26 Sept 2025, 15:38 UTC≈2,750 views15 reactionsread 7 August 2026 Photo
"...You must find its significance in the ultimate portrait of God's work of redemption and rescue. If you don't, you are settling for something far less significant, and you have completely missed your greatest need."
__Voddie Baucham (Rescue)
(Thank you God for Brother Voddie’s life and ministry!!)
@Gospel_of_God
@Gospel_of_God
@Gospel_of_God
❤15
31 Aug 2025, 04:37 UTC≈4,050 views9 reactionsread 7 August 2026 በእርሱ [በክርስቶስ] መባረክ፣ እንደ ባለጠግነቱ መጠን በዋጋ ሊተመን በማይችል ስጦታ መበልጸግ ከፍቅር የመነጨ የደግነት [ውጤት] ነው። በምላሹ ለምስጋና ራስን መፍቀድ ከሁሉም የበለጠ ጣፋጭ ነው።
__Charles Spurgeon
#መልካም_ሠንበት!
@Gospel_of_God
@Gospel_of_God
@Gospel_of_God
❤9
28 Aug 2025, 16:26 UTC≈2,820 views13 reactionsread 7 August 2026 File
And can it be that i should gain
An int'rest in the Savior’s blood?
Died He for me, who caused His pain?
For me, who Him to death pursued?
Amazing love! How can it be
That Thou, my God, should die for me?
Amazing love! how can it be
That Thou, my God, should die for me!
He left His Father’s throne above,
So free, so infinite His grace;
Emptied Himself to show His love,
And bled for Adam’s helpless race.
‘Tis mercy …
❤13
27 Aug 2025, 19:58 UTC≈4,810 views17 reactionsread 7 August 2026 "ኃጢአት ጨካኝና ጨቋኝ የባሪያ ጌታ ነው፤ ክርስቶስ አፍቃሪና መሐሪ ነው። የኃጢአት ቀንበር ከባድና አስጸያፊ ነው፤ የክርስቶስ ቀንበር "ልዝብ፣" እና ሸክሙም ቀላል ነው።”(ማቴ.11V30) ኃጢአት ባሪያዎቹን በጨለማና በሞት አጥምዶ ይይዛቸዋል፤ ክርስቶስ በእርሱ ላሉት ሁሉ በብርሃኑ ሕያዋን አደረጋቸው። (ቆላ 2V13 ) ኃጢአት ወደ ጥፋትና ስህተት ይመራል፤ ክርስቶስ “መንገድና እውነት ሕይወትም ነው።”( ዮሐ 14V6 ) የኃጢአት ባርነት ጥላቻ፣ ስብራት፣ ፍርሃትና ውርደት የተሞላ ስሆን የክርስቶስ ባርነት በልካምነት፣ በክብር፣ በሐሴት፣ በእውነትና በቅንነት የተሞላ ነው።
..."ክርስቶስ ኃጢአትንና ሰይጣንን በመስቀል ላይ ድል ነሥቷል። በእርሱ ለሚያምኑ ሁሉ የእ…
❤14👍3
4 Aug 2025, 07:21 UTC≈3,690 views20 reactionsread 7 August 2026 የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ መሆን ታላቅ በረከት ነው። እርሱ ቸር፣ መልካም፣ ባለሞገስ ብቻ ሳይሆን የአጽናፈ ዓለም ሁሉ አምላክ ነው። ባህሪው ፍጹም፣ ፍቅሩ ዘላለማዊ፣ ኃይሉ ወደር የሌለው፣ ጥበቡ የማይመረመር፣ ቸርነቱ የማይነጻጸር ነው። ...
ለዘላለም ንጉሥ ባሪያ መሆን እንዴት ያለ ደስታና መታደል ነው! በክብሩ ብርሃን ፊት ሐሴት እያደረግን በአክብሮትና በፍቅር ከልባችን ለዘላለም ውዳሴን እናቀርባለን። ከስሞች ሁሉ በላይ የሆነው ስሙ በግንባራችን ይጻፋል። ከኃጢአታቸው በደሙ ቤዝዎትን ካገኙ ቅዱሳን ሁሉ ጋር ለእርሱ እንድንሆን ስለመረጠን መገረማችንን አናቆምም።
ከነገሥታት ንጉሥ ጋር ከመሆን የበለጠ ክብር የለም!!
