1 Jun 2026, 18:07 UTC258 views11 reactionsread 6 August 2026 ✅ሰው ደካማ ፍጡር በመሆኑ አንዳንድ ጊዜ እንዴት መጸለይ እንዳለበት፣ ምን ብሎ መለመን እንዳለበት ግራ ይገባዋል። በጭንቅና በመከራ ጊዜ ቃላት ሲጠፉ፣ ጵራቅሊጦስ በውስጣችን ሆኖ ይጮኻል።እንዲሁም ደግሞ መንፈስ ድካማችንን ያግዛል፤ እንዴት እንድንጸልይ እንደሚገባን አናውቅምና፥ ነገር ግን መንፈስ ራሱ በማይነገር መቃተት ይማልድልናል።የሚለውም ለእዚሁ ነው(ሮሜ 8፥26)
ይህ የጵራቅሊጦስ ሥራ አማኙ ብቻውን እንዳልሆነና በውስጡ ሰማያዊ ተሟጋች እንዳለው የሚያረጋግጥ ነው።
✅የምድር ሕይወት በችግር፣ በበሽታ፣ በሞትና በስደት የተሞላች ናት። በእነዚህ አስቸጋሪ ወቅቶች የሰው ልጅ ማጽናናት ገደብ አለው። ጵራቅሊጦስ ግን ከሰው አቅም በላይ የሆነ፣ ሰላምንና ተስፋን በል…
❤9🔥1🥰1
17 May 2026, 17:57 UTC236 views6 reactionsread 6 August 2026 Forwarded from @markengetaFile
እነሆ ክፍል 20ኛ ሳምንት ላይ ደርሰናል።
ኢየሱስን በመጽሐፍት ሁሉ ማወቅ የሚለውን ትምህርታችንሰ በመንፈስ ቅዱስ የቃሉ ግልጠት እና በጸጋው ጉልበት እነሆ ክፍል 50 ላይ ደርሰናል።
ዛሬ የእስከዛሬውን ትምህርት በጸሎት እየከለስን ወደፊት የምንማረውን ለሕይወት እንዲሆንልን በጸሎት ጌታን እንጠይቃለን።
ኢየሱስን ለማወቅ የሆነ ረሃብ በመንፈስ ቅዱስ በመነካካት ይመጣልና በመናፈቅ መንፈስ ሆናችሁ ስሙት።
እኔ በግሌ በከባድ ሁኔታ እያለፍኩ ቢሆንም አሁንም ዋነኛው ልመናዬ ለመንፈስ ቅዱስ ኢየሱስን ይገልጥልኝ ዘንድ ነው።
በእምነት የጸለያችሁ አሜንታችሁን ለእናንተ ቀጣይ ሳስተምር ለእኔ ኢየሱስን በሚገባ እንድገልጠው በኮሜንት ጸልዩልኝ።
የጌታ ጸጋ …
❤6
17 May 2026, 17:57 UTC204 views3 reactionsread 6 August 2026 Forwarded from @markengetaPhoto
እነሆ ክፍል 20ኛ ሳምንት ላይ ደርሰናል።
ኢየሱስን በመጽሐፍት ሁሉ ማወቅ የሚለውን ትምህርታችንሰ በመንፈስ ቅዱስ የቃሉ ግልጠት እና በጸጋው ጉልበት እነሆ ክፍል 50 ላይ ደርሰናል።
ዛሬ የእስከዛሬውን ትምህርት በጸሎት እየከለስን ወደፊት የምንማረውን ለሕይወት እንዲሆንልን በጸሎት ጌታን እንጠይቃለን።
ኢየሱስን ለማወቅ የሆነ ረሃብ በመንፈስ ቅዱስ በመነካካት ይመጣልና በመናፈቅ መንፈስ ሆናችሁ ስሙት።
እኔ በግሌ በከባድ ሁኔታ እያለፍኩ ቢሆንም አሁንም ዋነኛው ልመናዬ ለመንፈስ ቅዱስ ኢየሱስን ይገልጥልኝ ዘንድ ነው።
በእምነት የጸለያችሁ አሜንታችሁን ለእናንተ ቀጣይ ሳስተምር ለእኔ ኢየሱስን በሚገባ እንድገልጠው በኮሜንት ጸልዩልኝ።
የጌታ ጸጋ …
🔥2❤1
16 May 2026, 11:55 UTC941 views5 reactionsread 6 August 2026 Photo
የሻሸመኔ መሐል ከተማ ቃለሕይወት ቤተክርስቲያን ወንጌላዊ በመሆን ለበርካታ አመታት በወንጌል ሲያገለግል የቆየው ወላጅ አባቴ የጭንቅላት ውስጥ ያለውን እጢ በተሳካ የ3 ሰአታት ቀዶ ጥገና በሰላም ማጠናቀቁ ይታወቃል።
