14 Aug 2026, 03:14 UTC74 views4 reactionsread 14 August 2026 እስልምና ወይስ Feminism ነው ለሴቶች ጠቃሚው ??
Part 2
🎆1 የወሊድ እና የቤት ውስጥ ስራን እንደ ጭቆና ማየት (Anti-Natalism & Domestic Labor)
የፌሚኒዝም እሳቤ: ልጅ መውለድ፣ ማሳደግ እና የቤት ውስጥ ኃላፊነቶችን መወጣት ሴቶችን ከተወዳዳሪነት የሚያገዱና የኢኮኖሚ ጥገኛ የሚያደርጉ የጭቆና ቀንበሮች ናቸው።
የእስልምና ምላሽ: እስልምና እናትነትን እጅግ የላቀና ትልቅ ምንዳ የሚያስገኝ መለኮታዊ ክብር አድርጎታል። ቤት ማስተዳደርና ትውልድ ማነጽ ማህበረሰብን የሚገነባ ታላቅ ኃላፊነት እንጂ የበታችነት አይደለም።
አላህ በቁርአኑ እናትን በተለየ ሁኔታ እንድናከብር አዟል ፡
"وَوَصَّيْنَا الْإِنسَانَ بِوَال…
❤4
Signed нαм𝚍α𝚗 | حمدان
13 Aug 2026, 18:29 UTC306 views16 reactionsread 14 August 2026 Feminism [ የሴቶች መብት ተሟጋችነት]
Part 1
ፌሚኒዝም (Feminism) በግርድፉ ሲተረጎም "የእንስትነት ንቅናቄ" ወይም "የሴቶች እኩልነት መብት ታጋይነት" ማለት ነው።
ፌሚኒዝም : ማለት ሴቶች ከወንዶች ጋር እኩል ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ እና ግላዊ መብት እንዲሁም እኩል እድል ሊኖራቸው ይገባል የሚል የጽንሰ-ሀሳብ እምነት እና ማህበራዊ ንቅናቄ ነው። በአባታዊ (Patriarchal) ማህበረሰብ ውስጥ የሚፈጸሙ የጾታ መድልዎዎችን፣ ጭቆናዎችን እና በሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን ለማስቆም የሚደረግ ሁለንተናዊ ጥረት ነው።
[🌐📗 Encyclopædia Britannica ]
መቼ እና እንዴት ተመሰረተ?
ፌሚኒዝም በአንድ ጀንበር ወይም በተወሰነ ቀ…
👏16
Signed нαм𝚍α𝚗 | حمدان
12 Aug 2026, 02:59 UTC565 views20 reactionsread 14 August 2026 ሀሳብ አስተያየት በcomment ማስቀመጥ ይቻላል
❤20
Signed нαм𝚍α𝚗 | حمدان
12 Aug 2026, 02:53 UTC564 views7 reactionsread 14 August 2026 እውን ሴቶች ለወንዶች ጠላቶች ናቸውን ??
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِنَّ مِنْ أَزْوَاجِكُمْ وَأَوْلَادِكُمْ عَدُوًّا لَّكُمْ فَاحْذَرُوهُمْ ۚ وَإِن تَعْفُوا وَتَصْفَحُوا وَتَغْفِرُوا فَإِنَّ اللَّهَ غَفُورٌ رَّحِيمٌ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ከሚስቶቻችሁና ከልጆቻችሁ (ከአላህ መንገድ በማስተጓጎል) ለናንተ ጠላቶች የኾኑ አልሉ፤ ስለዚህ ተጠንቀቋቸው፤ ይቅርታ ብታደርጉ ብታልፏቸውም ብተምሩዋቸውም አላህ በጣም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡
📗 ተጋቡን 64:14
ሚሽነሪዎች ከላይ ያለውን የቁርአን አንቀፅን በመጥቀስ በእስልምና ሴቶች የወንዶች ጠላቶች ናቸው ብሎ ዉኃ …
🔥7
Signed нαм𝚍α𝚗 | حمدان
8 Aug 2026, 09:17 UTC958 views12 reactionsread 14 August 2026 Part 2
በተጨማሪም
ጥያቄ :ለአንድ አንቀፅ ብዙ ብዙ ሰበበኑዙል ሊኖረው ይችላል እንዴ ??
