ታላቁ ሰው ፉደይል ኢብን ኢያድ ተጠየቁ። ለኛ የበለጠ የሚጠቅመው የትኛው ነው? ኢስቲግፋር ማድረግ ነው ወይስ ተስቢህ(ሱብሐነላህ ማለት) ነው? አሏቸው።.... ፉደይልም እንዲህ በማለት መለሱ: "በእርግጥ ሁለቱም ይጠቅማሉ ግን አንድ ሰው አንድ ውብ ልብስ ሲለብስ እና የበለጠ ለማሳመር እየሞከረ ባለበት ልብሱን የሆነ ቆሻሻ ነገር ቢነካው መጀመሪያ የሚያደርገው ምንድነው? ቅድሚያ የሚያደርገው ለልብሱ ውበት መጨነቅ ነው ወይስ የነካውን ቆሻሻ ማፅዳት ነው? በእውነቱ የሚቀድመው ማፅዳት ነው። የአላህን ምህረት መጠየቅ ልብሳችን ላይ ያለውን እድፍ ማፅጃ መንገድ ነው፤ ከሱ ውጪ ያሉ ሌሎች ዚክሮች ደግሞ ልብሳችንን ማስጌጫ ናቸው።" በማለት የኢስቲግፋርን ቁልፍ ሚና ገለፁ…

Channel
ሚናችን በኢስላም
@NadiaBiya
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
146subscribers
+0 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001227221751 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @NadiaBiya |
| Description | «አላህን ያገኘ ምን አጣ? አላህን ያጣስ ምን አገኘ?» |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 August 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 28 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/NadiaBiya |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 8 Aug 2026, 20:47 | 146 | no change |
| 7 Aug 2026, 07:30 | 146 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 11 December 2023 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 22 January 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Photos
- 696
- Videos
- 29
- Links
- 178
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 8 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
Recent posts
#የኢስቲግፋር_ጊዜ 🩵 በአላህ ዘንድ ከተከበረውና ከተወደደው መካከል የሆነው የረጀብ ወር ላይ እንገኛለን። መልካም ስራችንን የበለጠ የምንጨምርበትና ለታላቁ እንግዳችን ረመዳን የምንዘጋጅበት ምርጥ እድል! በተለይም ኢስቲግፋር የምናበዛበት ወር መሆን አለበት! 🩵 ኢስቲግፋር ሐይል ነው! ኢስቲግፋር ወደ አላህ መቃረቢያና እሱን የመውደድ ምልክት ነው! ሰው ነን እናጠፋለን፤ ወንጀል ውስጥ እንገባለን፤ ነፍሳችንን እንበድላለን፤ የዚህን ጊዜ መፍትሄው ወደ ጌታችን መሸሽ ነው! ስንሸሽ የምንይዘው ምርኩዝ፤ የምናበዛው ዚክር ኢስቲግፋር ነው። በአንድ ወቅት ኢማም ሐሰኑል በስሪ ጋር ሶስት ሰዎች መጡና ችግራቸውን አወጓቸው! ሶስቱም የተለያየ ሐጃዎች ገጥሟቸው ነበር። ከመካ…
