📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Channel
ተስፋ በኢየሱስ
@HopeOfJesusChannel
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
27,231subscribers
+21 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 10,000–31,623.
Register entry
| Telegram ID | -1001336535251 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @HopeOfJesusChannel |
| Description | የኢየሱስ ሕይወት በሰውነታችን እንዲገለጥ የኢየሱስን ሞት ዘወትር በሰውነታችን ተሸክመን እንዞራለን። 2ቆሮ4-10 ለማንኛውም አስተያየት እና ጥያቄ 👉 @Tes_b37 |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 14 August 2026 |
| Measurements held | 8 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 14 August 2026 |
| On Telegram | t.me/HopeOfJesusChannel |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 14 Aug 2026, 16:03 | 27,231 | -18 |
| 13 Aug 2026, 06:28 | 27,249 | +6 |
| 12 Aug 2026, 07:22 | 27,243 | +21 |
| 11 Aug 2026, 10:36 | 27,222 | -9 |
| 10 Aug 2026, 07:28 | 27,231 | -8 |
| 8 Aug 2026, 05:26 | 27,239 | +13 |
| 7 Aug 2026, 02:10 | 27,226 | +16 |
| 6 Aug 2026, 06:45 | 27,210 | first reading |
Engagement
26 posts held, back to 17 June 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 23 pagesof Telegram’s post history, 20 posts per page.
- ERR · 30 days
- 3.72%
- avg views ÷ 27,231 subscribers
- Avg views / post
- 1,010
- 14 posts measured
- Reaction rate
- —
- this channel exposes no reaction counts
- Posts in window
- 14
- of 26 held
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views— note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 14 August 2026 |
|---|---|
| Posts held | 26 (17 June 2026 – 14 August 2026) |
| Views total | 14,164 |
| Reactions total | — |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 15 Aug 2026, 04:43 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
What this channel posts
- Photos
- 378
- Videos
- 20
- Links
- 6
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 15 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
Recent posts
