24 Jul 2026, 06:54 UTC≈2,160 views16 reactionsread 13 August 2026 Photo
ዘንድሮ ኢትዮ ቴሌኮም 215.8 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን ይፋ አድርጓል።
በየአመቱ እንደሚያደርገው ትርፋማ መሆኑን አስመልክቶ ለደንበኞቹ ስጦታ አበርክቷል
• ✅ 1.5 (GB) የኢንተርኔት ዳታ
• ✅15 ደቂቃ የድምፅ
• ✅ 30 የጽሑፍ መልዕክቶች (SMS)
• ✅ መጠቀሚያ ቀኖች፡ ከሐምሌ 17 ጀምሮ እስከ ሐምሌ 19/2018 ዓ.ም
• ✅ የመጠቀሚያ ሰዓት፡ ከሌሊቱ 6:00 እስከ ምሽቱ 12:00 ሰዓት ነው
@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS
❤10😁4👍2
20 Jul 2026, 09:31 UTC≈2,900 views10 reactionsread 13 August 2026 Photo
ስንቶቻቹ ናቹ በ conspiracy theory የምታምኑት ?
Conspiracy theory ማለት የሴራ ቲዎሪ ወይም የሴራ እይታ ማለት ነው አንድ ትልቅ ክስተት (ለምሳሌ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ፣ የጤና ወይም የታሪክ ክስተት) የተከሰተው በስተጀርባ በድብቅ በሚሰሩ ኃይለኛ አካላት፣ መንግስታት ወይም ሚስጥራዊ ቡድኖች የተቀናጀ ሴራ ነው ብሎ ማመን ነው።
በአጭሩ፤ አንድ ነገር በአጋጣሚ ወይም በተፈጥሮአዊ መንገድ አልሆነም፣ ይልቁንም "ከመጋረጃው በስተጀርባ ያሉ አካላት አቅደውት ነው" የሚል እምነት ነው።
እና በዚህኛው የአለም ዋንጫ ላይ በዚህ አመለካከት የሚከተሉ ብዙዎች እይታቸውን ማስረጃ አለን ብለው ብቅ ብለዋል ከነዚህም በዋናነት ከሚጠቀሱት
Lionel mes…
❤9👍1
18 Jul 2026, 07:27 UTC≈2,630 views5 reactionsread 13 August 2026 🔥 ዲጂታል አገልግሎቶች
🤖 Gemini ai pro
30 in stock available price 400 etb for forst 10 user
💳 በVisa/Mastercard የክፍያ አገልግሎቶች TikTok Coins, Spotify, Netflix, YouTube Premium, ChatGPT Plus, Canva Pro, CapCut Pro, Steam, PlayStation, Xbox, Google Play, Apple, PUBG, Free Fire, Roblox እና ሌሎችም።
🌍 Virtual የTELEGRAM ስልክ ቁጥሮች USA, Portugal, Turkey, Pakistan, India, UK, Canada, Germany, France, UAE እና ሌሎችም።
⚡ ፈጣን • አስተማማኝ • ተመጣጣኝ…
❤4👍1
11 Jul 2026, 14:52 UTC≈3,380 views7 reactionsread 13 August 2026 🔥 ዲጂታል አገልግሎቶች
📱 Telegram Premium
• 3 ወር — 2,000 ብር
• 6 ወር — 2,700 ብር
• 12 ወር — 4,700 ብር
💳 በVisa/Mastercard የክፍያ አገልግሎቶች TikTok Coins, Spotify, Netflix, YouTube Premium, ChatGPT Plus, Canva Pro, CapCut Pro, Steam, PlayStation, Xbox, Google Play, Apple, PUBG, Free Fire, Roblox እና ሌሎችም።
