ይሄንን ለወዳጆቻችሁ በማጋራት በዚህ ሳምንት 500 እናድርስ። አሁኑኑ እንጀምር። እስቲ share የምታደርጉ ❤️ምልክት አሳዩኝ።

Channel
PURE GOSPEL
@Puregospel
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
1,257subscribers
-11 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001100611786 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Puregospel |
| Created | Between 1 January 2017 and 31 May 2019— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 26 August 2026 |
| Measurements held | 8 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 26 August 2026 |
| On Telegram | t.me/Puregospel |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 23 Aug 2026, 11:54 | 1,257 | -4 |
| 20 Aug 2026, 00:27 | 1,261 | -1 |
| 16 Aug 2026, 15:04 | 1,262 | -1 |
| 12 Aug 2026, 13:07 | 1,263 | -1 |
| 9 Aug 2026, 10:31 | 1,264 | -3 |
| 6 Aug 2026, 17:12 | 1,267 | -1 |
| 6 Aug 2026, 08:15 | 1,268 | no change |
| 6 Aug 2026, 00:42 | 1,268 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 10 June 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 28 September 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
በፓስተር በረከት በላይ ዘጸ 40:34-38 ባለው ታሪክ ምሽቴን የጸለይኩበት፣የልብ ቃጠሎ የሆነ መልዕክት ነው። ያነበብነውን በመኖር እናውቀው ዘንድ ለራሴ ለቤተክርስቲያን ለእናንተ ለሁላችሁም ቀናሁ ቀናሁ አብራችሀኝ እንድትቀኑ ደመናውን ህልውናውን እንድትራቡ የሚያደርግ መልዕክት ነውና እባካችሁ በማስተዋል በትዕግስት አድምጡት። ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ እወዳችኋለሁ ጸጋ ይብዛላችሁ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 መልካም ዕለተ ሰንበት ዕለተ እሁድ። 🥪ወደቤተክርስቲያን ሂዱ የቃሉን ምዕድ በህብረት ተካፈሉ። https://t.me/GospelrevivalGRPEM Join and share it pleas.
ፓስተር በረከት በላይ ይህ መጋቢያዊ ባርኮቴ ነው። አማኝ የሆነ ሰው ይህን ከሰማ በኋላ ምስክርነት በህይወቱ ላይ እንደሚሆን አምናለሀ። ከሰማችሁ በኋላ በራሳችሁ ላይ ደግማችሁ ደጋግማችሁ ቃሉን አውጁት። ❤️እቀዳችኋለሁ ተባረኩልኝ። #እውነትን #መግለጥ join us @puregospel @puregospel @puregospel
ፓስተር በረከት በላይ ከእግዚአብሔር የሚለየን አይኑር ለእግዚአብሔር የምንለየው እንጂ። እግዚአብሔር ላልተገባን ለእኛ ባደረገው ስጦታ መደነቅ ይብዛልን። ቀናችሁ ሳምንታችሁ በዚህ አጭር ደቂቃ መልዕክት የተዋጀ ይሁን። መልካም ሳምንት እወዳችኋለሁ። #እውነትን #መግለጥ join us @puregospel @puregospel @puregospel
ፓስተር በረከት በላይ። በኢየሱስ በጸጋው ተመርጣችኋል። ታግሶ የሰማ ሰው የእውነት ይጽናናበታል። "የትላንት ታሪክ የሌለው ጻድቅ የነገ ተስፋ የሌለው ኃጢአተኛ የለም" #እውነትን #መግለጥ join us @puregospel @puregospel @puregospel
https://t.me/GospelrevivalGRPEM #ፊቱን_በመፈለግ_መጽናናት አና መበርታት መልካመ ቀን ይሁንላችሁ። ወዳጆቼ በሕይወታችሁ ብዙ ነገሮችን ለማግኘት ቆፍራችሁ ቧጣችሁ አልተሳኩ ይሆናል። እኔ ብዙ ደክሚያለሁ በእጄ ያልሆነውን፣ በአቅሜ ልፈጽመው የማልችለውን ነገር ለማግኘት በሃሳብም በብዙ ነገርም ተፍጨርጭሪያለሁ እስካሁን አላሳካሁትም። ልክ የተዘጋ በር የመገንጠል ያህል ጥሪያለሁ። አንዳንዴም በእጄ ገባ የምትሉት ነገር እድሜው ያጥርባችኋል ደስታውን ሳታጣጥሙት የጉም ስፍር ይሆንባችኋል እንደ ጤዛ ይበንባችኋል። ግን አይዟችሁ ከጠዋት እስከ ማታ ድረስ ኢየሱስን በልባችሁ አቆዩ። ምንም ነገር አያጓጓችሁ፣ ምንም ነገር በእጃችሁ አይግባ፣ ፕሮሰሳችሁ ይዘግይ…