በቀዶ ጥገና የወጣው የጭንቅላቱ እጢ ሲመረመር ግን የአንጎል ካንሰር መሆኑ ከተረጋገጠ ትንሽ ቆየት ብሏል።
ጉዳዩን በሚስጥር ለመያዝ እና ለማሳከም የቻልነውን ያህል እንደቤተሰብ ብንጥርም ነገር ግን አሁን የገንዘቡ አቅምም የወንጌላዊ በላይ የጤንነት ሁኔታም ከአቅማችን እጅግ የበለጠ በመሆኑ በድጋሚ በአገልግሎትም በተለያዩ አጋጣሚዎች ያወኳችሁ ወዳጆቼ እርዳታችሁን ትብብራችሁን እነሆ ፈልጊያለሁ።
#ሁላችሁም በጸሎታችሁ አስቡን
የምትችሉ በ…
❤5
16 May 2026, 11:32 UTC257 viewsread 6 August 2026 Photo
የሻሸመኔ መሐል ከተማ ቃለሕይወት ቤተክርስቲያን ወንጌላዊ በመሆን ለበርካታ አመታት በወንጌል ሲያገለግል የቆየው ወላጅ አባቴ የጭንቅላት ውስጥ ያለውን እጢ በተሳካ የ3 ሰአታት ቀዶ ጥገና በሰላም ማጠናቀቁ ይታወቃል።
በቀዶ ጥገና የወጣው የጭንቅላቱ እጢ ሲመረመር ግን የአንጎል ካንሰር መሆኑ ከተረጋገጠ ትንሽ ቆየት ብሏል።
ጉዳዩን በሚስጥር ለመያዝ እና ለማሳከም የቻልነውን ያህል እንደቤተሰብ ብንጥርም ነገር ግን አሁን የገንዘቡ አቅምም የወንጌላዊ በላይ የጤንነት ሁኔታም ከአቅማችን እጅግ የበለጠ በመሆኑ በድጋሚ በአገልግሎትም በተለያዩ አጋጣሚዎች ያወኳችሁ ወዳጆቼ እርዳታችሁን ትብብራችሁን እነሆ ፈልጊያለሁ።
#ሁላችሁም በጸሎታችሁ አስቡን
የምትችሉ በ…
13 May 2026, 19:24 UTC188 views3 reactionsread 6 August 2026 Forwarded from @markengetaFile
ክፍል 19 ኢየሱስን በመጽሐፍት ሁሉ።
ረጅም ጊዜ የተቋረጠው ትምህርታችን ዛሬ ቀጥሏል።
ኢየሱስን ለማወቅ ለምትወዱ ሁሉ ይህ ታላቅ የምስራች ነው።ስለኢየሱስ ዘወትር በደስታ እየተማርን እንጸልያለን።
ስለኢየሱስ ለማወቃችንም ጥንቃቄ ደግሞም ስለምናሳውቀው ኢየሱስ ጥንቃቄ እንደሚጠይቅ እናያለን።
በየትኛውም የንግግር ልዕቀት የዕውቀት ብዛት ውስጥ ብንሆንም ስለኢየሱስ ስንገልጥ ግን በብዙ ጥንቃቄ ሊሆን ይገባል።
@Markengeta
❤3
13 May 2026, 19:24 UTC161 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @markengetaPhoto
ክፍል 19 ኢየሱስን በመጽሐፍት ሁሉ።
ረጅም ጊዜ የተቋረጠው ትምህርታችን ዛሬ ቀጥሏል።
ኢየሱስን ለማወቅ ለምትወዱ ሁሉ ይህ ታላቅ የምስራች ነው።ስለኢየሱስ ዘወትር በደስታ እየተማርን እንጸልያለን።
ስለኢየሱስ ለማወቃችንም ጥንቃቄ ደግሞም ስለምናሳውቀው ኢየሱስ ጥንቃቄ እንደሚጠይቅ እናያለን።
በየትኛውም የንግግር ልዕቀት የዕውቀት ብዛት ውስጥ ብንሆንም ስለኢየሱስ ስንገልጥ ግን በብዙ ጥንቃቄ ሊሆን ይገባል።
ክፍል 1 ክፍል 11
ክፍል 2 ክፍል 12
ክፍል 3 ክፍል 13
ክፍል 4 ክፍል 14
ክፍል 5 ክፍል 15
ክፍል 6 ክፍል 16
ክፍል 7 ክፍል 17
ክፍል 8 ክፍል 18
ክፍል 9
ክፍል 10
ኢየሱስ በመፀሀፍት ሁሉ
በፓስተር በረከት በላይ
sʜᴀʀ…
20 Apr 2026, 13:10 UTC337 views9 reactionsread 6 August 2026 File
#ኢየሱስን_በመጽሐፍት_ሁሉ_ክፍል 18
የማያልቅ የመገለግ ዕውቀት የሆነውን ክርስቶስን ለማወቅ፣እያወቁ ለመኖር የምናደርጋቸው ሁለት መሰረታዊ ነገሮችን በዚህ የትምህርት ክፍል እናነሳለን።
