25 Sept 2026, 07:20 UTC194 views6 reactionsread 26 September 2026 Ojዎች ሊፈቱት የማይችሉት ቋጠሮ 🤔🧐
ሆሴዕ 12:4-5 🔄 1ኛ ጢሞቲዎስ 3:16
ሆሴዕ 12
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ በማኅፀን ውስጥ ወንድሙን በተረከዙ ያዘው፥ በጕልማስነቱም ጊዜ #ከአምላክ_ጋር_ታገለ፤
⁵ #ከመልአኩም_ጋር_ታግሎ_አሸነፈ፤ አልቅሶም ለመነው። በቤቴልም አገኘው፥ በዚያም ከእኛ ጋር ተነጋገረ።
Hosea 12:3-4
[3]He took his brother by the heel in the womb, And in his strength #he_struggled_with_God.
[4]Yes, #he_struggled_with_the_Angel and prevailed; He wept, and sought favor from Him. He found Him in Bethel, And there…
❤5😍1
23 Sept 2026, 05:20 UTC192 views1 reactionsread 26 September 2026 Forwarded from @TheTriune
✍️ ነገር ግን በቁ.10 ላይ ማዳን የእርሱ ነው የተባለው ለማን ጭምር ነው?
ከላይ በማስረጃ እንዳየነው በቁ.10 ላይ ማዳን ለእግዚአብሔር ተነግሯል ወይም ማዳን የእርሱ እንደሆነ ተመስክሯል። ይህ በአውዱ ላይ ቃል በቃል አምልኮ ተብሏል (ቁ.15) ደግሞም በብሉይ ኪዳን እግዚአብሔር የተመለከበት አምልኮ ነው። ታዲያ ግን ይህ አምልኮ ለእግዚአብሔር ሲቀርብ ከማን ጋር በአንድነት ቀረበ?
"በታላቅም ድምፅ እየጮሁ። በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠው ለአምላካችንና #ለበጉ #ማዳን ነው አሉ" (ራዕይ 7:10)
ይህ በአውዱ ላይ አምልኮ የተባለው ደግሞም በብሉይ ኪዳን አስተምህሮ መሰረት አምልኮ የሆነው attribution ለእግዚአብሔር ሲቀርብ ከበጉ ጋር በአንድነት ነው! ማዳን…
❤1
23 Sept 2026, 05:20 UTC150 viewsread 26 September 2026 Forwarded from @TheTriune
🚩 አምልኮተ ክርስቶስ (የራዕይ 7 ማብራሪያ) (ክፍል 2)
ባለፈው ክፍል ላይ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በስጋ የመጣው መለኮት እንደሆነ እና በዚህም ምክንያት አምልኮ እንደሚገባው መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚያስተምር መመልከት ጀምረን ነበር። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ መለኮት ከሆነ አምልኮ ስለሚገባው ማለት ነው። ለዚህ እውነታ ማሳያ ይሆን ዘንድ ራዕ 7:9-15 በመጥቀስ እንዴት እግዚአብሔር በዚያ ክፍል ላይ እንደተመለከ እና በሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎችም አምልኮ የሚከናወንባቸውን መንገዶች ለመመልከት ሞክረን ነበር።
ዛሬ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ከዚያ በመቀጠል እንዴት በራዕይ 7:9-15 ክርስቶስ ከእግዚአብሔር ጋር በአንድነት እንደተመለከ ለማ…
20 Sept 2026, 22:34 UTC213 views1 reactionsread 26 September 2026 Forwarded from @TheTriune
2) ጾምና ጸሎት
"እርስዋም ሰማኒያ አራት ዓመት ያህል መበለት ሆና በጣም አርጅታ ነበር፤ #በጾምና_በጸሎትም ሌሊትና ቀን #እያገለገለች ከመቅደስ አትለይም ነበር" (ሉቃ 2:37)
