27 Jul 2026, 18:59 UTC12 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @MuradTadessePhoto
ማነው መጤው⁉️
============
✍️ ሙስሊሙ መብቱን በጠየቀ፣ ጭቆናን በተቃወመ፣ እምነቱን ባስተማረ ቁጥር "እናንተ ሙስሊሞች ወደ ኢትዮጵያ ስትገቡ አክብረን በተቀበልን እንዴት ውለታችን ይረሳል?" እያሉ በቅጥፈት ለሚመፃደቁ አካላት "እንዴ! እኛ እኮ ኢትዮጵያውያን እንጂ መጤዎች አይደለንም" እያሉ በከንቱ መድከም አያስፈልግም ብዬ በፅኑ አምናለሁ። ሰዎቹ እንዲህ አይነት አመክንዮ የሚገባቸው አይደሉም። ድንጋይ ላይ ውሃ ማፍሰስ ነው። መፍትሔው ማጥቃት እንጂ መከላከል አይመስለኝም። በራሱ ቋንቋ አናግረው።
በዚህ ድንቁ ^ ርና ላይ በሰፊው የሚታወቁት በዋናነት የአንድ እምነት ተከታዮች ናቸው። እነሱ ናቸው "የእስላም አገሩ መካ፣ የአሞራ አገሩ ዋርካ" የሚል ም…
Signed ربي اشرح لي صدري ويسر لي امري
2 Jul 2026, 13:47 UTC28 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @MuradTadessePhoto
قالَ ابْنُ القَيِّمِ -رَحِمَهُ اللَّهُ :
”أَذْكَارُ الصَّبَاحِ وَالْمَسَاءِ بِمَثَابَةِ الدِّرْعِ، كُلَّمَا زَادَتْ سُمَاكَتُهُ لَمْ يَتَأَثَّرْ صَاحِبُهُ، بَلْ تَصِلُ قُوَّةُ الدِّرْعِ أَن يَعُودَ السَّهْمُ فَيُصِيبَ مَنْ أَطْلَقَهُ“
📋📋[ الْوَابِلُ الصَّيْبُ | (٧١) ]
Signed ربي اشرح لي صدري ويسر لي امري
28 Jun 2026, 17:54 UTC34 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @MuradTadessePhoto
ከአማራ ክልል መጅሊስ የተሰጠ መግለጫ‼
==============================
(ታላቁን ኢማማችንን ሸኽ ሱፍያን አደምን አስመልክቶ ከአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ።
بسم الله الرحمن الرحيم)
//
✍️ ሸይኻችን ሸይኽ ሱፍያን አደም በዳንግላ ከተማ በትልቁ ተውፊቅ መስጂድ ውስጥ በኢማምነት ለ15 ዓመታት ያሰገዱ ሲሆን፤ በሽግግሩ መጅሊስ ወቅትም የአዊ ብሔረሰብ ዞን የዑለማ ምክር ቤት ጸሐፊ በመሆን በታማኝነትና በቅንነት አገልግለዋል።
ይህ ታላቅ የሃይማኖት አባት ሰላማዊ በሆነውና ዕድሜያቸውን ሙሉ በኖሩበት በዳንግላ ከተማ ቀበሌ 02 በሚገኘው በዚሁ ታላቁ ተውፊቅ መስጂድ፣ የተለመደውን የዒሻእ ሰላት …
Signed ربي اشرح لي صدري ويسر لي امري
25 Jun 2026, 20:21 UTC30 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @MuradTadessePhoto
«ዛሬ clearance ለማስጨረስ አንድ ቢሮ ስገባ ይሄንን አየሁና ፎቶ አነሳሁት..
