አሁኑኑ ልኩን በመንካት ይቀላቀሉ እነሆ መንፈሳዊ ትምህርት መጽሐፍት እንዲሁም መዝሙሮች ይገኙበታል። መንፈሳዊ ትምህርት #ነገረ_ሥላሴ #ነገረ_ክርስቶስ #ነገረ_ምልጃ #የወንጌል አሰባበክ ዜደ የመሳሰሉት ይገኙበታል መንፈሳዊ መጽሐፎች በሥነ መለኮት ዙርያ የተጻፉ የመጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት የግርክ እንግልዘኛ መጽሐፍ ቅዱስ የዕብራይስጥ እንግልዘኛ መጽሐፍ ቅዱስ መንፈሳዊ መጽሐፍ ይገኙበታል አሁኑኑ ይቀላቃሉ ለአምስት ሰዎች ሸር ያድርጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👇 https://telegram.me/GenerationforGospel1311502348 አላማችን ትውልድን ለወንጌል በእውነተኛ አስተምህሮ አንጸን ማዘጋጃ ነው ጥያቄዎች…

Channel
Generation for Gospel
@GenerationforGospel1311502348
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
78subscribers
-1 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001311502348 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @GenerationforGospel1311502348 |
| Created | Between 1 March 2018 and 30 May 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 15 September 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 4 times, most recently 15 September 2026 |
| On Telegram | t.me/GenerationforGospel1311502348 |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 24 Aug 2026, 00:07 | 78 | -1 |
| 9 Aug 2026, 19:31 | 79 | no change |
| 7 Aug 2026, 04:50 | 79 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 30 May 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 21 June 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
የተለያዩ መንፈሳዊ መጽሐፍ ና ትምህርቶች የሚገኝ channal እነሆላችሁ https://telegram.me/GenerationforGospel1311502348 አላማችን ትውልድን ለወንጌል በእውነተኛ አስተምህሮ አንጸን ማዘጋጃ ነው ጥያቄዎችና አስታያየት ካላችሁ በታቹ ማስፈንጠርያ በመንካት ማድረስ ትችላላችሁ። @Ayal5w Ayalew,wakeyo
በውስጥ መሥመር ለጠየቁት ጥያቄ ምላሽ ጥያቄዎች እኝ ናቸው 1.አትስገድ እየተባለ ዮሐንስ ለምን ሁለቴ ሰገደ? ራእይ19:10፤22:8 2.ማቴ 16:19 ስለማን ነው እያወራ ያለ ወይም ስለምንድነው እያወራ ያለ? የመጀመሪያ ጥያቄውን ወደ ማየቱ እንዝለቅ ክፍሉ እንዲህ ይላል ራእይ 19 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ መልአኩም፣ “ ‘ወደ በጉ ሰርግ እራት የተጠሩ ብፁዓን ናቸው’ ብለህ ጻፍ” አለኝ፤ ቀጥሎም፣ “እነዚህ የእግዚአብሔር እውነተኛ ቃሎች ናቸው” አለኝ። ¹⁰ እኔም #ልሰግድለት በእግሩ ሥር ተደፋሁ፤ እርሱ ግን፣ “ተው! ይህን አታድርግ! እኔም ከአንተና የኢየሱስን ምስክር ከያዙት ወንድሞችህ ጋር አገልጋይ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ፤ የኢየሱ…
ክፍል አምስት 🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊 audio book ኢየሱስ አማላጅ ወይስ ፈራጅ? ከአያሌው ዋቀዮ 2013 https://telegram.me/GenerationforGospel1311502348
ክፍል አንድ <<ዓለሙን ሁሉ ሲያሟግት፣ ቀኝና ግራ ሲከፍል፣ ሲያወዛግብ የኖረ እስካሁን ድረስ ማንም እንደ እርሱ የለም፤ ይኸው አወዛጋቢነቱ አንዱ ዕጣ ክፍሉ መሆኑ ገና ከጧቱ ተነግሮለታል። ለብዙዎች መውደቅና መነሳት ምክንያት እንደሚሆን የእናቱን ጡት ጠብቶ ሳይጨርስ ተተንብዮለታል [ሉቃ 2፥35][1]። ከሊቅ እስከ ደቂቅ፣ ከሕፃን እስከ አዋቂ፣ ወጣት ቢሆን አልወጣት ስለ እርሱ ሲወራ "ጆሮ ዳባ ልበስ" የሚል የለም፤ ሁሉ ስለ እርሱ ሲወራ ጆሮውን አስግጎ ይሰማል፤ ከሁሉም ከሁሉም የሚገርመው ደግሞ የሚጠሉት እንኳን ቢሆን ስለ እርሱ ለመስማት፣ ስለ እርሱ ለማወቅ ይፈልጋሉ፤ ዝምብለህ ሰው የተሰበሰበበት መሀል ገብተህ ድምጽክን ከፍ አድርገህ አበበ [ወይም ሌላ ስ…