በዚህ ስፍራ ላይ አምልኮ ከሚፈጸምባቸው መንገዶች አንዱ ጾምና ጸሎት መሆኑን እናያለን። ከአሴር ወገን የሆነችው የፋኑኤል ልጅ ነቢይቱ ሐና ነበረች። እርሷም ከድንግልናዋ ጀምራ ከባልዋ ጋር ሰባት ዓመት ኖራ ነበር (ሉቃ 2:36) እርሷን ሰማንያ አራት ዓመት ያህል መበለት ሆና በጣም አርጅታ ነበር፥ በጾምና በጸሎትም ሌሊትና ቀን እያገለገለች ከመቅደስ አትለይም ነበር (ሉቃ 2:37) ስታገለግል ወይም ስታመልክ የነበረው በመጾምና በመጸለይ ነው። በዚህ ቦታ ላይ "ስታገለግል" ተብሎ የተተ…
🔥1
20 Sept 2026, 22:34 UTC188 viewsread 26 September 2026 Forwarded from @TheTriune
🚩 አምልኮተ ክርስቶስ (የራዕይ 7 ማብራሪያ) (ክፍል 1)
መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አምልኮ የሚገባው መለኮት መሆኑን በስፋት ያስተምራል። የእግዚአብሔር ቃል ወልድ አምላክ እንደሆነ (ዕብ 1:8 ዮሐ 1:1 1ዮሐ 5:20) ከአባቱ ከእግዚአብሔር አብ ጋር በመለኮታዊ ባህርይ አንድ እንደሆነ (ዮሐ 10:27-30 ፊል 2:6 ዕብ 1:3) ዓለም ሳይፈጠር እንደነበር (ዮሐ 17:5 ዕብ 1:2) ዘላለማዊ እንደሆነ (ራዕ 1:17-18 ራዕ 22:13-16) የሁሉ ፈጣሪ እንደሆነ (ዮሐ 1:3 ቆላ 1:13-17 1ቆሮ 8:6 ዕብ 1:8-12 ዕብ 1:2) በሁሉ ስፍራ እንደሚገኝ (ማቴ 18:19-20 ዮሐ 3:13 ኤፌ 4:10 ራዕ 1:13/20) መንፈ…
19 Sept 2026, 15:21 UTC345 views6 reactionsread 26 September 2026 Photo
💢 ቲሸርቱን ለማሰራት ድጋፋችሁ ያስፈልገናል
ሕዳር 5 ቅዳሜ የሚደረገውን ታላቅ የወንጌል ዘመቻ ስኬታማ ለማድረግ አንዳንድ እንቅስቃሴዎችን ቀድሞ መጀመር አስፈላጊ ሆኗል ፤ ከእነዚህም ነገሮች አንዱ ቲሸርት ማሰራት ነው ። ለ 50 ሰዎች ነው ቲሸርት ለማሰራት ነው የታሰበው ፤ ለ 20 ሰዎች ቲሸርት ማሰሪያ የሚሆን ገንዘብ አሁን በእጃችን ላይ አለ ፣ ከሰራን አይቀር ባቀድነው ልክ መሥራት እንድንችል ባላችሁ አቅም ድጋፍ አድርጉ 🙏🙏🙏
✅ 1000529093776 CBE
Samuel Adane
በፎቶው ላይ የሚታየውን ቲሸርት ለማሰራት ገንዘብ ያስፈልገናል (የራሳችን የገቢ ምንጭ ስለሌለን)፤ ይሄንን ሥራ የምንሰራው እራሳችንን ለስድብና ለአደጋ ጭምር አጋልጠ…
❤4🔥2
19 Sept 2026, 11:59 UTC304 views1 reactionsread 26 September 2026 Photo
⭕️ ሁለተኛው ዙር የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተጀምሯል ‼️
ባለፈው ሳምንት መጀመሪያ ላይ በሰራሁት ማስታወቂያ መሠረት ሁለት ሰዎች የአቅማቸውን ያህል ድጋፍ አድርገዋል ፤ ይሄንን ሥራ ለመደገፍ ፈቃደኞች ስለሆናችሁ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏 አሁንም ደግሞ ይሄንን አገልግሎት በገንዘባችሁ መደገፍ የምትፈልጉ ወገኖች ከታች ባለው የንግድ ባንክ አካውንት በኩል መላክ ትችላላችሁ ።
✅ 1000529093776 CBE
Samuel Adane
ሕዳር 5 ቅዳሜ ሊደረግ የታሰበውን የወንጌል ዘመቻ በተመለከተ አንዳንድ እንቅስቃሴዎች ተጀምረዋል ፣ እነዚህን ጉዳዮች በተመለከተ መረጃ የምትፈልጉ @Expectation23 በሚለው username ገብታችሁ inbox አድርጉልኝ
❤1
17 Sept 2026, 13:15 UTC443 viewsread 26 September 2026 Photo
ከኮሬብ 🏔 ወደ ቀራኒዮ ☦️
17 Sept 2026, 07:46 UTC447 views3 reactionsread 26 September 2026 💢 ሁላችሁም ተሳተፉ Ojዎችም ክርስቲያኖችም
“የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ ስላልሁ እናንተ #አብ_የቀደሰውን #ወደ_ዓለምም_የላከውን፦ ትሳደባለህ ትሉታላችሁን?”
