24 Oct 2022, 06:06 UTC≈1,620 views5 reactionsread 6 August 2026 Photo
ተደራዳሪዎቹ እነማን ናቸው?
የፌደራሉ መንግሥት ከትግራይ ኃይሎች ጋር የሚነጋገሩ አባላት ከዚህ ቀደም ይፋ ማድረጉ ይታወሳል።
ይህ ተደራዳሪ ቡድን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩና በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ደመቀ መኮንን የሚመራ ሲሆን ሰባት አባላትን ያካተተ ነው።
ከአቶ ደመቀ በተጨማሪ የኢትዮጵያ መንግሥት መንግሥትን የሚወክሉት የፍትሕ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር)፣ ብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ተመስገን ጥሩነህ፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደኅንት ጉዳዮች አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን፣ የመከላከያ ሠራዊት የመረጃ ደኅንነት ኃላፊ ሌ/ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ፣ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ጌታቸው ጀምበር (ዶ/ር) እና በብልጽ…
👍4❤1
24 Oct 2022, 06:01 UTC≈1,160 views1 reactionsread 6 August 2026 ተደራዳሪዎቹ ደቡብ አፍሪካ ገብተዋል!
በኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥትና በህወሓት መካከል ዛሬ፤ ሰኞ ይጀመራል ለተባለው የሠላም ንግግር የሁለቱም ወገኖች ተደራዳሪዎች ደቡብ አፍሪካ መግባታቸው እየተሰማ ነው።
ምንም እንኳ ድርድሩ የሚካሄድበት ትክክለኛ ቦታና ሰዓት በጥብቅ ምሥጢር የተያዘና እስካሁንም ያልተገለፀ ቢሆንም የህወሓት ቃል አቀባይ ፕሮፌሰር ክንደያ ገብረህይወት ዛሬ ባወጡት ትዊት ተደራዳሪዎቻቸው ደቡብ አፍሪካ መግባታቸውን አስታውቀዋል።
“በአፍሪካ ኅብረት በሚመራው የኢትዮጵያ ትግራይ የሠላም ንግግር ላይ ለመገኘት የትግራይ መንግሥት ልዑካን ቡድን ደቡብ አፍሪካ ገብቷል” ብለዋል።ቃል አቀባዩ በዚሁ ትዊታቸው ላይ አክለውም “እጅግ አንገብጋቢ ጉዳዮች” (Pr…
👍1
22 Oct 2022, 10:15 UTC744 viewsread 6 August 2026 በማላዊ በጅምላ ተቀብረው የተገኙ ኢትዮጵያዊያን ቁጥር 29 ደረሰ
ባሳለፍኑው ማክሰኞ እለት በማላዊ ሚዚምባ በተባለ ስፍራ የ25 ኢትዮጵያዊያን በጅምላ ተቀብረው መገኘታቸው ይታወሳል።
ማላዊ ወደ ደቡብ አፍሪካ ለሚደረግ ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር መተላለፊያ መሆኑን ተከትሎ ኢትዮያውያኑ የህገ ወጥ ስደት ሰለባ ሳይሆኑ አይቀሩም ተብሏል።
አሁን ደግሞ አራት ተጨማሪ ኢትዮጵያውያን ሳይሆኑ እንዳልቀረ የተገመተ አስከሬን ባንድ ቦታ መገኘቱን የማላዊ ፖሊስ አስታውቋል።
የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር በማላዊ በተገኘው አስከሬን ጉዳይ ከሀገሪቱ መንግስት ጋር ጉዳዩን እየተከታተለ መሆኑን አስታውቋል።
https://t.me/ethiogeeks
https://t.me/ethiog…
18 Oct 2022, 12:38 UTC801 views0 reactionsread 6 August 2026 Photo
መከላከያ የሽሬ ኤርፖርትን መቆጣጠሩ ተነገረ፡፡