ሰላም ለእናንተ ይሁን ቅዱሳን፦ "ዮሐንስ ወንጌሉን ለምን ጻፈ?" ✍ዮሐንስ ወንጌሉን የጻፈው #ክርስቶስን እንደ #ማንኛውም #ሰው በታርክ ውስጥ የነበረ የአንድ ተራ #አናጢ ልጅ #በረባሶ የምያደርግ የደፈረሰ #አይን ያለው በኢየሩሳሌም እና አከባቢዋ ይመላለስ የነበረ የሀጢአተኞች ወዳጅ የሆነ በምድር 33 6/12 አመት ኖሮ #የሞተ አርገው #ለሚገምቱ እና #ለምቆጥሩ ሁሉ #እግዚአብሔር #መለኮት #አምላክ እንደሆነ #ከዘላለም በፊት ከእግዚአብሔር #አብ ጋር እንደነበረ የሁሉ #ፈጣሪ እንደሆነ #1 2 3 ተብሎ #እድሜው እንደማይቆጠር #እንዳልጀመረ #እንዳስጀመረ እንደፈጠረ #እንዳልተፈጠረ #እንዳስገኘ #እንዳልተገኘ #ከአብርሃም በፊት እንደነበረ #የዘላለም ህይወት እ…
ብዙ ሰዎች ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ #ፍጽምሰውነት ስናነሳ ዘለው ከእግዚአብሔር አብ #ከማነስ ጋር ያገናኙታል ይሄ ስህተት ነው የክርስቶስ ኢየሱስን #ፍጽምሰውነት ስናስብ ማሰብ ያለብን፦ 1የፍቅሩን ጥልቀት 2 ራሱን ስለ እኛ መስጠቱን 3 የመታዘዙን ጥግ 4 ከአምላክነቱ ቅንጣት ያህል አለመቀነሱን ነው። #እውነትን መግለጥ @puregospel @puregospel @puregospel
ሰላም ለእናንተ ይሁን ቅዱሳን፦ ✍በህይወታችን ውስጥ የእግዚአብሔርን #በረከት ከሚንቀበልባቸው መንገዶች ፊተኛው እና ቀዳሚዊ እንደራሳችን #ሀሳብ በመሄድ እንደ #ዘመኑ በመሄድ #ያዋጣል ብለን ባሰብነው መንገድ በመሄድ #በብልሀት በመሄድ በሰዎች #ምክር በመሄድ ሳይሆን እግዚአብሔር #እንደነገረን እንደ #ቃሉ #በመሄድ #በመኖር ነው።ዘፍ26 እስራኤል የ40ቀኑ መንገድ የ40 አመት የሆነባቸው እንደነገራቸው እንደ #ቃሉ እንደ #ምሪቱ እንደ #ፈቃድ ባለመሄዳቸው ነው ዛሬም ይሄ አሰራር አልተቀየረም። #እውነትን #መግለጥ Join us @puregospel @puregospel @puregospel
በዚ ዘመን ትኩረት(focus)ማድረግን የመሰለ ሀብት የለም አዳዲስ የመፍትሔ ሀሳቦች ትኩረት ከሚያደርጉ ሰዎች ይወጣሉ ብዬ አምናለው።በእጅ ስልኮቻችን አማካኝነት ሩቅ የማያስኬደንን የማያደክመንን እጥር ያለ ቶሎ የሚያልቅ ያልተሟላ ቅንጭብጭብ ከፓለቲካው ከመዝናኛው ከሀይማኖቱ ምንም ፈርጅ(category)የሌለውን እንኳ ሳይቀር ወደ አዕምሮዋችን በምንጎሰጉስበት በዚ ዘመን ጤንነታቸው ያልተጠበቀ ያልተመጣጠኑ ለጊዜው ርካታን የሚሰጡ በዘላቂነት ግን ትኩረት የማድረግ አቅማችንን የሚያዳክሙ እና አዕምሮ እንዳያብሰለስል የሚያሰልሉ መረጃዎች በበዙበት በዚ ዘመን የአብዛኛው ሰው አዕምሮ እንዳያተኩር ሆኖ በተቃኘበት በዚ ዘመን አዕምሮዋቸው እንዲያተኩር ራሳቸውን ያስለመድ በሙሉ …
ሰላም ለእናንተ ይሁን ቅዱሳን፦ ✍በይቅርታ ህግ #የበደለ #የተበደለን ወይም በዳይ #ተበዳይን ሰው #ይቅርታ ይጠይቃል ሁላችንም እንደ ባለ አዕምሮ ሰዎች በዚህ #ህግ እንስማማለን #የበደልነውን ሰው #ይቅርታ እንጠይቃለን #ምህረትን እንለምናለን በሰው ልጆች እና #በእግዚአብሔር መካከል በነበረ #ግንኙነት እኛ የሰው ልጆች #እግዚአብሔርን #በድለነዋል #አሳዝነነዋል #ይቅርታ መጠየቅ #እንታረቅ ብለን በፍቱ #መውደቅ የነበረብን #መለመን የነበረብን #እኛ የሰው ልጆች ነበርን ነገር ግን #ከፍቅሩ ብዛት #ከመውደድ ጥልቀት እኛ #በድለነው #አሳዝነነው #ተጣልተነው እርሱ እራሱ #ልጅን ልኮ #በልጅ በኩል #ታረቀን #የበደልነው እያለን #የተበደለው ይቅርታ #ጠየቀን ይህ …
(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕ. 1) ---------- 3-5፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ ይህም ርስት በመጨረሻው ዘመን ይገለጥ ዘንድ ለተዘጋጀ መዳን በእምነት በእግዚአብሔር ኃይል ለተጠበቃችሁ ለእናንተ በሰማይ ቀርቶላችኋል። 6-7፤ በዚህም እጅግ ደስ ይላችኋል፥ ነገር ግን በእሳት ምንም ቢፈተን ከሚጠፋው ወርቅ ይልቅ አብልጦ የሚከብር የተፈተነ እምነታችሁ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲገለጥ፥ ለምስጋናና ለክብር ለውዳሴም ይገኝ ዘንድ አሁን ለጥቂት ጊዜ ቢያስፈልግ በልዩ ልዩ ፈተና አዝናችኋል። 8-9፤ እርሱንም…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Puregospel. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 23 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“PURE GOSPEL” (@Puregospel), 1,257 subscribers as measured 23 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Puregospel.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.