— ዮሐንስ 10፥36
✅ አብ የቀደሰውን ወደ ዓለምም የላከውን ምን እንበለው ??
A, አንተ ሰው ብቻ ሳትሆን አምላክም ነህ ።
B, አንተ አምላክ አይደለህም ሰው ብቻ ነህ ።
🔥2❤1
17 Sept 2026, 06:30 UTC468 viewsread 26 September 2026 ከሙስሊሞች በምን ተለያችሁ ??
Ojዎች "የተላከው አምላክ አይደለም" የምትሉ ከሆነ ከሙስሊሞች በምን ተለያችሁ ?? ኢየሱስ ከአብ የተላከ መሆኑ እርግጥ ሆኖ ሳለ "የተላከው ሰው ብቻ እንጂ አምላክ አይደለም" ማለት በቀጥታ "ኢየሱስ ሰው ብቻ እንጂ አምላክ አይደለም" እንደማለት ነው ፤ ምክንያቱም የተላከው ኢየሱስ ስለሆነ ።
“እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን #የላክኸውንም_ኢየሱስ_ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።”
— ዮሐንስ 17፥3
አብ የላከው ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ አይደለም ?? የተላከው አምላክ አይደለም ?? ልጁ አምላክ አይደለም ??
ኢየሱስ በሰውነቱ ተላኪ በአምላክነቱ ተላኪ ነው የምትሉት ነገር ደግሞ አለ ፤ ለዚህ …
16 Sept 2026, 18:16 UTC≈1,110 views1 reactionsread 26 September 2026 ✝️ ኢየሱስን ከብሉይ ኪዳን 📜
✅ ታላቅ የወንጌል ዘመቻ
🗓 ሕዳር 5 ቅዳሜ
♨️ መሪ ጥቅስ = ዘፀዓት 3:14
“ ... «ያለና የሚኖር» እኔ ነኝ ... ”
ዘጸአት 3፥14
" ... I AM THAT I AM ... "
Exodus 3:14
🔰 ሁላችንም በዚህ ቀን ባለንበት ከተማ ስለ ኢየሱስ ከኮሬብ ጀምረን እስከ ቀራንዮ እንስበክ ። በዚህ መንገድ መስበክ አስፈላጊ የሆነው ከብሉይ ኪዳን ጀምሮ ኢየሱስን አለመግለጥ ውጤታማ ስለማያደርገን ነው ። በተለይ በክርስቶስ ላይ ያላቸውን የተሳሳተ አመለካከት ለማፅናት መፅሐፍ ቅዱስን የሚያጣምሙ ሰዎችን (ሙስሊሞችን እና ኦንሊ ጂሰሶችን) ለመድረስ ይሄንን መንገድ መከተል ግዴታ ነው ።
♨️ ይ…
👍1
16 Sept 2026, 16:50 UTC392 views4 reactionsread 26 September 2026 Photo
ከኮሬብ 🏔 ወደ ቀራኒዮ ✝️
❤3👍1
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @Christ_in_the_OT. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.