ከ15 ቀን በፊት አካባቢ ላይብረሪ አምሽቼ ስመለስ ተማሪ ናችሁ አለን(ከአንድ ጓደኛዬ ጋር ነበርን).. ምን ማለት ነው? ብዬ ወደ ዘበኛው ዞር አልኩ.. ለካ ኢማማ ትከሻዬ ላይ ጣል አድርጌያለሁ..ተማሪዎች ነን id ላሳይህ? አልኩት.. አይ አልሸባብ መስላችኋል ብዬ ነው አለ ፈገግ እንደማለት እያለ
አንዳንድ ቦታዎች ዘንድ ተማሪ ኢማማ አድርጎ ስለተገኘ ከትምህርት እስከመታገድ የሚደርስበት፡ በሌላ በኩል ደግሞ የትላልቅ ተቋማት ቢሮም ሳይቀር ሃይማኖታዊ ምስሎችና ምልክቶች officially ሲለጠፉ ማየት secularism የሚሉት ሽፋን ምን ያህል አድሏዊ እንደሆነ ያሳያል።»
V…
Signed ربي اشرح لي صدري ويسر لي امري
25 Jun 2026, 20:19 UTC20 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @MuradTadessePhoto
ጥቆማ‼
=======
(ለልጆቻችሁና ለራሳችሁ የክረምት የኮምፒዩተርና ቴክኖሎጂ ስልጠና ለምትፈልጉ!)
📶
✍️ መጪው ጊዜ ክረምት ስለሆነ ልጆቻችሁ የረፍት ጊዚያቸውን ዝም ብለው ማባከን የለባቸውም። ለዲናቸው መድረሳ አስገቧቸው፣ ጎን ለጎን ደግሞ ለወደፊቱ የትምህርት ህይዎታቸው አዋጭና ጠቃሚ የሆኑ የቴክኖሎጂ ዘርፎችን እንዲማሩ እድሉን አመቻቹላቸው።
ከአሁን በፊት ኢንሳ እና ኤአይ ኢንስቲትዩት ለልጆች (1–12ኛ ክፍል) ያዘጋጁትን ስልጠና ይሳተፉ ዘንድ ጠቁሚያችሁ ነበር። ምን ያክሎቻችሁ እንደተጠቀማችሁበት አላህ ይውቅ፤ ኢንሳ የመረጣቸውን ተማሪዎች ዝርዝር ራሳችሁ እዩት።
አሁን ደግሞ እንደተለመደው MiT 13ኛ ዙር የክረምት ምዝገባ በማጠናቀቅ ላይ ስለሆኑ ፍላጎ…
Signed ربي اشرح لي صدري ويسر لي امري
25 Jun 2026, 12:48 UTC14 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @MuradTadessePhoto
ይህ ትልቅ ለውጥ ነው‼
===============
(አዲሱ የፌዴራል ሸሪዓህ ፍርድ ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ መፅደቅ ትርጉሙ ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ?)
||
✍️ ላለፉት 25 ዓመታት አገልግሎት ላይ የነበረውን (አዋጅ ቁጥር 188/1992) ሙሉ በሙሉ የሚተካው አዲሱ የፌዴራል ሸሪዓ ፍርድ ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፀድቋል። አል-ሐምዱ ሊላህ!