የኢትጵያ ጥምር ጦር በህወሃት ቁጥጥር ስር የነበሩ ሽሬና አላማጣ የመሳሰሉ ከተሞችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ተናግሯል፡፡
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ባወጣዉ አጭር መግለጫ ጦሩ ለሰብአዊ እርዳታ ድጋፍ ትልቅ ጠቀሜታ ያለዉን የሽሬ ኤርፖርትን መቆጣጠሩን አስታዉቋል፡፡በመሆኑም ይህን በመጠቀም የሰብአዊ እርዳታዎችን ተደራሽ ለማድረግ ጥረት አደርጋለሁ ብሏል፡፡
መከላከያ በከተሞች አካባቢ ጦርነት ሳያካሂድ መቆጣጠር እንደቻለም ተነግሯል፡፡
የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል ለሚገኙ ዜጎች የሰብአዊ እርዳታ ለማቅረብ ከሚመለከታቸዉ አካላት ጋር እንደሚሰራም ነዉ የገለፀዉ፡፡
የሰብአዊ እርዳታ አቅር…
12 Oct 2022, 08:19 UTC726 views2 reactionsread 6 August 2026 Photo
ኔቶ ከሩሲያ ጋር ጦርነት ውስጥ መግባቱን አምኗል - ሜድቬዴቭ
የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) ከሩሲያ ጋር ጦርነት ውስጥ መግባቱን የኔቶ ዋና ጸሐፊ ዬንስ ስቶልተንበርግ በተዘዋዋሪ ማመናቸውን የቀድሞው የሩሲያ ፕሬዚዳንት ዲሚትሪ ሜድቬዴቭ ገለጹ፡፡
ማክሰኞ ዕለት በጉዳዩ ላይ ስቶልተንበርግ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ÷ “ሩሲያ በጦርነቱ ባለድል ከሆነች ለኔቶ ሽንፈት ይሆናል” ማለታቸው ይታወሳል።
የኖርዌዩ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዬንስ ስቶልተንበርግ ለጋዜጠኞች አስተያየታቸውን የሠጡት በዛሬው ዕለት የኔቶ አባል ሀገራት ሚኒስትሮች ከዩክሬን መከላከያ ሚኒስትር አሌክሲ ሬዝኒኮቭ ጋር ለመገናኘት በተዘጋጁበት ወቅት ላይ መሆኑን አር ቲ ዘግቧል፡፡
…
👍2
7 Oct 2022, 12:03 UTC666 views1 reactionsread 6 August 2026 Photo
ወቅታዊ መረጃ
በቅርቡ ይካሄዳል ተብሎ በሚጠበቀው የሰላም ንግግር ከሀገር ሉዓላዊነትና ሕገ መንግስታዊ ሥርዓት አንፃር መታረም የሚገባቸው ጉዳዮች፡-
https://t.me/ethiogeeks
https://t.me/ethiogeeks
👍1
7 Oct 2022, 04:58 UTC631 views1 reactionsread 6 August 2026 Video
በካዛኪስታን አነጋጋሪው ሌባ
⚡ ሰሞኑ በካዛክስታን አንድ ሌባ ወደ አንድ የሃርድዌር መደብር ጎራ አለ ። ወደ መደበሩ መጋዘን አምርቶ ለመስረቅ ሲዘጋጅ ሰው እንደመጣበት ተመለከተ። ማቀዝቀዣው ወስጥም ተደበቀ ።
የተደበቀበት ማቀዘቀዣ ተሽጦ በካርቶን ሲታሸግ ሌባው እዛ ነበር ።ኋላ ግን ጭር ሲል ከማቀዝቀዣ ወጥቶ ሰርቆ ሄዷል።
https://t.me/ethiogeeks
https://t.me/ethiogeeks
👍1
7 Oct 2022, 04:47 UTC533 views3 reactionsread 6 August 2026 Photo
⚡️ኳታር በመጪው ህዳር አጋማሽ ለሚጀመረው የ2022 የአለም ዋንጫ የእግር ኳስ ደጋፊዎች መመሪያ አውጥታለች።
መመሪያው ከሚያግደው ውስጥ የሚከተሉት ይገኙበታል፡-
▪️አልኮል በመንገድ ላይ መጠጣት
▪️ ግብረ ሰዶማዊነት
▪️የሴቷ አካል ክፍሎችን የሚያሳይ አለባበስ
▪️መሳደብ
▪️ለመስጂዶች ክብር አለመስጠት
▪️ከፍተኛ ሙዚቃ እና ድምፆች
▪️የፍቅር ቀጠሮ
▪️ሰዎችን ያለፈቃዳቸው ፎቶግራፍ ማንሳት
የሚሉት ይገኙበታል
https://t.me/ethiogeeks
https://t.me/ethiogeeks
👍3
