9 Mar 2024, 16:31 UTC≈56,000 views124 reactionsread 6 August 2026 Eyu👑:
💗💗💗ጠብታ💗💗💗
ክፍል ሃያ ዘጠኝ ❤️
@Ethionud by @eyu_9292
@Ethionud @eyu_9292
@Ethionud
አቅራቢ @eyu_9292
Like share send comment
,,,,,,, ስልክ በደወለልኝ በሶስተኛው ቀን ምሽት ላይ እራት በልተን ለመተኛት እየተዘጋጀሁ እያለ ሥልኬ ጠራ አየሁት፤ታሜ ነው፤ሠውነቴን ወረረኝ፤ የደሥታ ሥሜት አጥለቀለቀኝ፡፡ ከአጠገቤ አባቴ እናቴና ወንድሞቼ አሉ፡፡ ቀና ብየ አየኋቸው፡፡ ሥልኩን አንሽ በሚል አሥተያየት ነው የሚመለከቱኝ፡፡ ሥልኩን አነሣሁት፡፡ ግን ከነሡ ፊት ማውራት አልፈለኩም፡፡ "ሄ,,,,,ሄ,,,,,ሄሎ ይቆራረጣል አይሠማም እያልኩኝ ወደ ውጭ ወጣሁኝ፡፡" ከውጭ ሆኜ እናወራ ጀመር፡፡ ሰላም…
❤63👍53👎8
Signed Eyu👑
23 Jan 2024, 15:44 UTC≈52,800 views9 reactionsread 6 August 2026 Eyu👑:
💗💗💗ጠብታ💗💗💗
ክፍል ሃያ ዘጠኝ ❤️
@Ethionud by @eyu_9292
,,,,,,,, በድንጋጤ ወንድሜን ጠርቼ ስልኩን ከሱ ውጭ ማን እንዳየው ጠየኩት። ወንድሜም ፈገግ በማለት ,,,,,,,,?????
@Ethionud @eyu_9292
የገኒ ቀጣይ ታሪክ ዛሬ ይለቀቅ?
@Ethionud
አቅራቢ
@eyu_9292
Like share send comment
https://t.me/Ethionud
👍6❤3
Signed Eyu👑
20 Jul 2023, 13:50 UTC≈52,600 views6 reactionsread 6 August 2026 https://youtu.be/N1_Jkm2prJs
❤3👍3
Signed Eyu👑
25 Dec 2022, 12:51 UTC≈50,200 views4 reactionsread 6 August 2026 https://youtube.com/watch?v=Wt6YsSCjU_0&si=EnSIkaIECMiOmarE
👎3❤1
Signed Eyu👑
19 Dec 2022, 12:22 UTC≈46,800 viewsread 6 August 2026 https://youtube.com/@lijmickytube7026?si=EnSIkaIECMiOmarE
Signed Eyu👑
18 Sept 2022, 22:12 UTC≈50,100 views18 reactionsread 6 August 2026 ለጥያቄ መልስ ሲጠፋ ጥያቄው መልስ ይሆናል❗❗❗መጋቢተሰ 24❗
1460 ቀናት?! ጊዜው እንዴት ይሮጣል?
ኢትዮጵያ በክፉው መንፈስ አገዛዝ ስር ከወደቀች ድፍን 4 ዓመታት አለፉ! መጋቢት 24!2011 ዓ.ም!
የተለያዬ የደም ዓይነት ያላቸው....ከሁሉም አገራትና አህጉራት የተውጣጡ ሁሉም አይነት ዜጎች... የተካተቱበት ሙሉ ቦይንግ ሰዎችን ሰውቶ በደም መስዋዕት የአገዛዝ ስርዓቱን የዘረጋውና ስጋ ለበስ ሰዎችን ከፊት አስቀድሞ ስራውን በይፋ የጀመረው ክፉው መንፈስ...ኢትዮጵያንና ህዝቦቹዋን ጠፍሮ ይዞ እንዳሻው ደም እንባ እያስለቀሰ ሰዎችን በእሳት እያቃጠለ ሴት ህጻናትን እየደፈረ እያስደፈረ ምድሪቱን በደም ጎርፍ እያጠበ ቀጥሎ ድፍን 4 ዓመትን ቆጠረ!
በአደባባይ ሰ…
👍12❤6
Signed Eyu👑
24 May 2022, 14:46 UTC≈48,200 views15 reactionsread 6 August 2026 Eyu👑:
💗💗💗ጠብታ💗💗💗
ክፍል ሃያ ዘጠኝ ❤️
@Ethionud by @eyu_9292
@Ethionud @eyu_9292
@Ethionud
አቅራቢ @eyu_9292
Like share send comment
,,,,,,, ስልክ በደወለልኝ በሶስተኛው ቀን ምሽት ላይ እራት በልተን ለመተኛት እየተዘጋጀሁ እያለ ሥልኬ ጠራ አየሁት፤ታሜ ነው፤ሠውነቴን ወረረኝ፤ የደሥታ ሥሜት አጥለቀለቀኝ፡፡ ከአጠገቤ አባቴ እናቴና ወንድሞቼ አሉ፡፡ ቀና ብየ አየኋቸው፡፡ ሥልኩን አንሽ በሚል አሥተያየት ነው የሚመለከቱኝ፡፡ ሥልኩን አነሣሁት፡፡ ግን ከነሡ ፊት ማውራት አልፈለኩም፡፡ "ሄ,,,,,ሄ,,,,,ሄሎ ይቆራረጣል አይሠማም እያልኩኝ ወደ ውጭ ወጣሁኝ፡፡" ከውጭ ሆኜ እናወራ ጀመር፡፡ ሰላም…
👍11❤4
Signed Eyu👑
24 May 2022, 14:02 UTC≈38,000 views1 reactionsread 6 August 2026 https://youtu.be/YxDIWOied98
❤1
Signed Eyu👑
24 Mar 2021, 16:11 UTC≈59,500 viewsread 6 August 2026 Tebta Part 29 Coming soon
Signed Eyu👑
27 Dec 2020, 15:55 UTC≈65,400 viewsread 6 August 2026 Silver vitz
Signed nova
27 Dec 2020, 15:55 UTC≈65,800 viewsread 6 August 2026 Becareful 🚕🚕🚕🚕 ride
code 3 A.A 46188 is scape after trying robe someone @ germon square (germon adebabay)
Signed nova
20 Nov 2020, 19:12 UTC≈68,700 viewsread 6 August 2026 Send your comments @novaas
Signed nova
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Ethionud. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.