያለቀሱ ጎርነን ባለ ድምፅ ምርር ያለ መልዕክት እያስተላለፉ ነው።
🤝 ሁላችንም አዳምጠን መልዕክቱን እናሰራጭ እንስራበት።
↪️ https://t.me/mesjidalsunnah/25098
♻️ ሙሉ ኹጥባውን ለማግኘት ⤵️
↪️ t.me/Dr_SaleemAlhilaly/4432
❤2🏆1
3 Sept 2026, 06:02 UTC106 views5 reactionsread 5 September 2026 Photo
ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
﴿إذا تَواجَهَ المُسْلِمانِ بِسَيْفَيْهِما، فقتل أحدُهُما صاحبِه، فَهُما في النارِ قيل: يا رسولَ اللهِ: هذا القاتِلُ فما بالُ المَقْتُولِ؟ قال: أرادَ قَتْلَ صاحِبِه﴾
“ሁለት ሙስሊሞች በሰይፋቸው ለመገዳደል ቢገናኛኙ ገዳዩም ተገዳዩም የእሳት ናቸው አሉ። ሰሀቦችም አንቱ የአሏህ መልዕክተኛ ገዳዩስ እሺ በመግደሉ ይቀጣ ተገዳዩ እንዴት እሳት ሊያገኘው ይችላል? ብለው ጠየቁ። እሳቸውም ጓደኛውን ለመግደል ስላሰበ ነው አሉ።”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 7083
👍3❤1👌1
2 Sept 2026, 13:56 UTC113 views3 reactionsread 5 September 2026 File
🎤 እንተዛዘን በሚል ዕርስ የተዘጋጀ እጅግ ጣፋጭ እና መሳጭ መደመጥ ያለበት ሙሐደራ
👉በኡስታዝ አቡል ሙሰየብ ሐምዛ ኢብኑ ረሻድ حفظه الله تعلا
✍️አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን
ለሌላም ሰው ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ
እጅግ ሰበር ሰበር ሰበር ዜና እንድታዳምጡት ምክሬ ነው
جزاكم الله خير
https://t.me/QuanteSuna
https://t.me/QuanteSuna
https://t.me/QuanteSuna
❤2🏆1
2 Sept 2026, 05:25 UTC121 views7 reactionsread 5 September 2026 Video
#أذكار_الصباح
((اللَّهُمَّ عَالِمَ الغَيْبِ وَالشَّهَادَةِ فَاطِرَ السَّمَوَاتِ وَالْأَرْضِ، رَبَّ كُلِّ شَيْءٍ وَمَلِيكَهُ، أَشْهَدُ أَنْ لاَ إِلَهَ إِلاَّ أَنْتَ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ نَفْسِي، وَمِنْ شَرِّ الشَّيْطانِ وَشَرَكِهِ، وَأَنْ أَقْتَرِفَ عَلَى نَفْسِي سُوءاً، أَوْ أَجُرَّهُ إِلَى مُسْلِمٍ)).
🍃🌻
https://t.me/QuanteSuna
https://t.me/QuanteSuna
https://t.me/QuanteSuna
❤6🏆1
1 Sept 2026, 17:36 UTC155 viewsread 5 September 2026 የሙናፊቅ ምልክቶች እነዚህ ናቸው አሉ ነብዩ አለይሂ ሶላቱ ወሰላም
ቃል ሲገባ ቃሉን ያፈርሳል ይሄን አረጋለሁ ይላል ሲጠበቅ የለም በቃሉ አይገኝም
ሲታመን ይክዳል ሰዎች እያመኑት ባመኑት አይገኝም ይክዳል
ሲናገር ይዋሻል
ሲከራከር በውሸት ለማሳመን ይጥራል ሲከራከር ፉጁርን ያስገኛል
ሙናፊቆች የሚቀጡት የጀሃነም አዘቅት ከባድ የሚባለው የጀሃነም ክፍል ነው ከንፍቅና ባህሪያት ራሳችንን እናፅዳ
♻️https://t.me/QuanteSuna
♻️https://t.me/QuanteSuna
♻️https://t.me/QuanteSuna
1 Sept 2026, 10:23 UTC197 views2 reactionsread 5 September 2026 File
የአረብኛ ግጥም ሰለ ሳሊህ ሴት ባህሪ
https://t.me/QuanteSuna
https://t.me/QuanteSuna
https://t.me/QuanteSuna
🏆1👍1
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @QuanteSuna. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.