__John MacArthur (Slave)
@Go…
❤20
3 Aug 2025, 15:30 UTC≈2,710 views21 reactionsread 7 August 2026 የክርስቲያን ሕይወት እውነተኛ ፈተና ሁሉንም የማይመቹ ሁኔታዎችን ከሕይወታችን ማስወገድ ላይ ሳይሆን፥ በሁሉም ሁኔታዎች መኻከል ሉዓላዊውን፣ ጥበበኛውን፣ ጥሩውን እና ኃያል አምላክን ማመን ላይ ነው።
__John MacArthur
@Gospel_of_God
@Gospel_of_God
@Gospel_of_God
❤17👍3🔥1
1 Aug 2025, 17:00 UTC≈3,040 views13 reactionsread 7 August 2026 ሃይማኖታዊ ህይወትህ ጥሩ ስሜት እንዲሰማህ አድርጎ ከሌሎች የተሻልክ መሆንህን ከጠቆመህ አጋንንት እየተጫወተብህ እንደሆነ ማወቅ አለብህ።
__ሲ ኤስ ሉዊስ(Amanuel Assegid እንደተረጎመው)
@Gospel_of_God
@Gospel_of_God
@Gospel_of_God
❤13
30 Jul 2025, 03:13 UTC≈3,600 views13 reactionsread 7 August 2026 "ቅዱስ እግዚአብሔርን መውደድ ከሥነ ምግባራዊ ኃይላችን (ተፈጥሯችን) በላይ ነው። በኃጢአተኛ ተፈጥሮአችን ልንወደው የምንችለው ብቸኛው አምላክ እርኩስ እና በገዛ እጃችን የሰራነው ጣዖት ነው።
በእግዚአብሔር መንፈስ ካልተወለድን በቀር፣ እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቅሩን በልባችን ካላፈሰሰ በቀር፣ በጸጋው ልባችንን ሊለውጥ ካላጎነበሰ በቀር፣ እርሱን [ቅዱስ እግዚአብሔርን] መውደድ አንችልም።
ቅዱሱን እግዚአብሔርን ለመውደድ የደነደነውን ልባችንን ለመለወጥ እና ሟች ነፍሳችንን ለማንቃት ፀጋ ያስፈልጋል።"
__R.C. Sproul (Holiness of God)
@Gospel_of_God
@Gospel_of_God
@Gospel_of_God
❤13
24 Jul 2025, 18:55 UTC≈3,840 views19 reactionsread 7 August 2026 ቅዱሳት መጻሕፍት እኛን እንደ እግዚአብሔር ቤተሰቦች፣ እንደ ሰማይ ዜጎችና እንደ ዓለም ብርሃናት አድርገው ይገልፁናል።
አዎን! የእግዚአብሔር ወራሾች ነን። ከክርስቶስ ጋር ወራሾች፣ የአካሉ ብልቶች፣ በመንጋው ያለን በጎች፣ የአገልግሎቱ አምባሳደሮች እና በጠረጴዛው ዙሪያ ያለን ወዳጆች ነን። እንደ አትሌቶች እንድንወዳደር፣ እንደ ወታደሮች እንድንዋጋ፣ በወይኑ ግንድ እንዳሉ ቅርንጫፎች እንድንኖርና ለቃሉ አዲስ እንደ ተወለዱ ሕፃናት እንድንሆን ተጠርተናል። እነዚህ ሁሉ መግለጫዎች ክርሰቲያን መሆን ማለት ምን እንደሆነ እያንዳንዳቸው በራሳቸው መንገድ ያስረዱናል።
__John MacArthur (Slave)
@Gospel_of_God
@Gospel_of_God
@Gospel_o…
❤11👍8
22 Jul 2025, 15:01 UTC≈2,380 views10 reactionsread 7 August 2026 Video
No Gospel, No Salvation!
__John MacArthur
@Gospel_of_God
@Gospel_of_God
@Gospel_of_God
❤10
21 Jul 2025, 13:14 UTC≈3,650 views24 reactionsread 7 August 2026 እውነተኛ ክርስትና ኢየሱስን 'በራስ' ሕይወት ውስጥ መጨመር አይደለም። ክርስትና በሁለንተና ለእርሱ ማደር፣ ለፈቃዱ መገዛት እና ከምንም በላይ እርሱን ማስደሰት ነው። ይህም [የቱንም ያህል ዋጋ ቢያስከፍል] ለራስ ሞቶ ጌታን መከተል ይጠይቃል።
በሌላ አነጋገር ክርስቲያን መሆን ማለት የክርስቶስ ባሪያ መሆን ነው።
__John MacArthur (📖-Slave)
@Gospel_of_God
@Gospel_of_God
@Gospel_of_God
❤20🔥4
19 Jul 2025, 20:38 UTC≈3,430 views21 reactionsread 7 August 2026 ⨳ለእኛ ክርስቲያኖች በጣም ወድ የሆኑ ነገሮች ሁሉ በሰማይ ነው ያሉት። በዚያ፡
-አብ አለ (ማቴ. 6V9)።
- ኢየሱስም በአብ ቀኝ ተቀምጦ (ዕብ. 9V24)
-ብዙ ወንድሞችና እህቶች አሉን (ዕብ.12V23)።
- ስማችን በዚያ እዚያ ተመዝግቧል
(ሉቃስ 10V20)
- ርስታችን እዚያ ነው(1ጴጥ.1V4)።
-ዜግነታችንም የሰማይ ነው። (ፊልጵ. 3V20 )
- ዋጋችን በሰማይ ነው (ማቴ.5V12)።
በሌላ አነጋገር ለዘላለም ልንወደው የሚገባን፣ ወድ ዋጋ የሚንሰጠው እና የዘላለም ወጋ ያላቸው ነገሮች ሁሉ በሰማይ ነው።
__John MacArthur(1939-2025)
@Gospel_of_God
@Gospel_of_God
@Gospel_of_God
❤21
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Gospel_of_God. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.