*ከታማኙ ጋር ታማኝ ትሆናለህ እንከን ከሌለበት ጋር ያለ እንከን ትሆናለህ* *ከንጹሑ ጋር ንጹሕ ሆነህ ትገኛለህ ለጠማማው አንተ ትጠምበታለህ።* *አንተ ትሑታንን ታድናለህ ትዕቢተኛውን ዐይን ግን ታዋርዳለህ።* *እግዚአብሔር ሆይ አንተ መብራቴን ታበራለህ አምላኬ ሆይ ጨለማዬን ብርሃን ታደርገዋለህ።* *በአንተ ጒልበት በሰራዊት ላይ እረማመዳለሁ በአምላኬም ኀይል ቅጥር እዘላለሁ።* የአምላክ መንገድ ፍጹም ነው የእግዚአብሔር ቃል የነጠረ ነው። መጠጊያ ለሚያደርጉት ሁሉ እርሱ ጋሻ ነው።* 📖መዝሙር 18÷25-30📖 ተስፋበኢየሱስ Channel 🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆
"ሕይወትን ብቻችንን እንድንጋፈጠው ፈጽሞ አልተፈጠርንም! እግዚአብሔር በምናደርገው ነገር ሁሉ የሚረዳንና ሁልጊዜ ከእኛ ጋር የሚኖር አጋራችን እንዲሆን የመንፈስ ቅዱስን ስጦታ ሰጥቶናል።" *ኀይልን የሚያስታጥቀኝ፣ መንገዴንም የሚያቃና እግዚአብሔር ነው። እርሱ እግሮቼን እንደ ብሖር እግሮች ያደርጋል በከፍታዎችም ላይ ያቆመኛል።* *እጆቼን ለጦርነት ያሠለጥናቸዋል ክንዴም የናስ ቀስት መገተር ይችላል።* *የድል ጋሻ ሰጥተኸኛል ቀኝ እጅህም ደግፋ ይዛኛለች ዝቅ ብለህም ከፍ አደረግኸኝ።* ከሥሬ ያለውን ስፍራ ለአረማመዴ አሰፋህልኝ እግሬም አልተንሸራተተም።* 📖መዝሙር 18÷32-36📖 ተስፋበኢየሱስ Channel 🔆…
"ነገሮች መልካም በሆኑበት ጊዜ በእግዚአብሔር ማመኑ ቀላል ነው ነገር ግን እምነታችሁ የሚገነባው ነገሮች አስቸጋሪ በሚሆኑበት ጊዜ ነው።" *ወንድሞች ሆይ፤ በእስያ ስለ ደረሰብን መከራ እንድታውቁ እንወዳለን፤ በሕይወት ለመኖር እንኳ ተስፋ እስከምንቈርጥ ድረስ ከዐቅማችን በላይ የሆነ ጽኑ መከራ ደርሶብን ነበር።* *በርግጥም የሞት ፍርድ እንደ ተፈረደብን ይሰማን ነበር፤ ይህም የሆነው ሙታንን በሚያስነሣ በእግዚአብሔር እንድንታመን እንጂ፣ በራሳችን እንዳንታመን ነው።* *እርሱ እንዲህ ካለው የሞት አደጋ አድኖናል፤ ያድነናልም፤ ወደ ፊትም ደግሞ እንደሚያድነን ተስፋችንን በእርሱ ላይ ጥለናል።* 📖 2ኛ ቆሮንቶስ 1÷8-10📖 …
*አብርሃም ምንም እንኳ ዕድሜው ቢገፋም፣ ሣራም ራሷ መካን ብትሆንም፣ ተስፋን የሰጠውን ታማኝ አድርጎ ስለ ቈጠረ በእምነት የልጅ አባት ለመሆን በቃ።* *ስለዚህ እንደ ሞተ ሰው ከሚቈጠር ከዚህ ከአንድ ሰው፣ እንደ ሰማይ ከዋክብት የበዛና እንደ ባሕር ዳር አሸዋ ተቈጥሮ የማያልቅ ዘር ተገኘ።* 📖ዕብራውያን 11÷11 📖 ተስፋበኢየሱስ Channel 🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆
የበደለኛነት ስሜት ወደኋላ እየጎተታችሁ ከሆነ ልቀቁት። ይቅርታውን ተቀበሉ። ምሕረቱን ተቀበሉ። ዛሬ የአዲስ ነገር መጀመሪያ ነው እንግዲህ ያለፈውን መሸከም አይጠበቅባችሁም ኢየሱስ እያንዳንዱን ትግሏችሁን፣ እያንዳንዱን ፈተናችሁን እና እያንዳንዱን ድካማችሁን ይረዳል — ወደ እርሱም መጥታችሁ ምሕረትንና ጸጋን በድፍረት እንድትቀበሉ ይጋብዛችኋል። ራሳችሁን መቅጣት አቁሙ። እግዚአብሔር በነጻ የሚሰጣችሁን ተቀበሉ። እርሱ ከእናንተ ጋር ነው። *እንግዲህ ወደ ሰማያት ያረገ ታላቅ ሊቀ ካህናት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስላለን፣ እምነታችንን አጥብቀን እንያዝ።* *በድካማችን የማይራራልን ሊቀ ካህናት የለንምና፤ ነገር ግን እንደ እኛ በማንኛውም ነገር የተፈተነ ሊቀ ካ…
*በያዕቆብ መጥፎ ነገር አልተገኘም በእስራኤልም ጒስቍልና አልታየም እግዚአብሔር አምላኩ (ያህዌ ኤሎሂም) ከእርሱ ጋር ነው የንጉሡም እልልታ በመካከላቸው ነው።* * እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ከግብፅ አወጣቸው፤ ብርታታቸውም እንደ ጎሽ ብርታት ነው።* * በያዕቆብ ላይ የሚሠራ አስማት የለም፤ በእስራኤልም ላይ የሚሠራ ሟርት አይኖርም ለያዕቆብና ለእስራኤል እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ያደረገውን እዩ ይባልላቸዋል።* *ሕዝቡ እንደ እንስት አንበሳ ይነሣል ያደነውን እስኪያነክት የገደለውንም ደም እስኪጠጣ እንደማያርፍ አንበሳ ሆኖ ይነሣል።* 📖 ዘኁልቁ 23÷21-24📖 ተስፋበኢየሱስ Channel 🔆 @HopeOfJesusChannel