ይህ ዜና ለህዝበ ሙስሊሙ ቀላል ዜና አይደለም። ማህበራዊ እና ኃይማኖታዊ ህይወታችንን በቀጥታ የሚነካ፣ ለዘመናት ስንጠይቀው የነበረ የፍትሕ እና የመልካም አስተዳደር ጥያቄ ምላሽ ያገኘበት ታሪካዊ ክስተት ነው።
▫️ ለመሆኑ ይህ አዋጅ መፅደቁ ምን ማለት ነው⁉️ ለህዝበ ሙስሊሙስ ምን ጥቅም አለው⁉️
…
Signed ربي اشرح لي صدري ويسر لي امري
24 Jun 2026, 06:09 UTC13 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @IbnuMunewor
የዐሹራእን ፆም የሚመለከቱ ጥቂት ነጥቦች
~
ያለንበት ወር የሙሐረም ወር ነው፡፡ ሙሐረም በሂጅራው አቆጣጠር የአመቱ መጀመሪያ ወር ነው፡፡ በዚህ ወር ውስጥ የሚገኘውን የዓሹራእን ቀን የሚመለከቱ ኢስላማዊ ስርኣቶች አሉና ጥቂት እንተዋወስ
1. በመጀመሪያ ወሩ ታላቅና የተከበረ ወር ነው ነው፡፡ [ተውባህ፡ 36] ነብዩም ﷺ እንዲህ ብለዋል፡ “አንድ አመት 12 ወር ነው፡፡ ከነዚህ ውስጥ አራቱ የተከበሩ ናቸው፡፡ (ከተከበሩት ውስጥ) ሶስቱ ተከታታይ ናቸው፡፡ ዙልቀዕዳህ፣ ዙልሒጃህ፣ ሙሐረም እና በጁማዳ እና በሸዕባን መካከል ያለው የሙደር ረጀብ ነው፡፡" [ቡኻሪ፡ 2958]
2. ሙሐረም ወርን መፆም እጅግ የላቀ ዋጋ አለው፡፡ ነብዩ ﷺ እንዲህ ይላሉ፡ “ከረመዳን ቀጥ…
Signed ربي اشرح لي صدري ويسر لي امري
23 Jun 2026, 21:14 UTC14 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @MuradTadessePhoto
ነገ ረቡዕ የሙሐረም 9ኛ ቀን ነው። ትክክለኛ የሚፈለገው ጾም የሐሙሱ 10ኛውን ቀን ነው።
ግን ከአይሁዶች ለመለየት ቀጣዩን አመት ከቆየሁ ዘጠነኛውን እጾማለሁ ብለው ስለነበር ውዱ ነቢያችን ⏩️፣ ከነገ ጀምሩና እንጹም። ነገ ያለፈው ሰው ሐሙስንና ጁሙዓን ይጾማል። ያለፈ ወንጀልህን ማስማር ከፈለግክ አትዘናጋ። አላህ ያግራልን።
Signed ربي اشرح لي صدري ويسر لي امري
22 Jun 2026, 07:19 UTC22 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @MuradTadesse
ዱንያ ላይ ምን ደስ እንደሚል ታውቃለህ…? 🤍
አላህ ሷሊሕ ልጆችን ሰጥቶህ፣ የፈጅር አዛን ሲል ትልልቆቹን ቀስ ብለህ ቀስቅሰህ፣ እጅ ለእጅ ተያይዛችሁ ወደ መስጂድ ስታቀኑ…
ከሶላት በኋላ አብራችሁ የጠዋት ደርስ ቀርታችሁ፣ ወደ ቤት ስትመለሱ ከምትወዳት ሚስትህ ጋር የተዘጋጀውን ቁርስ በልታችሁ፣ ልጆችህን መርቀህ ወደ ትምህርት ቤት ስትሸኛቸው…
ቀኑን ሙሉ ስትለፋ ውለህ ማታ ወደ ቤትህ ስትመለስ፤ ገና በር ሊከፈት ሲል ድምፅህን ሰምተው "አቢ መጣ! ባባ መጣ!" እያሉ እየተሻሙ ሲሮጡ… አንዱ በቀኝህ፣ ሌላኛው በግራህ ሲንጠለጠል፣ ትንሹ ደግሞ እግርህ ላይ ሲጠመጠም…
ጠዋት ለስራ ስትወጣ "አቢ ሄደብን" ብለው ሲያለቅሱና ሲያኮርፉ ስታይ…
ያኔ ነው ዱንያ እውነ…
Signed ربي اشرح لي صدري ويسر لي امري
20 Jun 2026, 14:38 UTC27 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @MuradTadessePhoto
ወይ ጣጣ‼
የማሸጊያ ፕላስቲኮችን በፌስታልነት መጠቀም በህግ ያስጠይቃል!