መልስ : ለብዙ ሰበቦች አንድ የቁርአን አንቀፅ ብቻ መውረዱማ ተገኝቷል, የሆነ ክስተት ይከሰታል, ከዛም ሌላ ክስተት ይከሰታል ከዛም ሌላ ሶስተኛ ክስተት ይከሰታል በነዚህ ክስተቶች ሁሉም ውስጥ አንዲት አያህ ብቻ ትወርዳለች
📗አት-ተስሂሉ ሊተዕዊሊተንዚል የሙጃደላ ጁዝ ተፍሲር ገፅ 350
ነቢያችን ማርያን በራሱ ላይ እርም ያደረገው ዓኢሻ እና ሐፍሷ በጣም ስለቀኑ ነበር።
ግን በዘይነብ ቤት በተራዋ እና በፊራሿ ላይ ማርያን ሲገኛት ዘይነብ እንዴት ይሄን በቤቴ በቀኔ እና በፍራሼ ላይ ይሄን ታደርጋለህ እንዴ አለችው የሚሉ ዘገባዎች ሁላቸውም ዶኢፍ ናቸው።
ሰሂህ …
👍12
Signed нαм𝚍α𝚗 | حمدان
7 Aug 2026, 21:03 UTC891 views8 reactionsread 14 August 2026 ማርያ ወይስ ማር ወይስ ሁለቱም ???
يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ لِمَ تُحَرِّمُ مَا أَحَلَّ اللَّهُ لَكَ ۖ تَبْتَغِي مَرْضَاتَ أَزْوَاجِكَ ۚ وَاللَّهُ غَفُورٌ رَّحِيمٌ
አንተ ነቢዩ ሆይ! አላህ ለአንተ የፈቀደልህን ነገር ሚስቶችህን ማስወደድን የምትፈልግ ስትኾን (ባንተ ላይ) ለምን እርም ታደርጋለህ? አላህም እጅግ መሓሪ አዛኝ ነው፡፡
📗ተህሪም 66:1
ከላይ ያለው የቁርአን አንቀፅ ሰበበኑዙሉን በተመለከተ ሙፈሲሮች የተለያየ ሃሳብ ያስቀምጣሉ ፡፡
①︎ ከፊሎቹ ከሶውዳ ቤት የበላውን ማር አስመልከቶ የወረደ ነው ነው እንጂ ባርያውን(ማርያን) በራሱ ላይ እርም አድርጎ አይደለም ይላሉ፡፡
②…
👍8
Signed нαм𝚍α𝚗 | حمدان
7 Aug 2026, 15:35 UTC789 views11 reactionsread 14 August 2026 𝙲𝚘𝚗𝚝𝚛𝚘𝚕 𝚞𝚛 𝙽𝚊𝚏𝚜✨
Your nafs is just like your enemy once it finds you serious, it obeys you. If it finds weakness from you, it will take you as a prisoner
"Ibn al qayyim rahimaullah"
❤11
Signed 𝓣𝔀𝓲𝓵𝓲𝓰𝓱𝓽✨
7 Aug 2026, 10:59 UTC792 views19 reactionsread 14 August 2026 Forwarded from @forbeginnerss
ታውቁ እንደሆነ ቀደምት የኢስላም አበዎች ወደ መካ ሲመጡ አንዴም ለፈትዋ ሁለትም ሀዲስ ለማስተላለፍ ይቀማመጡ ነበር።
አንድ ጊዜ ታለቁ ዓሊም አብዱረዛቅ ኢብን ሐማም አ'ሰንዓኒይ መካ ሲገባ የዒልም መጅሊስ ከፍቶ ነበር ብዙ ሰዎችም ሊማሩበት ቀጭ ብለው ነበር።
በቀጣዩ ቀን ሲመጣ ግን ማንም የለም
በዚህ ነገር ተገርሞ “ሰዎች የታሉ"? ብሎ ሲጠይቀ “ወኪእ ኢብን ጀራህ መጥቷል" እዛ ሄደው ነው አሉት ! “አልሀምዱሊላህ! ሀዲሴን የተው መስሎኝ ነበር” አለ። ይህ ማለት ከኔ የተሻለ ሀፊዝ መጥቶ ከሆነ እሱ በቅቶናል እኛ ጋር ያለው እሱ ጋር አለ እንደማለት ነው።
ዓጂብ እኮ ነው! ቀደምቶች ልቦናቸው ከሂስድ ከሂቅድ የጸዳ ነው። የዛሬ ሰው ቢሆኝ እኛ እያለን ሌላ …
❤19
Signed 𝓣𝔀𝓲𝓵𝓲𝓰𝓱𝓽✨
6 Aug 2026, 18:08 UTC≈1,090 views28 reactionsread 14 August 2026 ግብፅ ላይ በአንድ ኢስላማዊ ዩኒቨርስቲ የሚሰራ ኡስታዝ ነበር።
ኢማን አለው( ﻛﺬﺍﻟﻚ ﻧﺤﺴﺒﻪ ﻭﺍﻟﻠﻪ ﺣﺴﻴﺒﻪ )
የልብ በሽታ በጣም ያስቸግረውም ነበር...