🌍 Virtual የTELEGRAM ስልክ ቁጥሮች USA, Portugal, Turkey, Pakistan, India, UK, Canada, Germany, France, UAE እና ሌሎችም።
⚡ ፈጣን • አስተማማኝ • ተ…
❤7
4 Mar 2026, 08:58 UTC≈10,100 views38 reactionsread 13 August 2026 Photo
በኢራን የሚንቀሳቀሱ አምስት የኩርድ ቡድኖች ጥምረት በመፍጠር ጦርነት አወጁ
በኢራን የሚንቀሳቀሱ አምስት ታዋቂ የኩርድ የፖለቲካ እና የታጠቁ ቡድኖች፣ ለአሥርተ ዓመታት የነበራቸውን ልዩነት ወደ ጎን በመተው ታሪካዊ የተባለለትን የአንድነት ስምምነት መፈረማቸውን አስታውቋል።
ቡድኖቹ "አንድነት ለድል" በሚል መሪ ቃል በፈጠሩት በዚህ አዲስ ጥምረት፣ የኢራኑን 'የኢስላማዊቷን ሪፐብሊክ' አገዛዝ በወታደራዊ ኃይል ለመጣል ይፋዊ ጦርነት አውጅዋል።
ይህ አዲስ ጥምረት የተመሰረተው ቡድኖቹ በትጥቅ ትግልና በፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎቻቸው የጋራ ግንባር ለመፍጠር ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ተከትሎ ነው።
ጥምረቱ በጋራ በሚመሩት ወታደራዊ ኦፕሬሽኖች ወደ ኢራን ምድር ዘልቀው…
❤34🥴4
3 Mar 2026, 15:41 UTC≈7,010 views11 reactionsread 13 August 2026 Photo
የኢራን የአሜሪካ እና የእስራኤል የገቡበት ጦርነት ከዛሬ ነገ ይረጋጋል ሲባል የባሰ አለም ወደማትወጣበት ማጥ ውስጥ እያስገባት ይመስላል ።
ከባለፈው ቅዳሜ መንፈሳዊ መሪዋ ከተገደለበት ቀን ጀምሮ እስከዛሬዋ ቀን ብዙ ዋና ዋና አመራሮቿን ያጣችው ኢራን በትልቅ አቅሟ የአሜሪካ የጦር ቤዝ ባለበት ከ 10 የበለጡ ሀገራት ላይ ለአሜሪካ እና ለ እስራኤል የመጨረሻቸው ነው በማለት ያለማቋረት ጥቃት እየፈፀመች ነው ።
አሜሪካም በበኩሏ ጥቃቱ ገና እንደሆነና በሰፊው እንደሚጀምሩ በይፋ ገልፀዋል ።
እስራኤል በበኩሏ በአደገኛው የስለላ ድርጅቷ እስከዛሬዋ ቀን ድረስ የኢራን ከፍተኛ አመራሮች እየገደለች ነው በተገደሉት ምትክ ስልጣን የሚይዙትን ጭምር በመግደል አመራር እ…
❤10🔥1
3 Mar 2026, 06:23 UTC≈5,510 views16 reactionsread 13 August 2026 Photo
#የጨረቃ ግርዶሽ
ዛሬ 3/3/26 የጨረቃ ግርዶሽ በመላው አለም ይከሰታል የዛሬው የጨረቃ ደም መምሰል በብዙዎች መነጋገሪያ እየሆነ ነው።
ይህ የ ጨረቃ ግርዶሽ 3ኛው ወር ላይ በ3ኛው ቀን በተጨማሪም 03:33 AM ላይ ሙሉ ግርዶሹ የሚከሰትበት 303 ቀን 2026 ሊጠናቀቅ በቀረበት 33 ቀን ለ ፋሲካ በዓል የቀረበት እና ብዙ አስገራሚ ግጥምጥሞሽ በመታየቱ ይሄንን event ከሌላው የጨረቃ ግርዶሽ መነጋገሪያ ሆኗል።
የዛሬው የጨረቃ ግርዶሽ በመላው አለም ለ 6 billion ህዝብ በላይ ይከታተለዋል ይሄ ክስተት ኢትዮጵያ አይታይም ቀን ላይ ስለሚውል
🤔🤔
❤13😢3
2 Mar 2026, 11:36 UTC≈5,080 views7 reactionsread 13 August 2026 ...የቀጠለ
እንደ ምሳሌ ከሚያነሷቸው ሀሳቦች መካከል
🎈የጨረቃ ላይ መውጣት (Moon landing)
NASA ብዙውን ጊዜ ውሸት ነው ፣ በስቱዲዮ ተቀርጿል ብለው ያምናሉ የቅንብር ቪዲዮዎችን እንደ ማሳያ ያነሳሉ ።
🎈የ9/11 ጥቃት
