5 Sept 2026, 15:12 UTC27 views1 reactionsread 5 September 2026 ⚠️ አስቸኳይ መልእክት!!
🤝 ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ሙሰፋ በወልቂጤ!! 🤝
➥ የዛሬው የወልቂጤ የሱና መስጂድ ከመግሪብ በኀላ ያለው ፕሮግራም በالله ፍቃድ በታላቁ ወንድማችን በኡስታዝ አቡ አብዲላህ ሙሰፋ የሙሓደራ ፕሮግራም ይሆናል!!
✅ የፕሮግራሙ አጋጣሚን እንጠቀም!!
⛔️ ሁላችንም በወልቂጤው ሱናህ መስጂድ እንገናኝ!!
🔎 የወልቂጤ ዳዕዋ ማሰራጫ ቻናል👇
🔗 https://t.me/selefy/7849
🔗 https://t.me/selefy/7849
👍1
5 Sept 2026, 15:12 UTC29 views2 reactionsread 5 September 2026 ونقول له أهلا وسهلا ومرحبا به وبمن جاء معه حللتم أهلا
ونزلتم سهلا وطبتم وطاب ممشاكم
فحياكم الله وبياكم ..
🤝አህለን ወሰህለን እንኳን ደህና መጣህ ብለናል
👉መገኘት የምትችሉ ባአጠቃላይ ቅርብም ሩቅም ያላችሁ እህት ወንድሞች እንድትገኙ ከምክሮቹ እንድትጠቀሙ እና የፕሮግራሙ ተሳታፊ እንድትኾኑ በአክብሮት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን‼
👂 የሰማችሁ ላልሰሙት ሼር በማድረግ የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ::
👍2
4 Sept 2026, 18:10 UTC63 viewsread 5 September 2026 File
🔖 አላህን ምህረት መጠየቅ
[ كثرة التوبة والإستغفار
📮 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ሙሓደራ ።
🎙 በኡስታዝ:- አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው።
📅 በዕለተ አርብ,
ከመግሪብ በኃላ
🕌 በመስጂደ ሱናህ ወልቂጤ አላህ ይጠብቃት።
✅ ድምፁን ለማግኘት ↴↴↴
📎https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/3280
4 Sept 2026, 11:50 UTC75 views11 reactionsread 5 September 2026 Forwarded from @abduselamabumeryem
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድና የተከበራቹህ ወንድሞችና እህቶች
ጉብሬ ከተማ ውስጥ የሰለፊዮች መስጂድ ግንባታ የተጀመረ መሆኑን ስናበስራቹህ በትልቅ ደስታ ነው
በቅርብ ቀን ሞቅ ደመቅ ያለ ዳዕዋ ይጀመርበታል በአላህ ፍቃድ
https://t.me/abduselamabumeryem/5837
👍11
1 Sept 2026, 07:31 UTC165 views5 reactionsread 5 September 2026 File
📮 ሳምንታዊ የእሁድ ሙሓደራ ⤵️
🎧 « የነብዩ ምክሮች በሚል ርዕስ የተደረገ ሙሓደራ
🎤 በወንድማችን አቡ ሃሩን ሱፍያን አብራር
📅 በዕለተ ዕሁድ ከዙህር በኃላ።
🕌 በሱናህ መስጂድ (ወልቂጤ) የተደረገ ሙሓደራ
✅ ድምፁን ለማግኘት
https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/3277
👍5
29 Aug 2026, 20:10 UTC201 views4 reactionsread 5 September 2026 ማይቀር ዘወትር ሳምንታዊ የእሁድ ሙሓደራ
👇👇👇👇👇👇👇👇
✅ እለተ ዕሁድ እንደተለመደው ሳምንታዊ የሙሓደራ ፕሮግራም
🤝 የዙሁር ሰላት እንደተሰገደ ሁላችንም በወልቂጤው ሱናህ መስጂድ እንገናኝ።
ሙሀደራው ወንዶችንም ሴቶችንም ያካተተ ሲሆን ልክ ዙሁር እንደተሰገደ ይጀመራል
وفق الله الجميع
ሁላችንም " الله " ይወፍቀን
👍4
29 Aug 2026, 07:24 UTC221 views2 reactionsread 5 September 2026 File
🎧 « ለወልቂጤ ለመርከዘ ሱናህ ተማሪዎች የተደረገ ምክር
መደመጥ ያለበት
🎤 በታላቁ ወንድማችን አቡ መርየም አብድሰላም ሸምሱ አቅራቢነት...