በሽታው ሲፀናበት ወደ እንግሊዝ ሀገር ለህክምና ይሄድና
ዶክተሮችም ያልጠበቀውን ነገር ዱብዳ ያሰሙታል።
"ልብህ ደክሟል ቀዶ ጥገና ይደረግልሀል ግን ወይ ትሞታለህ
ወይም ትተርፋለህ"አሉት።
እሱም፦"እሺ ልጆቼን ተሰናብቼ የአደራ ንብረቶችን ለባለቤቱ
መልሼ እመጣለሁ"ይላቸውና ቶሎ እንዲመለስ አስጠንቅቀውት
ወደ ሀገሩ ግብፅ ተመለሰ።
ልጆቹንም ሰብስቦ ያፅናናቸው ጀመር...
"ምናልባት ዳግም ላንተያይ እንችላለን ቀዶ ጥገናው ላይሳካ
ስለሚችል ልሞትም እችላለሁ ሰብር ማድረግ አለባችሁ...."
እያለ አፅናናቸው።
…
❤28
Signed 𝓣𝔀𝓲𝓵𝓲𝓰𝓱𝓽✨
6 Aug 2026, 14:34 UTC982 views16 reactionsread 14 August 2026 ይጋጫልን ????
(ሙሳም) «ዕውቀትዋ እጌታዬ ዘንድ በመጽሐፍ የተመዘገበ ነው፡፡ ጌታዬ አይሳሳትም አይረሳምም» አለው፡፡
📗Suratu-taha 12 :52
መናፍቃንና መናፍቃት ከፊሎቻቸው ከከፊሉ ናቸው፡፡ በመጥፎ ነገር ያዛሉ ከደግም ነገር ይከለክላሉ፡፡ እጆቻቸውንም (ከልግስና) ይሰበስባሉ፡፡ አላህን ረሱ፡፡፤ ስለዚህ (እርሱ) ረሳቸው፡፡ መናፍቃን አመጸኞቹ እነሱ ናቸው፡፡
📗 ሱራቱል-towbah 9:67
ይጋጫልን ??
በፍፁም አይጋጭ ፡፡
✨️ ምክንያቱም መርሳት ሲባል መዘናጋትትን ብቻ የሚሳይ አይደለም። በል እንደውም ፦
📗ሙዕጀሙል ወሲጥ ፦ በተሰኘው አረቢክ dictionary ላይ " نسيان " ማለት የሆነን ነገር በመዘንጋት መርሳትን ወይም አውቆ መተውን ሊ…
❤16
Signed 𝐉υвєιя♞
4 Aug 2026, 20:10 UTC≈1,340 views25 reactionsread 14 August 2026 ተውሒድ
ተውሒድ የተፈጠርንበት አላማ ነው። ተውሒድ በሰዎች ላይ የተጣለ የፈጣሪ ሐቅ ነው።(''አንተ ሙዓዝ አላህ በባርያዎቹ ላይ ያለው ሐቅ ምን እንደሆነ ታውቃለህ የሚለውን የመልእክተኛውን ንግግር አስታውስ)። ተውሒድ የነብያት ሁሉ ተልዕኮ ነው። ተውሒድ መለኮታዊ ራዕይ የወረደበት ትልቁ ምክንያት እና ፊተኛይቱ ትእዛዝ ነው።ተውሒድ ወንጀልን ማሳበሻ በጀሐነም ውስጥ እንዳንዘወትር ብቸኛ መዳኛ ነው። ያለ ተውሒድ መልካም ስራ ሁሉ ከንቱ ነው።ተውሒድ የዱንያ የአኺራ ስኬት ሁሉ ምንጭ ነው።...
ስለዚህ ንፅፅር የምንሰራ እህት ወንድሞቼ የደዕዋችን ዋና ማጠንጠኛ ፤ የዘወትር አጀንዳችን ይህ ይሁን ። የመጀመሪያ የምንጠራቸው አላህን አንድ ወደማድረግ በብቸኝነት ወደማም…
👍25
Signed 𝐉υвєιя♞
2 Aug 2026, 12:23 UTC≈1,890 views29 reactionsread 14 August 2026 Photo
ኡስታዛቺን eliyah حفظه الله ورعاه በቁርአን እና የታሪክ ፀሐፊዎቹ ዙሪያ ወሳኝ ትምህርት በ tiktalk ለቀዉልናል እየገባን የ እዉቀት አድማሳችንን ሰፋ እናድርገው በዛውም ኸደምደም እናድርግ ቶፒ link, repost 😉 አህባቢ
https://vt.tiktok.com/ZS4APbqNB/
❤29
Signed 𝓣𝔀𝓲𝓵𝓲𝓰𝓱𝓽✨
Showing the 12 most recent of 16 posts we hold for @Hardsalafi. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.