*በተበላሹትና በተሳሳቱት ነገሮች ላይ ማተኮር ቀላል ነው::* *ነገር ግን ትክክል በሆኑትና በጎ በሆኑት ነገሮች ላይ ማተኮርንም አትርሱ።* ተስፋበኢየሱስ Channel 🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆
ትተውት የወጡትን አገር ቢያስቡ ኖሮ፣ ወደዚያ የመመለስ ዕድል ነበራቸው።* * አሁን ግን ከዚህ የሚበልጠውን ሰማያዊ አገር ይናፍቃሉ* * ስለዚህ እግዚአብሔር አምላካቸው ተብሎ ሊጠራ አላፈረም፤ ከተማን አዘጋጅቶላቸዋልና።* 📖ዕብራውያን 11÷15-16📖 ተስፋበኢየሱስ Channel 🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆
ዓለም ተሰጥኦን ያደንቃል እግዚአብሔር ግን ልብን ያያል። ስጦታዎች በነጻ የሚሰጡ ናቸው ባህሪ ግን በሂደት የሚገነባ ነው—እርሱም ከሁሉ በላይ ዋጋ የሚሰጠው ለዚህ ነው። ይበልጥ ጥልቅ የሆነ ሕይወት እንኑር እርሱንም የሚያንጸባርቅ ፍሬ እናፍራ። *እንግዲህ እነዚህን የመሳሰሉ ብዙ ምስክሮች እንደደመና በዙሪያችን ካሉልን፣ ሸክም የሚሆንብንን ሁሉ፣ በቀላሉም ተብትቦ የሚይዘንን ኀጢአት አስወግደን በፊታችን ያለውን ሩጫ በጽናት እንሩጥ። የእምነታችን ጀማሪና ፍጹም አድራጊ የሆነውን ኢየሱስን እንመልከት* 📖 ዕብራውያን 12÷1-2📖 ተስፋበኢየሱስ Channel 🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆
*ይህን ሁሉ አግኝቻለሁ ወይም ፍጹም ሆኛለሁ ማለት አይደለም፤ ነገር ግን ክርስቶስ ኢየሱስ እኔን የራሱ ያደረገበትን ያን፣ እኔም የራሴ ለማድረግ እጣጣራለሁ።* *ወንድሞች ሆይ፤ እኔ ገና እንደያዝሁት አድርጌ ራሴን አልቈጥርም፤ ነገር ግን አንድ ነገር አደርጋለሁ፤ ከኋላዬ ያለውን እየረሳሁ ከፊቴ ወዳለው እዘረጋለሁ።* *እግዚአብሔር በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ላይ ስለ ጠራኝ፣ ሽልማት ለመቀዳጀት ወደ ግቡ እፈጥናለሁ።* 📖 ፊልጵስዩስ 3÷12-17📖 ተስፋበኢየሱስ Channel 🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆
. መንፈሳዊ ባለስልጣን ለመሪዎቻችሁ ታዘዙ፤ ተገዙላቸውም። ምክንያቱም እነርሱ በብርቱ የሚያስጠይቃቸው ነገር ስላለባቸው፣ ስለ ነፍሳችሁ ጒዳይ ይተጋሉ። ስለዚህ ሥራቸውን በሐዘን ሳይሆን በደስታ ማከናወን እንዲችሉ ታዘዟቸው። አለበለዚያ አይበጃችሁም። 📖 ዕብራውያን 13÷17📖 በዚህ ዘመናዊው ዓለም ህብረተሰቡ ፍጹም በሆነ ዓመጽ ተሞልቷል፡፡ ዓመጽ ደግሞ እግዚአብሔርን እንዳንሰማ ያደርጋል፡፡ እኔ በብዙ የተመለከትኩትና የታዘብኩት ብዙ ብዙ ሰዎች ከስለጣን ጋር በተያያዘ ብዙ ግጭት ውስጥ ሆነው ይገኛሉ፡፡ ይህም በጋብቻ ውስጥ፣ በቤተሰብ፣ በንግዱ ዓለም፣ በሲቪል እንቅስቃሴ፣ና በሁሉም ባህሎች ውስጥ የሚታዩ እውነት ነው፡፡ ለመንፈሳዊ ባለስ…
Showing the 12 most recent of 26 posts we hold for @HopeOfJesusChannel. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 14 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ተስፋ በኢየሱስ” (@HopeOfJesusChannel), 27,231 subscribers as measured 14 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/HopeOfJesusChannel.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.