#ክርስቶስ_ኢየሱስን_የማወቅ_ረሃብ በሁላችንም ዘንድ እንደገና እንዲቀሰቀስ የሚያነሳሳ የትምህርት ክፍል ነው።
እባካችሁ በጥሞና ተከታተሉ
በቋሚነት ይህን ትምህርት መማር የምትፈልጉ በኮሜንት አሳውቁኝ።
ጸጋ ይብዛላችሁ
@Bereket1651
0919275912
🔥8🥰1
20 Apr 2026, 13:10 UTC252 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @markengetaPhoto
##ኢየሱስን_በመጽሐፍት_ሁሉ_ክፍል 18
የማያልቅ የመገለግ ዕውቀት የሆነውን ክርስቶስን ለማወቅ፣እያወቁ ለመኖር የምናደርጋቸው ሁለት መሰረታዊ ነገሮችን በዚህ የትምህርት ክፍል እናነሳለን።
#ክርስቶስ_ኢየሱስን_የማወቅ_ረሃብ በሁላችንም ዘንድ እንደገና እንዲቀሰቀስ የሚያነሳሳ የትምህርት ክፍል ነው።
እባካችሁ በጥሞና ተከታተሉ
በቋሚነት ይህን ትምህርት መማር የምትፈልጉ በኮሜንት አሳውቁኝ።
ጸጋ ይብዛላችሁ
@Bereket1651
0919275912
ክፍል 1 ክፍል 11
ክፍል 2 ክፍል 12
ክፍል 3 ክፍል 13
ክፍል 4 ክፍል 14
ክፍል 5 ክፍል 15
ክፍል 6 ክፍል 16
ክፍል 7 ክፍል 17
ክፍል 8 ክፍል 18
ክፍል 9
ክፍል 10
ኢየሱስ በመፀሀፍት ሁሉ
በፓስ…
20 Jan 2026, 18:07 UTC549 views11 reactionsread 6 August 2026 File
#ክፍል_25 ምዕራፍ 6:6-10
በተለያየ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው መዝሙረዳዊትን የመጸልይ የጸሎት ትምህርት እነሆ ዛሬ ጀምሯል።
ጸሎትን በሚሰማ በእግዚአብሔር ላይ ወደመታመን የሚያስጠጋችሁ የተወደደ ምሽት ይሆንላችኋል።
ከዚህ በፊት የምትከታተሉም ዛሬ የምጀምሩም በኮሜንት መኖራችሁን አሳውቁኝ።
በጸሎት መሰማት ተባረኩ።
የጌታ ጸጋ ይብዛላችሁ።
@Bereket1651
0919275912
መዝሙረ ዳዊትን እንጸልይ
በማርከን ዜማ
ዘወትር ማክሰኞ ሀሙስ ቅዳሜ
ምሽት 2፡30
ለእለታዊ የግል ጥሞና ጸሎት
ከፓስተር በረከት ጋር
@Markengeta
❤9😁1🙏1
20 Jan 2026, 18:07 UTC381 views1 reactionsread 6 August 2026 Forwarded from @markengetaPhoto
. መዝሙረ ዳዊትን እንጸልይ
በማርከን ዜማ
ዘወትር ማክሰኞ ሀሙስ ቅዳሜ
ምሽት 2፡30
ለእለታዊ የግል ጥሞና ጸሎት
ከፓስተር በረከት ጋር
የመዝሙረ ዳዊት መግቢያ
ክፍል 1 - ክፍል 8
ክፍል 9 ክፍል 10
ክፍል 11 ክፍል 12 ክፍል 13 ክፍል 14 ክፍል 15
ክፍል 16 ክፍል 17 ክፍል 18 ክፍል 19 ክፍል 20
ክፍል 21 ክፍል 22 ክፍል 23 ክፍል 24 ክፍል 25
✅ @Markengeta
👏1
29 Dec 2025, 14:34 UTC604 views5 reactionsread 6 August 2026 File
File, posted without a caption
❤5
Showing the 12 most recent of 15 posts we hold for @GospelrevivalGRPEM. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.