የኢፌዲሪ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን በደረቅ ቆሻሻ አያያዝ እና አወጋገድ አዋጅ ቁጥር 1383/2017 መሰረት፣ የማሸጊያ ፕላስቲኮችን ያለአግባብ ለንግድ ዓላማ የሚያውሉ ተቋማት እና ግለሰቦች ላይ ህጋዊ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን አስታውቋል።
በአዋጁ መሰረት "የማሸጊያ ፕላስቲክ" ተብሎ የተገለጸው ዕቃዎችን ከብክለት ለመከላከል ወይም ከሌላ ነገር ጋር እንዳይቀላቀል ለማድረግ በአምራቾች ብቻ ጥቅም ላይ የሚውል መጠቅለያ ነው። ይሁን እንጂ፣ በአሁኑ ወቅት በአንዳንድ የችርቻሮ ሱቆች፣ ሱፐር ማርኬቶች፣ ዳቦ ቤቶች እና ሌሎች ንግድ ተቋማት ይህንን የፕላስቲክ አይነት እንደ ፌስታል (የፕላስ…
Signed ربي اشرح لي صدري ويسر لي امري
19 Jun 2026, 15:36 UTC17 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @MuradTadessePhoto
🌹 ሸሕሩር ራሱ ነብዩን ﷺ በማሳነስ፣ የዝግመተ-ለውጥ አባት ለሆነው ለቻርለስ ዳርዊን (Charles Darwin) ያለውን አምልኮ እንዲህ ይገልጻል፦ «የሰውን ልጅ አፈጣጠር በተመለከተ የወረዱትን የቁርኣን አንቀጾች ከማንም በላይ በተሻለ መንገድ የፈታውና ያብራራው ታላቁ ሊቅ ቻርልስ ዳርዊን ነው።»
【አል-ኪታብ ወል-ቁርኣን፣ ገጽ 106】
▫️የሴራው የመጨረሻ ግብ፦ አንተ ከእስልምና በግልጽ እንድትወጣ አይጠይቁህም፤ ይልቁኑ የሚፈልጉት ከማንኛውም ኃይማኖታዊ ግዴታ
(ተክሊፍ) የጸዳ፣ ቁርኣንን በዳርዊንና በማርክስ መነጽር የምትመለከትበት፣ ሕይወትህን በፓሪስና በሆሊውድ እሴቶች
የምትመራበት "ፈሳሽ እስልምና" (Liquid Islam) ፈጥረውልህ፣ በመጨረሻም “እኔ የነ…
Signed ربي اشرح لي صدري ويسر لي امري
19 Jun 2026, 15:36 UTC16 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @MuradTadesse
ለ) ለመሆኑ ያለ ሱን'ና ዒባዳ (አምልኮ) እንዴት ይተገበራል⁉️
ቁርኣኒዮች እስልምናን ከቁርኣን ብቻ እናወጣለን ይላሉ። እስኪ ይጠየቁ፦ ቁርኣን "ሶላትን ስገዱ፣ ዘካን ስጡ" ይላል። ነገር ግን ቁርኣን ውስጥ የት ቦታ ነው ሱብሒ 2 ረከዓህ፣ ዙህር 4፣ መጝሪብ 3 ረከዓህ ነው ተብሎ የተጻፈው? የት ቦታ ነው ሩኩዕ እና ሱጁድ እንዴት እንደሚደረግ የተብራራው? የዘካ ኒሷብ (መጠን) 2.5% ወይም 85 ግራም ወርቅ ነው ተብሎ የት ተጻፈ? የሐጅ ጠዋፍ 7 ጊዜ ነው ተብሎ የት ሰፈረ?…
መልሱ አንድ ነው፡- ይህ ሁሉ ዝርዝር ያለው በሱን'ና (በሐዲሥ) ውስጥ ነው! ሱን'ናን ውድቅ ካደረጋችሁ፣ እስልምናን መሬት ላይ መተግበር አትችሉም።
ኃይማኖቱ የተግባር መመሪያ የሌለ…
Signed ربي اشرح لي صدري ويسر لي امري
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @Deresawmedia11. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.