መግቢያ ነገረ ክርስቶስ ነገረ ክርስቶስ የሚለው የሁለት ቃላት ጥምረት ሲሆን "ነገረ"ማለት ስለ ትምህርት የሚል ሲሆን ነገረ ክርስቶስ ማለት ትምህርት ክርስቶስ ማለት ነው። በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ማንነት ና ሥራርው ላይ ከአንደኛ ምዕሬት አመት ጀምሮ ብዙ ጥያቄዎች የተነሱ ሲሆን ብዙዎችም አያሌ ነገር ብለው አልፎአል። በነገረ ክርስቶስ አስተምህሮ ቤተክርስቲያን ምዕራባውያንና ምሥራቃውያን ተብሎ በሁለት ተከፊላለች።ይህም #አንዱ_አንድ_አካል_አንድ_ባሕርይ ስል ሌላው ደግሞ #አንድ_አካል_ሁለት_ባሕርይ ይላሉ። የተርምኖሎጅ ጉዳይ እንጂ ሁለቱም ተመሳሳይነት አላቸው። ስለ ክርስቶስ ስናነሣ በሁለት ነገር ላይ ተንተርስሰን ነው። አንደኛ ontological chris…
ኢየሱስ ማነው? ሰው? አምላክ? አምላክና ሰው? ሰውም አምላክም? አምላከ-ሰው? ይሞክሩ መልሱን በዚህ ልክ ያድርሱ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @Ayal5w
" ዳሩ ግን። እኔ ቅዱስ ነኝና ቅዱሳን ሁኑ ተብሎ ስለ ተጻፈ የጠራችሁ ቅዱስ እንደ ሆነ እናንተ ደግሞ በኑሮአችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ።" (1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:15-16)
እንኳን ደስ አላችሁ ደስ አለን በቅርቡ በትምህርት ክርስቶስ ዙሪያ ትምህርት መጀመራችን ስንገልጽ ከታላቅ ደስታ ጋር ነው። እርሶም ይህንን ልክ/link ለአምስት ሰው በመላክ የchannalu ቤተሰብ ያድርጉ። ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://telegram.me/GenerationforGospel1311502348 @Ayal5w
Watch "By Kay Soco Films | This Gave Me Chills. Please Watch!" on YouTube https://youtu.be/D4-LiaokImk
🚩 የእስልምናን እውነተኛ አስከፊና እጅግ ጨካኝ ፊት የሚያሳይ አጭር ፊልም 😢
በሰዎችና በመላእክት ልሳን ብናገር ፍቅር ግን ከሌለኝ እንደሚጮኽ ናስ ወይም እንደሚንሽዋሽዋ ጸናጽል ሆኜአለሁ። ትንቢትም ቢኖረኝ ምሥጢርንም ሁሉና እውቀትን ሁሉ ባውቅ፥ ተራሮችንም እስካፈልስ ድረስ እምነት ሁሉ ቢኖረኝ ፍቅር ግን ከሌለኝ ከንቱ ነኝ። ድሆችንም ልመግብ ያለኝን ሁሉ ባካፍል፥ ሥጋዬንም ለእሳት መቃጠል አሳልፌ ብሰጥ ፍቅር ግን ከሌለኝ ምንም አይጠቅመኝም። ፍቅር ይታገሣል፥ ቸርነትንም ያደርጋል፤ ፍቅር አይቀናም፤ ፍቅር አይመካም፥ አይታበይም፤ የማይገባውን አያደርግም፥ የራሱንም አይፈልግም፥ አይበሳጭም፥ በደልን አይቆጥርም፤ ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል እንጂ ስለ ዓመፃ ደስ አይለውም፤ ሁሉን ይታገሣል፥ ሁሉን ያምናል፥ ሁሉን ተስፋ ያደርጋል፥ በሁሉ ይጸና…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @GenerationforGospel1311502348. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 3
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 3
- vacant every time we have ever looked
@GenerationforGospel1311502348 named 3 handles that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all. A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 6 posts, 10 August 2026 – 10 August 2026
named in 1 post, 10 August 2026 – 10 August 2026
named in 1 post, 10 August 2026 – 10 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 24 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Generation for Gospel” (@GenerationforGospel1311502348), 78 subscribers as measured 24 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/GenerationforGospel1311502348.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.