የፍቅር ሐይል ግን ይገርማል። ልባችንንና ጀሰዳችንን የሚያጣምር አንዳች ውበት፤ ናፍቆቱ የማያልቅ፤ ውዴታው የማይሰለች፤ ትውስታው የሚነዝር አንዳች ነገር! የውዱ መልዕክተኛ ﷺ ፍቅር ሲሆን ደግሞ ለመግለፅም ከባድ ይሆናል። ዱንያ ላይ በሚኖረን ቆይታ ህይወታችንን ሙሉ እሳቸውን አለመናፈቅ አይቻለንም። የናፍቆታችንን ሮሮ ለማስታገስ፤ አላህ ይወፍቀንና ጀነት ላይ እስክናገኛቸው በትንሹም የሚያረግብልን ደግሞ ሰለዋት ነው! ወደ ረሱለላህ ሰላምታን መላክ ♥️ ወደ ሀቢቢ ﷺ ይበልጥ የምንቀርበው እና አላህ በቁርዓኑ እንዳለው... "በውስጣችሁም የአላህ መልዕክተኛ ﷺ መኖሩን ዕወቁ" የሚለው የሚገባን እሳቸው ላይ ሰለዋት ማድረግን እንደ ምግብ የቆጠርነው ጊዜና ሲራቸውን በጥ…
#የአላህ_ወር #ረጀብ « የወሮች ቁጥር አላህ ዘንድ በአላህ መጽሐፍ ውስጥ ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ቀን ዐሥራ ሁለት ወር ነው፡፡ ከእነሱ አራቱ የተከበሩ ናቸው፡፡ ይህ ቀጥተኛው ሃይማኖት ነው፡፡ በእነርሱ ውስጥም ነፍሶቻችሁን አትበድሉ፡፡ » አትተውባህ፥36 የተከበሩ ከተባሉት አራቱ ወራት መካከል አንዱ ዛሬ የጀመርነው ታላቁ የረጀብ ወር ነው። በእነዚህ ውድ ወራት ውስጥ አላህ "ነፍሶቻችሁን አትበድሉ" ይላል። አባ የዚድ (ራህመቱላህ) እዚህ አንቀጽ ላይ የመጣውን "በደል" ትርጓሜ ሲሰጡት እንዲህ ይላሉ፦ “በአምልኮ አላህን መታዘዝ መተው እና አላህን የሚያስቆጣውን ሥራ መሥራት ነው።” ዐሪፎች በቀጣይ ስለሚመጡት ተከታታይ ወራት ከተጅሩባቸው (መንፈሳዊ …
መልካም ትዕግስት ማለት አለማዘን፤ አለመከፋት ወይንም አለማልቀስ አይደለምና! አይኖቻቸው እላያቸው ላይ እስኪነጣ ድረስ ቢያለቅሱም ሐዘናቸውን የሚያሰሙቱት ለጌታቸው ብቻ ነበር! ህመማቸው እምነታቸው ላይ፤ አላህ ላይ ተስፋ እንዲቆርጡ አላደረጋቸውም። 'ለምን እኔ' ብለው እንዲያማርሩም ምክንያት አልሆነባቸውም! ይህ ነው መልካም ትዕግስት ማለት። በህመም ውስጥ፤ በስቃይ እና መጎዳት ውስጥ የዚህ ሁሉ ውጤት ያማረ እንደሆነ ማመን ማለት ነው!...በአላህ ውሳኔ መተማመን ማለት ነው። ነብዩላህ ያዕቁብ አልቅሰው በዛው ቆዝመው አልቀሩም። ልጆቻቸውን በወንድማቸው ተስፋ ሳይቆርጡ መፍትሔ እንዲያመጡ ከእንደገና ላኳቸው! የዚህን ጊዜ የዚህ ሁሉ ድራማ ባለቤት በልጅነቱ የጣሉት …