በአሜሪካ መንግሥት ወይም በውስጥ ኃይሎች ተደረገ (inside job) ብለው ያምናሉ በተጨማሪም በዛ ቀን በሚውልበት ጊዜ ማለትም 9/11 ብዙ ትልልቅ ግጥምጥሞሽ ይከሰታል ለዚህ ማሳያ ሰሞኑን የ iran መንፈሳዊ መሪ የተገደሉት በእስልምና አቆጣጠር 9/11 ላይ ነው ይህንንም መነጋገሪያ አድርገውታል።
🎈የኮቪድ 19 እና ክትባቶቹ
— በላቦራቶሪ ተፈጠሩ እና፣ ክትባቶች ለቁጥጥር/ጉዳት ነው ብለው ያወራሉ ድንገተኛ በሽታው …
❤7
2 Mar 2026, 10:55 UTC≈4,520 views7 reactionsread 13 August 2026 ክፍል 1
ኮንስፒራሲ ቲዎሪ (Conspiracy Theory)
አንድ ክስተት፣ አሳዛኝ ነገር ወይም ትልቅ ችግር (ለምሳሌ፦ ጦርነት፣ በሽታ፣ የፖለቲካ ግድያ፣ የኢኮኖሚ ቀውስ) በተደበቀ ቡድን (ብዙውን ጊዜ ኃይለኛ፣ ሀብታም፣ ፖለቲካዊ ወይም ሚስጥራዊ ቡድን) በተዘጋጀ ተንኮል/እቅድ ምክንያት ተፈጽሟል የሚል እምነት ወይም ትርጓሜ ነው።
ይህ አመለካከት የሚቀበሉ ሰዎች ብዙውን ጊዜ official መግለጫወወቀችን የመንግሥት፣ የሳይንቲስቶች፣ የባለሙያዎች ራሱ የተንኮል አካል ነው ብሎ ይከራከራሉ።
በአጭሩ :-
🎈ሚስጥራዊ ቡድን አለ (ኃይለኛዎች፣ ባንኮች፣ መንግሥታት፣ ኩባንያዎች፣” የመሳሰሉት)
🎈በተደበቀ ይሰራሉ፣ ሁሉንም ይቆጣጠራሉ
ነገሮች በአጋጣሚ አይከሰቱም፣ …
❤7
28 Feb 2026, 20:50 UTC≈4,870 views11 reactionsread 13 August 2026 Photo
*All this has happened in 2026.
We're just in February.
- Iran supreme leader ayatollah assassinated
-The US And Israel is already Started war with Iran
-Afghanistan started war with Pakistan
- Epstein Files were released
- Nicolas Maduro was captured
- Aliens were revealed to be real
- Mexico just started a Civil War
❤5💔5😢1
14 Feb 2026, 19:08 UTC≈6,090 views15 reactionsread 13 August 2026 Video
👉
ቻይና ውስጥ የሚገኙ በህክምና ላይ የሚሰሩ ሳይንቲስቶች CRISPR የተባለ ቴክኖሎጂ በመጠቀም (gene editing) የHIV ቫይረስን ከበሽታ መከላከል ሴሎች ሙሉ ለሙሉ ማስወገድ ችለዋል ።
ይህ ማለት ቫይረሱ ከሴሎቹ DNA ውስጥ ተቆርጦ ተወግዷል ማለት ነው። ይህ ትልቅ እርምጃ ነው እና ለHIV ህክምና/ፈውስ ተስፋ ይሰጣል።
ነገር ግን ይሄ ገና early stage ነው በሰው ልጅ ላይ አልተተገበረም ቢሆንም በጣም ትልቅ ተስፋ አለው ።
❤10👏3🙏2
16 Jan 2026, 12:15 UTC≈8,690 views47 reactionsread 13 August 2026 Photo
#RIP
ሰበር ዜና 💔
ተወዳጁ የኪነ ጥበብ ባለሙያ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ከዚህ አለም በሞት ተለየ 😭💔
@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS
😢37❤10
Showing the 12 most recent of 14 posts we hold for @EthioStudents. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.