4 Oct 2022, 10:29 UTC534 views0 reactionsread 6 August 2026 Photo
ሰሜን ኮሪያ ወደ በጃፓን ላይ ባልስቲክ ሚሳኤል ተኮሰች
ሰሜን ኮሪያ የቶኪዮ እና የዋሽንግተንን ትኩረት ለመሳብ ነዉተብሎ የተጠረጠረ ሚሳኤል በጃፓን ላይ ተኩሳለች።የባሊስቲክ ሚሳኤሉ ወደ ፓስፊክ ውቅያኖስ ከመውደቁ በፊት 4,500 ኪ.ሜ ያህል የተጓዘ ሲሆን በሌላ አቅጣጫ ቢወነጨፍ የጉዋም ደሴትን ለመምታት በቂ ሀይል እንደነበረዉ ተገልጿል፡፡
ከ2017 ወዲህ ሰሜን ኮሪያ ወደ ጃፓን ሚሳኤል ስታስወነጭር የአሁኑ የመጀመሪያው ነው።ጃፓን ዜጎቿ እንዲጠነቀቁ ጥሪ አቅርባለች፡፡የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሰሜን ኮሪያ የባሊስቲክ እና የኒውክሌር ጦር መሳሪያዎችን እንዳትሞክር ቢከለክላትም ተግባራዊ መሆን ግን አልቻለም። ያለ ምንም ቅድመ ማስጠንቀቂያ ወይም ምክክር ወደ …
3 Oct 2022, 16:08 UTC472 views2 reactionsread 6 August 2026 Photo
የዩጋንዳው የረዥም ጊዜ ፕሬዝዳንት ሙሴቬኒ ልጅ ናይሮቢን ለመያዝ፣ የኔ ሰራዊት እና እኔ 2 ሳምንት አይፈጅብንም ሲሉ ተናግረዋል።የዩጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ልጅ ሌተናል ጄኔራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ በአወዛጋቢነታቸው ይታወቃሉ።
https://t.me/ethiogeeks
https://t.me/ethiogeeks
👍2
3 Oct 2022, 12:37 UTC494 viewsread 6 August 2026 Photo
አንድ ኢትዮጵያዊ በዓመት በአማካይ 4 ኪሎ ግራም ስጋ ብቻ እንደሚመገብ ተነገረ
ኢትዮጵያ በቀንድ ከብት ሃብት ብዛት በአለም አስረኛ ደረጃ ላይ የምትቀመጥ በአፍሪካ ደግሞ ቀዳሚውን ስፍራ የምትይዝ ብትሆንም በምእራብ አፍሪካ ካሉ ሃገራት አንጻር እጅግ ዝቅተኛ የሆነ የሥጋ ምርትና አቅርቦት እንዳላት ይነገራል፡፡ በአሁኑ ወቅት አንድ ኢትዮጵያዊ በዓመት በአማካይ 4.06 ኪሎ ግራም ስጋን ብቻ እንደሚመገብ የሥጋ ቆዳና ሌጦ ዴስክ ኃላፊ አቶ በርሄ አስመላሽ ለብስራት ሬድዮ ተናግረዋል፡፡
ለምርቱና አቅርቦቱ ማነስ ምክንያት ተብለዉ ከተለዩት ጉዳዮች መካከል በኢትዮጵያ ዘመናዊ የከብት እርባታ ስርዓትን እንደ ሌሎች ሀገራት ተግባራዊ አለማድረግ ዋነኛው መሆኑን ገልጸዋል፡፡…
2 Oct 2022, 07:13 UTC466 viewsread 6 August 2026 Photo
#ኢንዶኔዢያ በእግር ኳስ ክለብ ደጋፊዎች በተነሳ ጠብ
👉 127 ደጋፊዎች ሲሞቱ 180 ከባድ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል፦
✍️ በኢንዶኔዥያ ሁለት ክለቦች አረማ እና ፔርሴባያ ባደረጉት ጨዋታ የባለ ሜዳው አረማ 3ለ2 መሸነፉን ተከትሎ ደጋፊዎች ባስነሱት ብጥብጥ /ረብሻ ፖሊስ ረብሻውን ለማርገብ በተጠቀመዉ የአስለቃሽ ጋዝ ምከንያት ደጋፊዎች ለሞት ተዳርገዋል፡፡
✍️እየወጡ ባሉ መረጃዎች መሰረት የስታዲየሙ የመያዝ አቅም 30,000 ሆኖ ሳለ እስከ 42,000 የሚጠጉ ደጋፊዎች ሜዳው ከአቅሙ በላይ መያዙ ፖሊስ አደጋውን ለመቆጣጠር ከባድ አድርጎበታል ተብሏል፡፡
✍️ በአጠቃላይ በአደጋው 127 ሰዎች የሞቱ ሲሆን 2 የፖሊስ መኮንኖች መሆናቸው ተረጋግጧል፡፡
✍️34 …
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @ethiogeeks. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.