#ምንዳቸውን_የሚሰጡት_ያለግምት_ነው.... 🩵 #ከቁርኣን_8 🩵 የነብዩላህ ዩሱፍ ወንድሞች ዩሱፍን ከጣሉት በኃላ የመልካም ሶብር ምሳሌ የኾኑት አባታቸው ነብዩላህ ያዕቁብ እጅጉኑ ተጎዱ! ውድ ልጃቸውን እየናፈቁ፤ ህመማቸውን ውስጣቸው ደብቀው ብዙ አመትን ኖሩ! በዛ መሐል ባጋጠማቸው ረሐብ ምክንያት የዩሱፍ ወንድሞች እህልን ፍለጋ ዩሱፍ ወደሚኖርበት ከተማ ዘለቁ! ሌላው ተወዳጅ የአባታቸውን ልጅ ቢኒያሚን'ን ይዘው ካልመጡ ምንም አይነት እህል እንደማይሰጣቸው ተነገራቸው! ተመልሰው መጥተው አባታቸውን ቢኒያሚንን ይዘው ካልሄዱ ከረሐብ እንደማይድኑ ክስተቱን አስረዱ። ነብዩላህ ዩሱፍን የማጣት ቁስል ያልሻረላቸው አባት ክስተቱ እንዳይደገምባቸው ሰጉ። ግን አማራጭ አልነ…
ጉዞ ላይ ናቸው፤ ጨለማ ነው! በጣም ብርድ ነው! ሚስትና ልጆቻቸውን መንገድ ላይ አቁመው ነው የመጡት! በዚህ መኻል ሁሉን አዋቂው ጌታ ሙሳን እንዲህ በማለት ጠየቃቸው: وَمَا تِلْكَ بِيَمِينِكَ يَا مُوسَىٰ «ሙሳ ሆይ! ይህችም በቀኝ እጅህ ያለችው ምንድን ናት» (ተባለ)፡፡ ነብዩላህ ሙሳ "በዚህ መፍትሔ ባጣሁበት ወቅት ሁሉን ጉዳይ አዋቂው አምላክ ለምን ስለ በትሬ ይጠይቀኛል?" አላሉም! ግን እንዲህ በማለት መለሱ! 🩵 قَالَ هِيَ عَصَايَ أَتَوَكَّأُ عَلَيْهَا وَأَهُشُّ بِهَا عَلَىٰ غَنَمِي وَلِيَ فِيهَا مَآرِبُ أُخْرَىٰ «እርሷ በትሬ ናት፡፡ በእርሷ ላይ እደገፍባታለሁ፣ በ…
#በቀኝ_እጅህ_ያለችው...🩵 #ከቁርኣን_7 🩵 አንዳንዴ እጃችን ላይና አጠገባችን ያለውን ፀጋ ማስተዋል ያቅተንና እድሎቻችንን እናባክናለን! ኒዕማ እንደነበር እንኳን ዘግይቶ የሚገቡን ክስተቶች ይፈጠራሉ! ዱንያ ታደክማለች! ዘላለማዊ ቤታችን ጋር እስክንደርስ እንዝላለን። በዚህ መሐል ተስፋችን ሊሟጠጥ ይችላል፤ የምንሞክራቸው ሙከራዎች ሁሉ ላይሳኩልን ይችላሉ፤ የሪዝቅ፣የትዳር፣ የልጅ እጣችን ሊዘገይ ይችላል፤ ምን ማድረግ እንዳለብን ግር ብሎን ሁሉም ነገር ሊያስጠላን ይችላል! የDepression ተጠቂ ሊያደርገንም ይችላል! የዚህን ጊዜ እጃችን ላይ ያለውን በትር መጣላችን መፍትሔያችን ሊሆን ይችላል! የነብዩላህ ሙሳን አይነት በትር! 🩵 ነብዩላህ ሙሳ መድየን …
አላህን የረሳነው ጊዜ መልካም ስራዎችን ያስረሳናል፤ እሱን የተውን ጊዜ የሚጠቅመንን ነገር ከማድረግ ያስቆመናል፤ ኻሊቁን የዘነጋነው ጊዜ ልክ ያልሆኑ ነገራቶችን ማድረግ ለኛ ቀላል ይሆናል! ጌታችንን ሀያዕ ማድረግ ያልፈራንበት ጊዜ ያኔ ሀያዓችንን ከላያችን ላይ ይገፈፋል፤ እሱ የሰተረልንን ወንጀል በደስታ ይፋ ማውጣት ምንም ያልመሰለን ሰአት፤ የአላህን ራህማንነት ሰበብ በማድረግ ከምቀኝነት እስከ ዝሙት፤ የሙስሊም ወንድምን ስጋ ከመብላት እስከ ሪባ ያሉ ወንጀሎች ተራ ይሆኑብናል! 💔 ሰዎች እኛን ሲያዩ አብሮ መስገድ፥ አብሮ መልካም ስራዎችን መስራት፤ አብሮ ዚያራ ማድረግን፤ በጋራ ቁርኣን መቅራትን ሳይሆን አብሮ ካፌ ተቀጣጥሮ ወንድም እህቶቹን በመጥፎ ማንሳትን፤ ለ…