📅 በዕለተ. ጁማኣ,
ከአስር. ሰላት በኃላ።
🕌 በሱናህ መስጂድ (ወልቂጤ) የተደረገ መደመጥ ያለበት ።
https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/3275
👍2
29 Aug 2026, 07:21 UTC178 views2 reactionsread 5 September 2026 File
♻️የጁዑማ ኹጥባ ከጉራጌ ዞን በወልቂጤ ከተማ በመስጂድ አል-ሱና አላህ ይጠብቃት .......
🔖አላህን መታዘዝ ና አላህን ማመፅ ሚያመጣ ጥፋት 🔖
🔖 نصح العباد بطاعة الله
وتــحــذيـر من مـــعــصــيــتــه
🍁 በሚል ርዕስ የተደረገ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ የጁዑማ ኹጥባ ከአማርኛ ትርጉም አብሮ የቀረበ.....
🎧 በታላቁና ወደ الله ተጣሪ በሆነው ኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው።
🔖 ረቢዐል-አወል 15-3-1448
🕌መስጂድ አል-ሱና {ወልቂጤ}
🗞️ በ Telegram~Channel 👇
https://t.me/selefy/7843
👍2
27 Aug 2026, 20:24 UTC209 views5 reactionsread 5 September 2026 ልብ ጠጋኝ እንጂ ልብ ሰባሪ አትሁን❗️
ሰዎችን አታስከፋ፤ ምክንያቱም የሰው ልብ የሚሰማው ህመም እውነተኛ ነው። አንድ ቃል ሰውን ሊያበረታታ ይችላል ሌላ ቃል ደግሞ ለረጅም ጊዜ ሊጎዳው ይችላል።
ስለዚህ ሰዎችን ስታናግር ቃልህን መዝን የመጣልህን አትናገር ። ከመናገርህ በፊት፦ “ይህ ቃል ልቡን ያጠነክረዋል ወይስ ይሰብረዋል?” ብለህ አስብ።
ሰው ሲወድቅ ሲከፋው አትግፋው❗️ እጅህን ዘርጋለት አቅርበው❗️
ሲያዝን ሀዘን አትጨምርበት❗️ አጽናናው።
ሲሳሳት አታዋርደው በጥበብ አስተምረው። ምክንያቱም ዛሬ የምታጽናናው ሰው ነገ አንተን የሚያጽናናህ ሊሆን ይችላል።
🍃ልብ ጠጋኝ ሁን እንጂ ልብ ሰባሪ አትሁን።
🍃ሰዎች ከአንተ ጋር ከተገናኙ በኋላ በልባቸው …
👍5
27 Aug 2026, 15:18 UTC198 views3 reactionsread 5 September 2026 File
🌿 አዲስ ሙሓደራ🌿
👉ቁርኣን መሀፈዝ ( መቅራት)
👌በሚል ርዕስ የተደረገ ሙሓደራ
በወንድም አቡ ሃሩን ሱፍያን ቢን አብራር ።
🕌 በሱና መስጂድ [ወልቂጤ]
https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/3270
👍3
27 Aug 2026, 14:39 UTC218 views1 reactionsread 5 September 2026 File
🔖 ለሌሎች ይቅር ማለት
[العفو وصفح للآخرين
📮 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ሙሓደራ ።
🎙 በኡስታዝ:- አቡ ፉደይል አብደላህ አላህ ይጠብቀው።
📅 በዕለተ እሮብ,
ከመግሪብ በኃላ
🕌 በመስጂደ ሱናህ ወልቂጤ አላህ ይጠብቃት።
✅ ድምፁን ለማግኘት ↴↴↴
https://t.me/selefy/7840
👍1
26 Aug 2026, 04:51 UTC291 viewsread 5 September 2026 File
✅ አዲስ ነሲሓ ከወልቂጤ!!
🕋«ኢኽላስና ሰለፎች በሚል ርዕስ »
🎤 በታላቁ ወንድማችን አቡ በክር አብድራህማን ሸምሱ
📅 በዕለተ እሁድ,
(ከዙሁር በኋላ)
🕌 በሱናህ መስጂድ (ወልቂጤ) ከዙሁር በኋላ የተደረገ ሙሓደራ።
🎧 ድምፁን ለማግኘት ↴↴↴
🔗 https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/3268
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Abu_Harun_Sufiyan. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.