#አላህን_እንደረሱት... 🩵 #ከቁርኣን_6 🩵 «ሐራም እንደሆነ እኮ አውቃለሁ ግን አላህ መሓሪ ነው!» ይህ አመለካከት በጣም ያስደነግጠኛል፤ አላህ እኔን መማሩ አይቀርም በሚል ሰበብ የሚሰሩ መጥፎ ስራዎች ግር ይሉኛል! ለመስተካከል ጥረት እንደማድረግ ከሚያዘገዩት ጎራ መሆን፤ አይ ነገ እቀየራለሁ..አይ ረመዳን ሲመጣ ሌላ ሰው እሆናለሁ ብሎ እያቀዱ ብዙ ጊዜ ማሳለፉ የውመል ቂያማ ላይ ብርሃናቸውን አጥተው ሲደናበሩ " قِيلَ ارْجِعُوا وَرَاءَكُمْ فَالْتَمِسُوا نُورًا " «ወደ ኋላችሁ ተመለሱ፡፡ ብርሃንንም ፈልጉ»" ከሚባሉት እንዳንሆን ያሰጋኛል! የአላህን መሓሪነት በዚህ መልኩ መረዳት እራሳችንን እንድንረሳ ያደርገናል! እስልምናን…
እኛ ግን ወሬ ጠፍቶብን ይሆን ወይ Productive ነገር ሐያታችን ላይ ጠፍቶ ወሬያችን ሁሉ ስለ ሰው ሆኖዋል! ስራዬ ብለን ተቀጣጥረን እራሱ የምናወራ ሰዎች አለን እኮ! ... እንዴት አድርገን ይሆን በጌታዬ ዘንድ ከባድ ሀጢኣት የሆነን ጉዳይ ቀለል አድርገን ያየነው? ... በተለይ ቀጥሎ የሚያነሳው ነጥብ ትኩረት ልንሰጠው ይገባል: وَلَوْلَا إِذْ سَمِعْتُمُوهُ قُلْتُم مَّا يَكُونُ لَنَا أَن نَّتَكَلَّمَ بِهَٰذَا سُبْحَانَكَ هَٰذَا بُهْتَانٌ عَظِيمٌ «በሰማችሁትም ጊዜ በዚህ ልንናገር ለእኛ አይገባንም፡፡ ጥራት ይገባህ፡፡ ይህ ከባድ ቅጥፈት ነው፤ አትሉም ነበርን» ያ ረብ! ብዙዎቻችን የ…
#በዚህ_ልንናገር_ለእኛ_አይገባንም...🩵 #ከቁርኣን_5 🩵 እናታችን አዒሻ የውሸት ወሬ የተወራባት ሰዓት ላይ አላህ ንፅህናዋን የሚያረጋግጥ አስር አያዎችን ካወረደ በኃላ ቀጥሎ ከበድ ያለ ግሳፄን ያስቀምጣል። በዚህ የውሸት ንግግር ላይ የተሳተፉትን ሰዎች በጥብቅ ያስጠነቅቃል! ስለ ሰዎች በምላሶቻቸው ላይ ቀለል አድርገው ለሚናገሩ ሰዎችም በሱ ዘንድ ከበድ ያለ ቅጣት እንዳለው ይናገራል። ጌታዬ ሱረቱል ኑር ላይ እንዲህ ይላል: إِذْ تَلَقَّوْنَهُ بِأَلْسِنَتِكُمْ وَتَقُولُونَ بِأَفْوَاهِكُم مَّا لَيْسَ لَكُم بِهِ عِلْمٌ وَتَحْسَبُونَهُ هَيِّنًا وَهُوَ عِندَ اللَّهِ عَظِيمٌ …
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @NadiaBiya. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 8 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ሚናችን በኢስላም” (@NadiaBiya), 146 subscribers as measured 8 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/NadiaBiya.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.